Russia-Yakutia│ሩስያ-ያኩትያ፡ በምድራችን ቀዝቃዛው ስፍራ ሂወት ምን ትመስላለች?
Vložit
- čas přidán 1. 06. 2024
- በፕላኔታችን ላይ እጅግ በጣም አስቸጋሪ እና እጅግ የከፋው የአየር ሁኔታ ምን እንደሚመስል አስበዉት ያውቃሉ? በሰሜናዊ ምሥራቅ ሩሲያ አንድ ክልል አለ፣ እዚህ የሰው ልጅ ይኖርበታል ብሎ ለማሰብ እንኳን ያስቸግራል። የያኩቲያ (Yakutia) ክልል በምድራችን ላይ ካሉት በጣም ቀዝቃዛ እና እጅግ ከባድ አካባቢዎች አንዱ ነው፣ የክረምት ወቅት ከጥቅምት እስከ ግንቦት ወራት የሚቆይ ሲሆን የሙቀት መጠኑ እስከ -55 ° ሴ ይደርሳል። በዚህ ‘የቅዝቃዜ ጫፍ’ ተብሎ በሚጠራው የምድራችን ክፍል ሰው እንዴት ይኖራል? የዕለት ተዕለት ኑሯቸው ከእኛ በምን ይለያል? እነዚህ ጠንካራ ሰዎች በቀዝቃዛው ጨለማ የክረምት ወራት ቀኑን ለማሳለፍ ምን ማድረግ አለባቸው? ምን ይለብሳሉ? ምን ይሰራሉ? ምን ይበላሉ? መቼስ ብዙ ጥያቄዎች እንደሚኖሮት አልጠራጠርም። እስኪ፣ ወደ ያኩትስክ እንሂድ እና እንመልከታቸው።
......
Have you ever wondered what the harshest weather on Earth looks like? In northeastern Russia's Yakutia region, winters last from October to May, with temperatures plummeting to -55°C. How do the resilient inhabitants of this icy world live and thrive in such extreme conditions?.
Footage credit:
Matt & Julia - @MattandJulia
Mathewsyata - @Machu_08
Carol Of The Bells by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 licence. creativecommons.org/licenses/...
Artist: audionautix.com/
Follow us on Facebook:
profile.php?...
Follow us on Telegram:
t.me/marakiplanet
Contact us:
marakiplanet@gmail.com
t.me/Mihret_Ab_14 - Zábava
የዚ ፔጅ አዘጋጆች ሰራተኞች በርቱልን በብዙ በማይሆንና ነገር የደነዝዝነውን እንደው እናንተ እዚ ፔጅ ላይ መተን ተፈጥሮንም አለ ምንም እናያለን ነው ምለው በርቱ እስቲ በዛው መቼስ የሀገራችን ሰው በአውን ሰአት እማንኖርበት ቦታ የለም እስቲ በምሰሩዋቸው ሀገሮች ላይ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉም እንደሌሉምን ኤንባሲም እንዳለን ከኛ ሀገርስ ጋር ግንኙነታቸው እንዴት እንደሆነ በዛው ጠቆም አርጉን አሳውቁን
በዛው አንድ ቀን እስቲ ስለ ኩባ አንድ ፕሮግራም ስሩልን
በጣም እናመሰግናለን @Gigi 🙏❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የሰጠሺን/የሰጠሀን፣ በቀጣይ ኤፒሶዶች ለማካተት እንሞክራለን!
ምርጥ channel በፖለቲካ በ negative ነገሮች የሰለቸ አይምሮችን የምንፍታታው ቦታ ነው thx bro
Thank you so much dear bro 🙏❤
የሰው ልጅ ተፈጥሮ እጅግ ያስደንቃል፣ ይሄንን ተላምደው መኖራቸው ብቻ ሳይሆን እነዛ በበረዶው ሚዋኙት ሰዎችም በጣም የሚገርሙ ናቸው።
በርቱ፣ እናመሰግናለን!
Thank you for watching 🙏❤
ድምፅክ አቀራረብክ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ደቂቃ ቢጨመር እላለሁ። ወደፊት አለምን የመጎብኘት እቅድ ስላለኝ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ሳይ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ያኩታንም እንደማያት ተስፋ አረጋለሁ
This is unbelievable! Thank you for sharing!
