Komentáře •

  • @n.949
    @n.949 Před 2 lety +7

    ሰላም ሳሎኖች እንዴት ናችሁ
    የዘውትር አድማጫችሁ ነኝ 🙌
    አብዱልሠመድ 🙏

  • @abialex5321
    @abialex5321 Před 2 lety +4

    የዚህ አይነት ተረክ ስሩልን ማረፊያ እንዲሆነን። እናመሰግናለን ሳሎን በርቱ

  • @tayebrihanu8184
    @tayebrihanu8184 Před 2 lety +7

    ምርጥ ነህ አብዱልሰመድ መሃመድ❤❤❤

  • @chuchutekalign6180
    @chuchutekalign6180 Před 2 lety +3

    ዘወትር የእናንተን ጥሩ ጥሩ ስራ እጠብቃለሁ ሳሎኖች እናከብራቹሃለን።

  • @fasiladerajew8775
    @fasiladerajew8775 Před 2 lety +2

    I love your voice tnx bro you so amazing

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 Před 2 lety +3

    ምንም አትጠረጠር እሄ ዜና ጠቃሚ እንጂ ረብዬለሽ አይደለም ምክንያቱም አሁን ሀገራችን ላይ በለው በሽታ ተስፋ እንደንቀርጥ የደረገን , እናመሰግናለን አብድልሰመድ

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 Před rokem +1

    ሳሎኖች በጣም መካሪ እና አስተማሪ ስራዎች እያቀረባችሁልን ነው በሩቱ ።"ሀገር የሚገነባው ጠጠር በመወርወር ነው"። እንደዚህ መልካም ነገሮቾን በማሳየት አርአያ የሚሆኑ ዩ ቱዩቦች መሆን ይቻላል አክባሪያቹ ነኝ ።

  • @kedirworku1
    @kedirworku1 Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ አቀራረብ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před 2 lety +6

    ከአሜሪካን አይን ይሰውራት

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Před 8 dny

    እውነት ነው ለኛም በጎ መሪ ከጎጥ ከዘር ወጥቶ እንደሰው የሚያስብ መሪ ፈጣሪ ይስጠን

  • @khalidasmamaw6652
    @khalidasmamaw6652 Před 2 lety +1

    Wow it's amazing 👌👌

  • @solomonaregawi2866
    @solomonaregawi2866 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ሆይ ሲንጋፖር የቀየር አምላክ ሀገራችን ሠላም ፍቅር አንደነት እድገት ብልፅግና ስጠን ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @temesgentantu5977
    @temesgentantu5977 Před 3 měsíci

    I always like you ending,,,,,,,ዝምታዉ ደስ ዪላል

  • @fasiladerajew8775
    @fasiladerajew8775 Před 2 lety +1

    Goooodd job and tnx

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 Před 2 lety +1

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን ሠላም ለፍጥረታቱ ሁሉ

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 Před rokem +1

    Good job bro

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 Před 2 lety +1

    Lk neh metfown bcha sayhon truwnm mayet wesagn new enshaallah tesfa ankortm

  • @EmanAhmed-vl1cz
    @EmanAhmed-vl1cz Před 2 lety +1

    respect 🙏

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 Před 2 lety

    Tebarek!!!!!!!💚💛❤️💚💛❤️

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 2 lety +3

    😢ሀገራችንም ፈጣር እንድ ቢቀይር ከዘረኝነት አውጥቶ

  • @gethun9236
    @gethun9236 Před 2 lety +1

    Abo fetari yebarkeh ewnet new huli moaret minem ayetkemenem fetari Ethiopian endi lemehone sayehone endehu yenesuen gemashi binderes yerdan

  • @ma9546
    @ma9546 Před 2 lety +1

    Thank you ❤️

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986

    እናመሰግናለን ወንድም 🙏 ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety +2

    ሳሎኖቹ ሱሴ ናቹ uk

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 Před 2 lety +1

    ይግርማል አጠገቤ ሁና አላውቃትም ነበር

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před 2 lety

    እኛ ታሪክ በማውራት አንደኛ ነን ቅድመአዳም ተዋግተው ነፃ ምድር ቢኖረንም እርስ በርስ በምቀኝነት አንዱ የአንዱን ንብረት ወይም ስራ ስናፈርስ አንዱ ያደለበውን አርዶ መብላት አንዱ ሲሰራ ሌላው ሲያፈርሰው በእኛ ጊዜ ጃፓን እንዴት እንደሰለጠኝ አንብበናል ግን አልቀሰቀሰን ሽኩቻ ምቀኝነት ዘረኝነት ሌብነት ጉበኝነት ስንፍና ይህ ሁሉ የእድገት ማነቆ ነው ፈጣሪን እናማር ወይስ በራሳችን ምጡቅ እውቀት ማጣት ወኔቢስ አደረገን💚💛❤️🙏

  • @rakebegebrekidan2970
    @rakebegebrekidan2970 Před 2 lety +1

    Good job.

  • @Nina54757
    @Nina54757 Před 2 lety

    Enameseginallen

  • @semereteklay2655
    @semereteklay2655 Před 2 lety

    Wel sirrrr ❤️❤️❤️

  • @bekibrugetahun4886
    @bekibrugetahun4886 Před 2 lety +1

    በስመአብ!! ትችላለህ︎!! ልዩምነህ።

  • @nejat61ahmed11
    @nejat61ahmed11 Před 2 lety +1

    abo bereka hun

  • @davidgebre5349
    @davidgebre5349 Před 2 lety

    👌👌👌

  • @realestateaddisababa7292

    👍💪

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 2 lety +8

    አሪፍ ፕሮግራም:
    እኛም ተስፋችኝ ብዙ ነዉ
    አሪፍ መሪ አግኝተናል

  • @tedynatan9699
    @tedynatan9699 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr Před rokem

    #ከንቲባችን አዳነች አቤቤን ጉብኝት እንዲያደርጉ በትትህትና እጠይቃለው
    አድርሱልኝ

  • @user-bn3ow7ob5j
    @user-bn3ow7ob5j Před 7 měsíci

    ይሰማሀል አብይ አሕመድ አሊ ዘረኝነት ጥንብ ነው

  • @abduahmed9723
    @abduahmed9723 Před 2 lety +1

    Bertulin yemitedasesuachew gudayoch ejigun des yemiluna asfelagi nachew bezihu ketilubet

  • @besttube5033
    @besttube5033 Před 2 lety

    pabelo escobar akerebelen

  • @nardosmengste9636
    @nardosmengste9636 Před 2 lety

    እና ለለውጥ ኢትዮጲያም ትበታተን እያልክ ነው?

  • @fasiladerajew8775
    @fasiladerajew8775 Před 2 lety

    Alem 1800 yalefewn egna ahun eyenorin nw

  • @danielmboy9766
    @danielmboy9766 Před 2 lety

    ኢትዮፒያ መቸ ኣትቀየርም with 64 iq

  • @MohammedMohammed-yc3ug
    @MohammedMohammed-yc3ug Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያማ አህያዎች እያፈረሷት ነው

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 Před 2 lety +1

    Mirix zigijjit asigaram aqararab inde inante ayinat yalawun gazexagnoche subscribe madirag baq ayimasilagnim ,hulagab timirit asichabach mirix muya!!!!