አለምን ይወቁ EP 23: ኒካራጓ│Nicaragua

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2024
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ ሶስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 23ኛው ኤፒሶዳችን፣ ብዙዎች ወደ አሜሪካ ለመግባት እንደ መሻገሪያ የሚጠቀሙባት፣ የሀገሪቱ መንግስትም አሜሪካን ለመቅጣት ስደተኞችን ያለ ቪዛ የሚያሳልፉባት፣ የ2023 ሚስ ዩኒቨርስ ቁንጅና ውድድር አሸናፊዋ ቆንጆን ያበቀለቺው፣ እንዲሁም የአለማችን በርካታ ንቁ እሳተ ገሞራዎች መገኛ የሆነቺውን ውብ የመካከለኛው አሜሪካ ሀገር ኒካራጓን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
    ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    .......
    Welcome to the twenty-third episode of Maraki Planet! In today's 23rd episode, we explore the beautiful Central American country of Nicaragua. Known for its stunning landscapes and active volcanoes, Nicaragua also plays a significant role as a crossing point for many immigrants on their way to the United States. Additionally, Nicaragua boasts the 2023 Miss Universe winner, highlighting its cultural pride and beauty.
    Content Credit:
    John Marcus, a tour guide and content creator in Nicaragua.
    Follow him for more Nicaraguan videos:
    ‪@marcusadventures‬
    Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    Follow us on Telegram:
    t.me/marakiplanet
    Contact us:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
  • Zábava

Komentáře • 44

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  Před 29 dny +1

    Russia-ሩስያ፡ ለማመን የሚያስቸግር! ሂወት በምድራችን ቀዝቃዛው ቦታ 🥶
    czcams.com/video/LZ5n0nK8L_c/video.htmlsi=LZ6QtzahNe8q5qXf

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 Před měsícem +6

    ውድ የማራኪ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ጥሩ ፕሮግራም እያሠማችሁን ነው ግን በዚህ ዝግጅት ሌላ ተጨማሪ የምንሠማው ዝግጅት እንድታቀርብ አስተያየቴን እሠጥሀለሁ በርቱ ተባረኩልኝ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před měsícem +1

      እናመሰግናለን ሰለሞን 🙏❤

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 Před měsícem +5

    ኢሄ ቻናል በጣም ምርጥና መረጃ ሰጪ ነው ግን ሁሌም ማየት እረሳለው!!!

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 Před měsícem +6

    ሰላም ውድ የማራኪ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ተማሪወች,ሰራተኞች... ክረምት እየደረሰ ነው እና የእረፍት ጊዜአችሁን ማራኪ እስካሁን ካሳየን የት ለመሄድ አስባችኃል እኔ በበኩሌ ያለፉኝን video ጉብኝቶች መለስ ብየ ማየት አስቢያለሁ ( ልክ እንደመሄድ
    እኩል ነው በሚለው😂) ማራኪዬ እናመሰግናለን ጥሩ ነገር እያገኝሁበት ነው💫

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před měsícem +1

      Thank you @MeronAb 🙏❤

    • @Haiez19_tube
      @Haiez19_tube Před 26 dny

      ልክ ነዉ በርቱ
      ከላይ ፅሁፍሽን ሳይ እንሂድ የምትዪኝ መስሎኝ ነበር

  • @samseid0
    @samseid0 Před měsícem +1

    አሪፍ አቀራረብ ነው።

  • @user-pk6xf7ew9l
    @user-pk6xf7ew9l Před měsícem +2

    ስለ ፓርቹጋል ዘግብልን

  • @user-ut9uk2lr6v
    @user-ut9uk2lr6v Před měsícem +1

    Thanks a lot .

