አለምን ይወቁ EP 17፡ ኮሎምቢያ│Colombia
Vložit
- čas přidán 30. 03. 2024
- እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አስራ ሰባተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 17ኛው ኤፒሶዳችን
ኮሎምቢያ ከአርሶ አደሮች በ137$ ተገዝቶ በአሜሪካ እና አውስትራልያ ገበያ እስከ 200$ ሺ ዶላር ስለሚሸጠው አደንዛዥ ዕጽ የምርት እና የዝውውር ሂደት፣ ሴት ልጁን ከብርድ ለመከላከል በአንድ ምሽት ብቻ 2 ሚልየን ዶላር በእሳት ስላቃጠለው የአለማችን ሀብታም እና አደገኛው የኮኬይን አዘዋዋሪ፣ እንዲሁም የሴት አለቆች በብዛት ስለሚገኙባት ይቺ ላቲን አሜሪካዊቷ ሀገር ሌሎች አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን።
ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
.......
Welcome to Maraki Planet's seventeenth episode! Today, our journey takes us to the vibrant and diverse country of Colombia, a land of stunning landscapes, rich biodiversity, and warm hospitality. Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
Follow us on Facebook:
profile.php?... - Zábava
Colombia ለ 6ወር ኑሬባታላው እሚገርመው ከ ቦጓታ ወጣ ብላ እምትገኝ ቦታ ላይ ሀበሻ ገበሬ አግኝቼ ተገርሜ ነበረ። በደርግ ግዜ እንደመጣ ነግሮኛል በጣም ከባድ ሀገር ነው...ethiopiawayn ይገርሙኛል ተጓዥ ህዝብ ነን።
ዋው! ይህ በጣም ይገርማል። ጭራሽ ኮሎምቢያ ድረስ፣ ለዛውም በግብርና የሚተዳደር የሀገራችን ሰው አለ፣ እውነት ነው የኛ ሰው ያልገባበት የለም።
Thank you for sharing @Henok 🙏
ሀበሻ ቻይ ህዝብ ነው ሲገርም ውጤታማ ገበሬ እደሚሆን ተስፍ አደርጋለሁ
ማፍያ አለ እንዴ በዛ ለማለፍ ፈፈልጌ ነው
Wede america lemihed aychat neber
አዋ ማርያምን እንባዬ ሳላውቀዉ ፈሰሰበኝ @@marakiplanet
በውነቱ እናመሠግናል ሳንሔድ አለምን ማዎቅ ስለ ዓለም ያለንን ግንዛቤ እውቀት ያሠፋል ቀጥሉበት ምንም እንኳ ሃይላይትም ቢሆን ደስየሚል እይታ ነው የጋበዛችሁን
እኛም እናመሰግናለን 🙏❤
በጣም ምርጥ ቻናል እኮ!!! ነው እንዳንተ አይነት ዕውቀት ሰጪ እና ሰላማዊ ፕሮግራሞች ለኔ ብዙም አይደሉም
በጣም አመሰግናለሁ @Biniyam 🙏❤
በጣም ነው አመሰግናለው በርታ ወድሜ ሌላው በፖለቲካ ጆሮችንን ያደነቁራሉ አተ ሀገር ታስተዋውቀናለክ ምን አለ ካተ ቢማሩ
እኛም እናመሰግናለን 🙏❤
ደቂቃዉን ብጨምረዉ አሪፍ ነዉ አጭር ሆነብን
Thank you for watching 🙏
ሰአቱም ቀስ በቀስ እንጨምረዋለን።
Yes atere betam
keep going on
am enjoying ❤❤ and visiting different countries with out any vissas😂😂 keep it guys !!! peace
Thank you for watching 🙏❤
በጣም ምርጥ አቀራረብ
Brother i appreciated You and thankyou ❤❤❤❤
Thank you so much 🙏❤
Very interesting video thanks
Glad you enjoyed it😇
Thank you for watching 🙏
አብሽር
Abesher ❤
keep going, brother 🌍
Thank you betam 🙏❤
I love this ❤
Thank you for watching 🙏❤
ምርጥ ነዉ ❤❤❤❤
Thank you bro 🙏❤
Hi My Name Is Zulbijidean your program is very nice I love such programs so next time please prepare us America,Canada, Japan, China, and Madagascar, Morocco, and so on Thank you from Dirre District of Megga city.❤❤❤❤❤❤
Hello Zulbijidean, thank you so much for your kind comment. We will definitely explore the countries you mentioned one by one 🙏❤
እንደዚህ ስለ ሀገራት ስሩ ከተማ ብዙም ነው
እናመሰግናለን 🙏
ደምረኝ 🙌
. Next madagascar
እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ወላሂ በሚገርም ትንታኔ የምነገርን
Thank you so much 😇❤
Amazon 🎉 Columbia 🎉 Nice country
Thank you for watching ❤❤
Abesher
Swaziland and Austria aqriblin
could you tell us about Chile and Venezuela?
Definitely, will do.
Thank you for watching 🙏
Sitaneb feta bel kalatochin atatbik
Thank you 🙏
La combia
Thank you for watching 🙏
ሰለ berlin germany 🇩🇪
ብት ሰራልን ኣሪፍንው ቀጥልበት
እናመሰግናለን የጀርመን እና የበርሊን ቪድዮዎችን እንሰራለን 🙏❤
ሜድሊን ይስተካከል
usa uk spain japan portugal china rasia germany turkey egypt morocco south africa saudi dubai france
አብሽር