አለምን ይወቁ EP 18፡ አየርላንድ│Ireland
Vložit
- čas přidán 6. 04. 2024
- እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አስራ ስምንተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 18ኛው ኤፒሶዳችን
የሰው ልጅ ያልደረሰባቸው የሚመስሉ በአስደናቂ የተፈጥሮ ገጽታዎች የታደለቺው፣ ሞቅ ባለው የመጠጥ ቤት ባህላቸው እና ለየት ባለው ቀይ ጸጉራቸው በሚታወቁት የአይሪሾች ሀገር አየርላንድን እንጎበኛለን።
ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
.......
Welcome to Maraki Planet's eighteenth episode! Today, our journey takes us to Ireland, the Emerald Isle, renowned for its lush green landscapes, rugged coastlines, and rich cultural heritage. Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
Follow us on Facebook:
profile.php?...
Telegram: t.me/marakiplanet - Zábava
በጣም ደስ ይላል በርታ ብሮ በደንብ ማጣራት ማንበብ ይጠበቃል እጂ ቾሎ ቾሎ ብሰራ ዋው ነው 🎉🎉🎉
Thank you so much bro 🙏❤
ማራኪዬ እናመሰግናለን ስለምታሳየን የምትችል ከሆነ ስለ ታዋቂና ተእፅኖ ፈጣሪ ሰወች ብታጋራን ለምሳሌ ፊደልካስትሮ
ቼጉቤራ
ቶማስሳንካራ
ኒልሰንማንዴላ
መሀተመጋንዲ
አብርሐምሊንከን .....
.
Thank you for the suggestion @MeronAb 🙏❤
ርዕሶቻችን ስናሰፋቸው የጠቀስሺው የታዋቂ ሰዎችን ርዕስ ከግምት እናስገባለን።
Tnx
my second home I love Ireland &people they are kind care people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow des yemil akerareb nw ...
Already in love with Ireland
Thank you 💚
Glad to hear that, thank you for watching 🙏
Grecce 🇬🇷🇬🇷
Abo tebarekilgn!
የተዋጣለት አቀራረብ ነው እናመሠግናለን።
Thank you 🙏🏽 🖤
Well come ❤❤❤
Bailey's አለመጠቀሱ ቅር ቢልም አሪፍ ነው በርቱ።
Thank you @Abiy,
Bailey's ን የአይሪሾች እንደሆነ አላወቅኩም ነበር፣ አሁን ኮሜንትህን አይቼ ነው ጉግል ያረግኩት፣ አመሰግናለሁ።
Ireland 🇮🇪
Ireland my second home❤❤. I just loved that I heard about it with my own language. Aterarekih dess yilal. You pretty much said most things about the country. Well done
Thank you so much dear @Bisrat 🙏❤
Next about Japan
next norway 🔉
በጣም ኣሪፍ ነው የምታቀርበው ቀጥልበት ግን ስለ germany ጀርመኖች ስራልን
በርታ
Thank you 🙏
Iceland please ❤❤🙏🙏🙏
❤❤🎉🎉🎉🎉ዋዉ
ስለነዚህ ታቀርባላቹህ ደግሞ ምስጦች የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላትና ነገር ጎንጓኝ አሠመሳዮች የወደቀዉ ሠራዊት ዘሮች
አልገባኝም ግልፅ አርገው
ስለ ኖርዌ ስራልን
Next pleas weles
ስለ ስንጋፖር ስራልን እባክህ ብሮ
ኡኡ ግን ከባድ ናቸው
አባክህን ሲላ ቺላ 🇨🇱 ማዎቅ ፈሉጋሎ 🙏please
Turkey ስራልን
Iceland please
ቀጠይ ስለ ስዊዝ ላንድ ❤ እናመስግንል
Thank you for watching 🙏
የስዊዘርላንድ ቪድዮም እንሰራለን።
Des yilal esti sile Finland siraln
ግሩም ነው! ጠቃሚ፣ አዝናኝና እውቀት አዘል ፕሮግራም ስለምታቀርብ አመሰግንሃለሁ!
እኔም አመሰግናለሁ! ❤
ስለ ኖ ማንሰ ላንድ ንገረኝ
ኦቶማን ቱርክን ብትኀበኝ
ቀጣይ አርገው
Thank you for watching 🙏
የቱርኪየ ቪድዮም እንሰራለን።
በዚሁ ቻናል ነው የቱርክ ቪዲዮውን የምትሠሩት
Thx bro አለም እያዞርከን ስላለህ thx berta
Thank you so much bro 🙏❤
በጣም ደስ ይላል እስኪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የማንኛውም ኣገር ይሁን ደብሊን ከተማ ቦታው የምታውቀው ካለ ንገረኝ ወንድሜ
Google ላይ የሮሜንያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዚህ አድራሻ እንዳለ ያሳያል፡
Romanian Orthodox Church
Leeson Park, Ranelagh, Dublin 6, Ireland
ደብሊን የምትኖሩ ሀበሾች ካላቹ ደግሞ የተሻለ መረጃ ለዚህ ወንድማችን/እህታችን ብታጋሩት/ዋት አሪፍ ይሆናል።
Mariyam church ale kimmage manor Roman Catholic gen yega Ethiopia church new anytime welcome
@@meronzeleke2585 መቼ መቼ ነው የኛ ቤተክርስትያን ፡እንዴት፡ነው ኢንፎርሜሽን ማግኘት እሚቻለለው
I live in Ireland 🇮🇪 but I didn't found any Orthodox church
@@mekdysisay8118 there’s a church orthodox mariyam church
ፕሊስ ስኡድ አረቢያ ውይም ኢምሬትስ
Zare nw yenetakilgn gn temechitognal berta🙏
Thank you 🙏
Please about Japan
Thank you for watching 🙏
Japan's episode is coming in two weeks
ጐበዝ ከኢንግላንድ
እናመሰግናለን maraki .ምናልባት ይህን የምታዩ ከሆነ ፡የዩኬና አየርላድ ካህናቶች፡ ህዝቡ ጥቂትም ቢሆን እባካችሁ ቤተክርስትያን ፡እንዳለና እንደሌለ ግልጽ ብታረጉ ፡ፌስቡክ ላይ ብቻ ፡አገልግሎት በቂ አይደለም ይቅርታ ግን የቃላት ጉድፈት ካለ
በርታ ድምፅህ በጣም ይጣፍጣል
Thank you betam 🙏❤
New Zealands
ሮማኒያ or ስዊድን
ህዝቦቹዋ ግን ዘረኞች ናቸው ያስጠሉኛል 😠
Iceland please ❤❤🙏🙏🙏
Will do, thank you for watching 🙏
ፕሊስ ስኡድ አረቢያ ውይም ኢምሬትስ
Thank you for watching 🙏
የሳውዲ አሬቢያ ቪድዮም እንሰራለን።