አለምን ይወቁ EP 26: Bhutan│ቡታን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ ስድስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 26ኛው ኤፒሶዳችን፡ ወደ እዚች ሀገር ለመግባት ቀላል አይደለም፣ ሀገሪቱ ለውጭ ዜጎች በሀገሪቱ ገብተው ለሚቆዩባቸው ቀናት በቀን እስከ 200$ ታስከፍላለች፣ የዜጎችዋ ደስታ እና የአካባቢ ጥበቃ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች ናቸው፣ 70 ከመቶ የሀገሪቱ ክፍል በደን የተሸፈነ ነው፣ ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ወደ ሀገር የሚገባው የዜጎቿን ደስታ የሚጨምር እንዲሁም አካባቢውን የማይጎዳ ከሆነ ብቻ ነው። ብዙዎችም የአለማችን ደስተኛዋ ሃገር የሚል ማዕረግ ይሰጧታል። ቡታን፣ የአለማችን ደስተኛ ሃገርን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
    ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    .......
    Welcome to the twenty-sixth episode of Maraki Planet! In today's 26th episode, we explore a unique country that charges foreigners up to $200 per day and prioritizes the happiness of its citizens and environmental protection, with 70 percent of its land covered by forests. Technologies like TV and the internet were introduced late to ensure they positively impact citizens' happiness and the environment. We'll also delve into fascinating facts, such as the national animal, the takin, which legend says was created by a Buddhist monk combining a goat's head with a cow's body.
    Content Credit:
    ‪@Bhutan-the-last-shangrila‬
    Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    Follow us on Telegram:
    t.me/marakiplanet
    Contact us:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
  • Zábava

Komentáře • 14

  • @atire2020
    @atire2020 Před 5 dny +2

    የፕሮግራምህ ቋሚ ተከታታይ ነኝ ።በምታወርባቸው ዘገባዎችህ በጣም ነው የማመሰግንህ ።በቀጣይ ፕሮግራምህ ታይዋንን ብታስጎበኘን።መልካም ጊዜ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 4 dny

      በጣም እናመሰግናለን 🙏❤። በቅርቡ የታይዋንም እንሰራለን።

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm Před 6 dny

    በጭራሽ ሰምቻት የማላቅ ሀገር አስጎበኘሀኝ፣ ቡታን እንዴት ነው የምታምረው ደግሞ በጌታ!!
    Thank you, Maraki!! 💚

  • @user-hs8lj7ek1e
    @user-hs8lj7ek1e Před 4 dny +1

    betam new emtaznanagn keep it up bro thank you.

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx Před 4 dny

    Gross national happiness ❤what a policy!

  • @Kezra347
    @Kezra347 Před 5 dny +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አቀራረብህ ደስ ይላን

  • @MelakuGetahun-vu8bb
    @MelakuGetahun-vu8bb Před 5 dny +1

    ስለኩባ ስራልን

  • @AfahahBibi
    @AfahahBibi Před 3 dny

    ስለሳኡዲ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před dnem

      በቅርቡ እንሰራለን! Thank you for watching 🙏❤