አለምን ይወቁ EP 29: Sweden│ስዊድን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ ዘጠነኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 29ኛው ኤፒሶዳችን፡ በተለያዩ ዘመናት አሰቃቂ ጦርነቶችን ያሳለፈች እና አሁን የሰላም ቤት የሆነቺው የቫይኪንጎች ሀገር፣ ለማመን የሚያስቸግር ሙሉ በሙሉ ከበረዶ ስለተሰራው የአለማችን ቀዝቃዛው ሆቴል፣ ስዊድኖች ቆሻሻን ከውጭ ያስገባሉ፣ ለምን፣ እንዴት፣ ስለሀገሪቱ የዌልፌር ስርዓት፣ ስዊድን ውስጥ ከ260 ሺ በላይ ደሴቶች እንዳሉ፣ በቀለማት ስላሸበረቁት እጅግ አስደናቂዎቹ Northern Lights፣ ከስዊድኖች ጋር ጓደኝነት መመስረት በጣም ከባድ እንደሆነ፣ በአጠቃላይ ኑሮ በስዊድን ምን ይመስላል፣ በዚህ ቪድዮ እስከ መጨረሻው አብረውን ከተጓዙ እነዚህን እና ሌሎች ስዊድንን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
    ......
    Welcome to the twenty-ninth episode of Maraki Planet! Today, we explore Sweden, from its Viking history and peaceful present to the world's coldest ice hotel and why the Swedes import garbage. We'll discuss Sweden's high quality of life, unique welfare system, and the challenges of making friends there, along with the Northern Lights and its 260,000 islands. Stay with us to the end for these and other fascinating facts about Sweden!
    ...............
    Follow us on TikTok:
    / marakiplanet
    For collaboration and business inquiries:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
    Support Maraki Planet:
    www.buymeacoff...

Komentáře • 212