አለምን ይወቁ EP 24: ዚምባብዌ│Zimbabwe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ አራተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 24ኛው ኤፒሶዳችን፣ የአለማችን አስደማሚው የቪክቶርያ ፏፏቴ መገኛ የሆነቺው፣ በቅርቡ የአለም ታሪክ ካጋጠሙት ከፍተኛ የዋጋ ንረቶች አንዱ የሆነውን እና አንድ ዳቦ እስከ 2 ቢልየን ብር የተሸጠበት ክስተት ያስተናገደቺው፣ በ16 ኦፊስያላዊ የስራ ቋንቋዎች በጊነስ ወርልድ ሪከርድ የተመዘገበቺው፣ ስለ አወዛጋቢው ሮበርት ሙጋቤ እና ሀገሪቱ ያስጠጋቻቸው የቀድሞ የኢትዮዮያ መሪ ኮሎኔል መንግስቱን ጨምሮ ሌሎች ዚምባብዌን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
    ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    .......
    Welcome to the twenty-third episode of Maraki Planet! In today's 24th episode, we explore the beautiful South African country of Zimbabwe.
    At The Shore - The Dark Contenent by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 licence. creativecommons.org/licenses/...
    Source: incompetech.com/music/royalty-...
    Artist: incompetech.com/
    Follow Zimbabwean Content Creator:
    ‪@MrZim263‬
    Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    Follow us on Telegram:
    t.me/marakiplanet
    Contact us:
    marakiplanet@gmail.com
    t.me/Mihret_Ab_14
  • Zábava

Komentáře • 25

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 Před 28 dny +3

    I'm attending Geography and history class successfully thank you Maraki, wondering that inflation

  • @kasimmahamudmahamud9729

    ቀኝገዢዮች የሠሩትሴራነው ሕዝቡግን ያሳዝናል፣

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 Před 17 dny

    Keep it up.

  • @MelakuGetahun-vu8bb
    @MelakuGetahun-vu8bb Před 29 dny +3

    Vatican አትስራ እዛው ከአውሮፓ ሰሜን መቄዶኒያ ስራልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 28 dny

      Thank you, በቅርቡ የሜቄዶኒያ እንሰራለን 🙏❤

  • @aliyimikael3040
    @aliyimikael3040 Před 28 dny +1

    Good work, am happy and i with you❤❤❤❤❤❤

  • @papiyearsema
    @papiyearsema Před 27 dny

    ስለ ግብፅ ስራልን

  • @AbiLula
    @AbiLula Před 27 dny +1

    2019 በ passport case ዝንባቡዌ Harare centeral remainde ወይንህ ቤት ነበርኩ እትዮጵያዊያንን respect ያደርጋሉ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 27 dny +1

      ስላጋራሀን/ሺን እናመሰግናለን @Abi 🙏❤

    • @antenehseyfu
      @antenehseyfu Před 24 dny

      ባይፈቱህ ጥሩ ነበር

  • @avolatube_8253
    @avolatube_8253 Před 28 dny +1

    ኬንያ ጎረቤት

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Před 25 dny

    ሰለ ቱርክሜንስታን ስራልን

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm Před 28 dny

    Zimbabwe is beautiful, ቫቲካንን እንጠብቃለን። ሚድል ኢስትንም አትርሱ 💚

  • @EyobJojoo
    @EyobJojoo Před 28 dny

    SEeLE Quatar siralnn

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Před 28 dny

      Thank you, የካታር እንሰራለን 🙏❤

  • @yohannes0230
    @yohannes0230 Před 28 dny +1

    Victory fall ከ zambia ጋር ነው ሚጋሩት ድንበር ላይ ነው

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před 26 dny

    ወንድም ባለፈው ስለ lstanbul ሰርተሀል እናመሰግናለን ግን እኔ ግማሽ ቱርካዊ ስለሆኩ ሙሉ የቱርክ ታሪክ በአማርኛ ብትነግርልኝ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ እወዳታለሁ

  • @AbduKaloyta
    @AbduKaloyta Před 28 dny

    Canada asaman