በጣም ገራሚ ነዉ ስላስጎበኘሀን እናመሠግናለን
Thank you dear @Yoseph 🙏❤
🙏🙏🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ድንቅ ነው
እናመሰግናለን!!!
Thank you for watching 🙏❤
እናምሰግናለን ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you bro 🙏❤
በጣም እናመሰግናለን ብሮ ብራቮ!!👏❤
Thank you so much @chefselam 🙏❤
Amazing episode, this is a documentary like quality. Keep it up 🤩
If you could also produce episodes focusing exclusively on different cultures, similar to anthropological documentaries, that would be fantastic.
Thank you so much, we will! 🙏❤
Very very thankyou ❤❤❤❤❤❤❤
Most welcome 😊
Ayyy...ethiopia.
አለም ለየቅል ነች ይሄን በምጽፍበት ሰዓት ቀን ላይ 45⁰ ሴልሽየስ የሙቀት መጠን እና አሁን ማለትም ማታ ላይ 33⁰ ላይ ነው በድንገት ዛሬ ማቀዝቀዣው ተበላሽቷል እና እላችኋለሁ እስራኤል ነው ምኖረው ያው ሀገሪቱ የተለያየ አየር ጠባይ ያላቸው ከተሞች ነው ያላት እንደ እድል ሆኖ እኔ የምኖርባት ቲቤሪያ(ገሊላ ባህር) ዳር ያለች የቱሪስት መዳረሻዎች ከሆኑት ውስጥ አንዷ በሆነችው ነው ምኖር ያው ያለችበት የበታ አቀማመጥ ዝቅተኛ ቦታ ስለምትገኝ የእሳቱ ነበልባል ሊገለን ነው በክረምት ደግሞ እንደ አንታርክቲካ ይቃጣታል😂 እና ሰዎች አለም እንደዚ ነች እላችኋለሁ ፈጣሪ እስራኤልን እና ኢትዮጵያን ይጠብቃል 🇮🇱🇪🇹❤
ዋው ይገርማል፣ እውነት ነው አለም ለየቅል ነች። ስላጋራሀን በጣም እናመሰግናለን @Israel።
በጣም ሱስ ይዞኛል። እባካችሁ በሳምንት 2 ቀን ይሁን። ባይሆን ኮንተንት በማዘጋጀት እናግዛለን።
እናመሰግናለን 🙏❤
ያለ vissa ስለምታስጎበኘን ሁሌም ምስጋናችን ይድረስህን !!! እዚህ ግን ብርዱን አልቻልኩትም😂😂
Thank you so much bro🙏❤, ከአጋዘን ቆዳ የተሰራው ጃኬታቸው መልበስ አትርሳ 😀
Please domnicab republic sraln
ebakih erob ena ehud tolo tolo I
beterefe gobez neh
sle haymanot btseraln des ylegnal
Thank you so much, we will! 🙏❤
ኢትዮጲያውያን እዚያም እንደሚኖሩ ነው ።
yes
Thank you for watching 🙏❤
አዎ እንኖራለን በጣም ምርጥ ከተማ ናት
@@solomonassefa-sc9dy ዋው ይገርማል በጣም፣ ስለ ከተማው እና ስለ ሀበሻ ኮሚኒቲ ተጨማሪ መረጃ ብታጋራን ደስ ይለናል!
ሰው የሌለበት ግን ወዴት ነው?.... አስቡ እስቲ
Thank you for watching 🙏❤
ያኩቲዎች ፍሪጅ አላቸው?
ጥሩ ጥያቄ ነው 😃
ቤት ውስጥ በማሞቅያው ምክንያት የሙቀት መጠኑ ስለሚስተካከል ፍሪጅ የሚጠቀሙ ይመስለኛል።
ኢትዮጵያውያን H-pylory ናቸው … አሲድ ሚዲያ ውስጥ ይኖራሉ😂😂😂😂
Thank you for watching 🙏❤
This is unbelievable! Thank you for sharing!
This is unbelievable! Thank you for sharing!
This is unbelievable! Thank you for sharing!
Thank you for watching 🙏❤