አለምን ይወቁ EP 22: ጃፓን│Japan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ ሁለተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 22ኛው ኤፒሶዳችን፣ ጃፓናውያን እና አለምን ያስደመመው የፈጣን ስልጣኔያቸው ሚስጢር፣ የጃፓን የሻይ ስርዓት እና የዜን ቡድሂዝም፣ በጃፓን ስለምትገኘው ዕድሜያቸው ከ100 ዓመት በላይ የሆኑ አዛውንቶች መገኛ ደሴት እና ረጅም ዕድሜ የመኖር ሚስጢራቸው፣ ከተቀመጠለት መርሃ ግብር 20 ሴኮንዶችን ባለማክበሩ ኦፊስያላዊ የይቅርታ መግለጫ ስላወጣው የጃፓን የባቡር ካምፓኒ እና የጃፓናውያን ሰአት አክባሪነት፣ ጃፓን ውስጥ ከ4000 በላይ ወንዶች ሮቦት አግብተው እንደሚኖሩ እና ሌሎች ጃፓንን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
    ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    .......
    Welcome to the twenty-second episode of Maraki Planet! In today's 22nd episode, join us as we delve into the intriguing secrets behind Japan's rapid civilization that has left the world in awe. We'll unravel the mystique surrounding the Japanese tea system intertwined with Zen Buddhism, explore the remarkable longevity of residents on a certain Japanese island, and uncover the fascinating story behind a train company's formal apology for being a mere 20 seconds behind schedule. Additionally, we'll touch upon the curious phenomenon of over 4000 men who have tied the knot with robots in Japan, among other captivating insights into Japanese culture.
    Ishikari Lore by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Source: incompetech.com/music/royalty-...
    Artist: incompetech.com/
    Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    Follow us on Telegram:
    t.me/marakiplanet
    Contact us:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
  • Zábava

Komentáře • 96

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 Před 2 měsíci +24

    ከልጅነቴ ጀምሮ የኮሪያ የጃፓን የቱርክ የአረብኛ እና የላቲኖችን ፊልም በደንብ እከታተላለሁ ብዙ ነገርም አግኝቸበታለሁ የሆነ ጊዜ ደግሞ ኪሞኖ መልበስ ብቻ ነበር የቀረኝ (በህንድ ወይም በአሜሪካን አክሽን ፊልም ክንፍ ያላችሁ ይገባችኃል😂)በጃፓኖች ተገርሜ ስለ kaizen "5s" የሚያብራራ አንድ መፅሐፍ አንብቢያለሁ ድንቅ ነበር እኛም ከእነሱ የምንወስዳቸው ብዙ ነገሮች አሉ የኢትዮጰያ ቤተሰብ ሁሉንም ባይሆንም እንደ ጃፓኖች ሸክላ (የተሰበረ መጠገንም ሊሆን ይችላል kintsugi) ሰርቼ እኖራለሁ ማለት 😒 ሁሉም ሰው ዶክተር ወይም ፓይለት የሚባለው እሳቤ ልክ አይደለም ባይ ነኝ ማራኪዬ በጣም የወደድኩት አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ✌

    • @Hlina-zn6pm
      @Hlina-zn6pm Před 2 měsíci +2

      Haha እኔም የኮርያዎቹን ሳይ ባንድ ወቅት እንደዛ አርጎኝ ነበር፣ ልክ ነሽ 😃😃

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci +2

      Thank you dear @MeronAb 🙏🏽🖤

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy Před 2 měsíci +3

      ፈጣሪሽን ብትከተይ እንደዛ መና ታስወርጅልን ነበር😢😢

    • @MeronAb7271
      @MeronAb7271 Před 2 měsíci +1

      @@solomonassefa-sc9dy ልክ ብለሀል ግን ይሄ ሁሉ ላይ ሰንበት ት/ት የማጠናከሪያ እና የቋንቋ ት/ት ቤቶች የስዕል ት/ት በመሄድ ጭምር ነበር ያሳለፍኩት እወነቱን ለመናገር የሰው ልጅ ከብዙ ከተውጣጣ ነገር ነው የሚሰራው በትምህርት ወይም መንፈሳዊነት ብቻ አይገነባም እኔ ተጠቅሜበታለሁ

