አለምን ይወቁ EP 13፡ ናይጄርያ│Nigeria

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 03. 2024
  • እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አስራ ሶስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! ናይጄርያውያን በአፍሮ ቢትስ አፍሪካዊ የሙዚቃ ዘውግ አለምን ወደ ዳንስ ወለልነት ቀይረዋታል፣ ሀገሪቱ በህዝብ ብዛቷ እና በኢኮኖሚዋ በአፍሪካ ቀዳሚ ነች፣ ስለ ናይጄርያው የፊልም ኢንደስትሪ፣ ስለ ኖሊዉድ ምን ያህል ያዉቃሉ? በእርግጥ በአመት እስከ 2500 ፊልሞችን የሚለቀው ኖሊዉድ ከአሜሪካው ሆሊዉድ ይበልጣል? በዛሬው 13ኛው ኤፒሶዳችን ምዕራብ አፍሪካዊትዋ ናይጄርያን በመዳሰስ እነዚህን እና ሌሎች አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    .......
    Welcome to Maraki Planet's thirteenth episode! Today, our expedition leads us to the vibrant and diverse country of Nigeria, a land of rich culture, stunning landscapes, and dynamic cities. Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
    Follow us on Facebook:
    profile.php?...
  • Zábava

Komentáře • 27