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 15 dny +1

    ባንዲራቸው ላይ ያለው የኢሉሙናቲ የፒራሚድ ምልክት የጸሀይ አምኮን ያንጸባርቃል።

  • @avolatube_8253
    @avolatube_8253 Před měsícem +1

    ድንቅ ናችሁ

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Před měsícem +1

    የመጀመሪያው ጎብኝ ዋውውው ኒካራጓ

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před měsícem

    Betam yemwedewon mereja new yestehgn❤❤❤❤

  • @UmerShemsu
    @UmerShemsu Před měsícem +1

    Nikaragua ketsta berera kale yemiyaqe iforem

  • @user-tp4mz7zw3r
    @user-tp4mz7zw3r Před měsícem +2

    Wendme sle norway and fiji

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Před měsícem +1

    እኔ ለየት ባለው ኘሮግምህ ተደስቼለሁ ስፈለገው የነበረው በድንገት ያገኘሁት ዋውውው ምርጥ ኘሮግራም ምርጥ አበቀራረበ

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu Před měsícem

    Thx ❤❤❤

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 Před měsícem

    Epic, epic, epic!!!

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 Před měsícem

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @save7997
    @save7997 Před měsícem +1

    ባንዲራው መሀል ላይ ያለው የኢሉሙናቲ ምልክት ነው የሚመስለው ።

  • @gigiabiti426
    @gigiabiti426 Před měsícem

    በምን በኩል ነው አሜሪካንን እምታዋስነው ግን

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 Před měsícem

    ስታቀርብ ሀይማኖታዊ ፐርሰንትም አካት በምታቀርበው መረጃ ላይ

  • @loveGodforever1998
    @loveGodforever1998 Před měsícem

    first

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Před měsícem

    ፫ተኛ ነኝ ዛሬ 😘😘😘🙏🙏💕

  • @TitiFantahun
    @TitiFantahun Před měsícem

    We had really successful travel we appreciate u

  • @avolatube_8253
    @avolatube_8253 Před měsícem +1

    ኧረ ይኸ ገጽ ሳብስክራይበር ያንሰዋል። ሁላችንም ለጓደኞቻችን በመላክ እናስፋፋው።

  • @user-ks5qb3zs4j
    @user-ks5qb3zs4j Před měsícem

    እዉነት ነዉ ጓደኞቸ በዚች አገር አድርገዉ አሜሪካ ከገቡ አንድ አመት ሆኗቸዋል ጥሩ መስመር ነዉ

    • @AbduRaziz-gg7ui
      @AbduRaziz-gg7ui Před měsícem

      እዛ ከገባሁ ቦሀላ ደላላ ካላቸው ብጠይቂልንና ከኢትዮጵያ ቀጥታ አየር መንገድ ካላት መረጃ ብትሰጭን

  • @gigiabiti426
    @gigiabiti426 Před měsícem

    እኔን የገረመኝ እንዴት በፕሌን 30 ሰአት ይፈጃል
    ከአዲስ አበባ ቱርክ ከዛም ኒካራጎ በረራ አለ ይባል አደል እንዴ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před měsícem

      ሰአቱ የኤርፖርቶች የርትራንዚት ሰአታትን ጨምሮ ነው፣ ከ30 በላይም ሊሆን ይችላል።

    • @AbduRaziz-gg7ui
      @AbduRaziz-gg7ui Před 29 dny

      ​@@marakiplanet ከኢትዩጵያ ግን እንዴት ነው በረራ ማግኘት ሚቻለው ትኬት የት ብዬ እንደምቆርጥ ግራ ገባኝ እባክህ ምታቀው ካለ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 29 dny +1

      ይቅርታ መረጃው የለኝም!
      ምናልባት ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ እና መረጃው ያላቹ ብታጋሩት አሪፍ ይሆናል።

  • @melkieg3753
    @melkieg3753 Před měsícem

    ይቅርታ አድርግልኝና ይሄን ያህል ሀተታ ስለ የኒካራጓ አስፈላጊ አይመስለኝም። አብዛኛው ሰው ስለ የኒካራጓ አጠቃላይ ታሪክና ሁኔታ አደለም መስማት ፈልገን የመጣነው። ሀተታው ትኩረቱን ሰዎች እንዴት በኒካራጓ በኩል ወደ አሜሪካ መሻገር እንደሚቻል ትኩረት ማድረግ ነበረበት።

    • @ibrahimseid5989
      @ibrahimseid5989 Před 9 dny

      ,ሰደትኛን ለማበረታታት አይደለም የሚሰተላለፈዉ በስሚታችሁ አትነዱ በግል ደዉለሺ ጠይቂዉ