    • @MelatHaftey
      @MelatHaftey Před 2 měsíci +1

      Tleyaleh❤

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  Před 2 měsíci +12

    ቪድዮውን በMusic Copyright ምክንያት እንደገና አፕሎድ ማድረግ ነበረብን።
    Thank you for watching 🖤🙏

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Před 2 měsíci +10

    ዋው እደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪኮች ከነአቀራረቡ በጣም ይማርካል:: በርታ! እናመሰግናለን በጣም 🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci +1

      እናመሰግናለን እኛም 🙏❤

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm Před 2 měsíci +10

    "እሩቅ ምስራቅ ሳለው፣ ሮቦትዋን ወድጄ" ነው አዲሱ ዜማቸው በሉኛ 😂😂
    በጣም ምርጥ ኢፒሶድ ነው። እነ ጋሽ ከበደ ያኔ ጃፓን እንዴት ሰለጠነች ብለው ሊያስተምሩን ሲለፉ ሰምተናቸው ቢሆን ኖሮ፣ ምናልባት አሁን እኛም ልክ ጃፓኖች ከምዕራባውያኑ ተምረው የደረሱበትን ደረጃ እንደርስ ነበር። ቪድዮውን ካየው በኋላ፣ ሃይማኖታቸው በስራ እና በአኗኗራቸው ላይ ያሳደረው ተፅእኖም ገባኝ።
    Love from Ethiopia 💚

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci

      በጣም ትክክል ነው @Hlina,
      Thank you for watching 🙏❤

  • @user-wp2iz1wx2e
    @user-wp2iz1wx2e Před 2 měsíci +10

    ❤❤ የMaraki Planet ቤተሰቦች ስለሮቦት ሚስቶች አንድ ቀን ሰፋ ያለ discussion ከአዘጋጁ ጋር የምንወያይ ይሆናል😂። በተለይ ባገባት fully charged & loyal ሮቦት ሚስቱ ላይ Cheat አድርጎባት እንዳታዉቅ ብሎ Format and Restart አድርጎ ባላወቀ mood ስለሚኖረዉ ባል ሌላ episode እንፈልጋለን።😎😎😎
    በተረፈ ግን ለዛ ያለዉ አቀራረብ, በመረጃ የዳበረ, ለአሁኑም የሀገራችን ትዉልድ ትልቅ ትት የሚሰጥ መረጃ ነዉ። በርታልን ወንድም።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci

      This is so funny 😆😆
      Thank you for watching 🙏❤

    • @ethtewahdo11
      @ethtewahdo11 Před 2 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ድምፅ ከማራኪ አቀራረብ ጋር !!

  • @user-miko443
    @user-miko443 Před 2 měsíci +11

    አንተ ትችላለክ ዋው ነዉ እስኪ 20 k እናስገባው🎉🎉🎉

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 měsíci +3

    በጣም አመሰግናለሁ ጠይቄህነበርና መታየት ካለባት ዋነኛ ሀገር ናት ብዙ መማር ይቻላል ብዙጠቃሚ ነገሮች አሏቸው።

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Před 2 měsíci +2

    እኛም በተቃራኒው ሌላ አለም ውስጥ ነን - አይገርምም?! ይሄ ሐገርና ህዝቦቿ የመረጡትን መሆን እንደሚችሉ አመላካች ነው ። እኛ የመረጥነው ካለንበት አድርሶናል ፣ የጃፓኖቹ መንገድ ደግሞ ከደረሱበት።

  • @Kiduss-vr2lv
    @Kiduss-vr2lv Před 2 měsíci +9

    ስለ Ethiopia ታሪክ ሲራልን የምትሉ like አድርጉ

  • @amaret2005
    @amaret2005 Před 2 měsíci

    ዋው እናመሰግናለን

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 2 měsíci +1

    Thank you 🙏 keep up the good work

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 Před 2 měsíci

    እውነት ነው ጃፖን ድንቅ ህዝብ ያላት ሀገር ናት።

  • @Flame70
    @Flame70 Před 2 měsíci

    Wow Thanks

  • @melkamuwogari7008
    @melkamuwogari7008 Před 10 dny

    Good I love it

  • @habir1726
    @habir1726 Před 2 měsíci +1

    Tnx

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu Před měsícem

    ከጃፓን ብዙ ነገር ተምራለው thx bro

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 2 měsíci +3

    ድምፅህ ያምራል በቀጣይ ስለ ማይናማር ሥራልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ 😇🙏❤
      በቅርቡ የሚየንማርም እንሰራለን።

  • @endalechane5157
    @endalechane5157 Před 2 měsíci +4

    እዲህ በስልጣኔ ማማ ላይ የተቀመጠች ሀገረ ጃፓን ስለምን እራሥን በራስ ማጥፋት ወይም መግደል ከአለም ሀገራት የመጀመርያውን ተርታ ያዘች ይህን ለምን አብረህ አለቀረብክም
    መሠልጠን የመጨረሻው ግብ መሠይጠን ይሆን ?

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Před 2 měsíci +1

    Thank l am living Japan

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci +1

      Thank you for sharing @Kebede, we would love to hear more about life for Habeshas in Japan ❤

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před měsícem

    ብዙ መማር ይቻላል ብዙጠቃሚ ነገሮች አሏቸው።

  • @Ryan-xc4lx
    @Ryan-xc4lx Před 2 měsíci

    What the best it is!!!; would produce about china and Greece?

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z Před 2 měsíci

    ስለ ጊንግስተን ጀሜይካ ስራልን ብሮ አመጋገባቸው ባህላቸው ደስ ይላል

  • @DestaTaye-gp2xe
    @DestaTaye-gp2xe Před 2 měsíci +1

    Waw,best,Japan,

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx Před 2 měsíci +2

    ❤❤ Japan

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 Před měsícem

    ጃፓንንን ምናቃት በልጅነታችን ነው ኦሺን በሚለው እረጅም አመት የታየው የኢቲቪ ተከታታይ ፊልም !

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 2 měsíci

    በጣም ማየት የምፈልገው ሀገር ብዙ ነው ያስተማርከን ሲቀጥል ቻይናና ኮሪያ እንጂ አሜሪካና ዩሮፕ አይመቹኝም

  • @LEOREALM2
    @LEOREALM2 Před 2 měsíci

    Desyemil program new abt countries man .....
    I have read the book japanese are hardworkers and unified ,we should learn a lot from them except religion
    Bzw your tube is no1 by responding to ur viewers comments
    Wish u the best!

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Před 2 měsíci +1

    sayo nara 😊

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv Před 2 měsíci +1

    አለም ከተፈጠረች ስንት አመቷ ሁኖ ነዉ ከ30ሺ አመት በሚፊት እምትለዉ🤔

  • @mamitugirma97
    @mamitugirma97 Před 2 měsíci

    Grenada ስለምትባል ሀገር ንገረን

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Před 2 měsíci

    ስለ ካሪቢያኗ ሱሪናሚ ወይም ባርቤዶስ ስራልን

  • @SurafelSent
    @SurafelSent Před 2 měsíci +1

    ሲሼልስን አስጎብኙን

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Před 2 měsíci +1

    አይ እኛ ኩሽ ማንኩሽ የጃፓን እቃ ስንል ተንኮሻኩሸን ቀረን ።

  • @isakali5761
    @isakali5761 Před 2 měsíci +1

    አቀራረብህ በጣም ተመችቶኛል ግን 30 ሺህ ዓመታት ያልከው ነገርስ ምንድነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci

      Thank you @Isak
      ይህንን ማጣቀሻ ማየት ይቻላል፡
      aboutjapan.japansociety.org/content.cfm/early_japan_50000bc_710ad

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 Před 2 měsíci

    Baxam das yemil aqararab!!!!

  • @user-xm7zc9ib1d
    @user-xm7zc9ib1d Před 2 měsíci

    Next Egypt please

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci +1

      Thank you for watching 🙏❤, soon we will make an Episode for Egypt!

  • @user-ek9th4le3k
    @user-ek9th4le3k Před 2 měsíci

    13Million??? 37million people are living in Tokyo.

  • @jobjob2375
    @jobjob2375 Před 2 měsíci

    Berto

  • @salamaasalamaa9888
    @salamaasalamaa9888 Před 2 měsíci

    ይሄ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ሰው እንዴት እሮቦት ያገባል

  • @DamxishMan
    @DamxishMan Před 2 měsíci

    Ethiopia hizb ahiya tornet wust nwu

  • @dagimalmaz5237
    @dagimalmaz5237 Před 2 měsíci

    I love Japan I was there last year

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci +2

      Thank you for sharing @Dagim, we would love if you can also share with us what you loved the most about it ❤

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před 17 dny

    Pearl Harbor is found inside Pacific Ocean not i Atlantic Ocean.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 16 dny

      Thank you for the correction @Adugna 🙏❤

  • @abdulrame362
    @abdulrame362 Před 2 měsíci

    chili btakerb

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 10 dny

    ቤተ ጣኦቱ ነው( 🐉 )ቤተመቅደስ ???

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 10 dny

    እኔ ጃፓን እረጅም አመታት ሁኖኛል ስልጣኔው 100%እርግጥ የምያስገርም ነው ግን ጃፓኖች በደመ ነስፍ የሚነቀሳቀሱ ሁነዋል ::🇯🇵🇯🇵🇯🇵🇯🇵የጃፓን ባንዴራ እጅግ የምያሳዝን ታሪክ መግለጫ እንደሆነ ነው የማውቀው አሁን ያለ ባንዴራ ከአሜሪካ ጦርነት ቡሀላ እንደሆነ ይነገራል ቀዩ ደም ነጩ ንፁህ የንፁሃን ደም የሚል ትርጉም እንዳለ ው ይነገራል ::

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn Před 2 měsíci +2

    Ara ጃፓን ሀገር ዎይም ጋናት ግራጋባኝ🤔ግን የአፍሪካ ነጋር ሼም ነው ተኝታናል 😔😔🙄

  • @user-ir1ty7cj5z
    @user-ir1ty7cj5z Před 2 měsíci +1

    🇨🇭asgobgen

  • @user-yu3vb2vl9r
    @user-yu3vb2vl9r Před 2 měsíci

    አንድ የእሮቦት ሚስት እፈልጋለሁ አንተጋር ነው የሚታዘዘው ዘንድሮ ሴቱ አልሰማ ስላለ የሚሰማ እሮቦት ያስፈልገኛል

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 Před 2 měsíci

    እንዳክ'ን የቅዳሜ ቀደዳን የሚያጋራን የፌስቡክ ወዳጄን ፅሁፍ መሰለኝ🤔

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci

      ተመሳስሎብህ ነው የሚሆነው፣ እስኪ ጽሁፉን ወይም ሊንኩን ሼር አርገን።

    • @belloshabeshawi3898
      @belloshabeshawi3898 Před 2 měsíci

      @@marakiplanet ሴት ነኝ🌚
      ለግዜው ከፌስቡክ ስለራቅኩ የአባቱን ስም በውል አላስታውስም ነገር ግን በ'Endalkachew.....' ብለህ በመፈለግ ወይም "የቅዳሜ ቀደዳ" ብለህ ብትፈልግ እንዳለ የእሱን ፅሁፎች ያመጣልሀል። ብታየውና ብታነበው ይጠቅምሀል ባልሳሳት ከፌስቡክ እስከራቀበት ግዜ ድረስ ወደ ሰላሳ ሰባት (ሰላሳ 9) የቅዳሜ ቀደዳዎችን አስነብቦናል!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci +1

      ይቅርታ በጣም ጾታሽን ስላሳሳትኩት፣
      እኔ እንኳን አላቀውም፣ ግን ቼክ አረገዋለሁ፣
      Thank you 🙏❤

    • @belloshabeshawi3898
      @belloshabeshawi3898 Před 2 měsíci

      @@marakiplanet ምንም አይደል💚
      ቼክ አድርገው ሀሳባችሁ በጣም ይቀራረባል ምናልባት የአፃፃፍ ዘይቤው ለአተራረክህ ይረዳህ ይሆናል!

  • @eyob9654
    @eyob9654 Před 2 měsíci +2

    ጥሩ ነዉ አቀራረብህ። ግን ከ 30,000 አመት በፊት እሚለዉን እርሳዉ እሱ ዉሸት እና ሞኝነት ነዉ አለም እራሱ ከተፈጠረች 7516 አመተ አለም ነዉ ይሄ በቀላሉ የተረጋገጠ ነዉ መረጃም አለዉ።30,000 ግን ኬት አመጣኸዉ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 2 měsíci

      Thank you @Eyob
      ለበለጠ መረጃ ይህንን ማጣቀሻ ማየት ይቻላል፡
      aboutjapan.japansociety.org/content.cfm/early_japan_50000bc_710ad

    • @desalegnfantu-fo6ew
      @desalegnfantu-fo6ew Před 2 měsíci

      ያንተ መረጃ ከየት ነው?