#የተፈራዉ_የተቃዉሞ_ሰልፍ_በቤተ_ክርስቲያን_ተደረገ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 135

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 14 dny +23

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 Před 13 dny +9

    ...የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የልጆችን ልብ ወደ አባቶች...የሚል ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ ይመስለኛል... ለሁላችንም ልቦና ይስጠን... አባቶች ግን ማስተዋል ይስጣቹ ለቤተክርስቲያን እና ለህዝቡ ቅድሚያ ስጡ

  • @user-pn6zz7te4c
    @user-pn6zz7te4c Před 13 dny +8

    ነጋሽ ፈጣሪ ፀጋህን ያብዛው ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ አንተንና ቤተሰብህን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 13 dny +3

    አይዟቹ እግዛብሄር ይስማቹ በሀይማኖታቹ በርቱ መዳሀኒያለም ጊዜ አለው እመቤታችን ከናተጋር ትሁን❤❤❤❤

  • @ghiontube8580
    @ghiontube8580 Před 14 dny +17

    ጎፋ ተቃውሞአቸው እጅግ በጣም ትክክል ነው ጳጳሱ ችግር አለባቸው ሸፋፍነን የትም አንደርስም

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 13 dny +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እምዬ ተዋህዶ መከራሽ በዛ አባቶች ሆይ ተጠያቂ እናተው ናቸው በኦሮሚያ አቡነ በርገርን መድበው በአውሬው የተበላን ነው😢😢😢😢😢

  • @--Ethio-ortho-mezemur
    @--Ethio-ortho-mezemur Před 14 dny +21

    የጎፋና ባስከቶ ሕዝብ በደሉ የከፋ ነው
    አባቶች ቆም ቢላችሁ አስቡ ሀደራ በተክርስቲያን ለስቃይ ለመከራ አትስጧት ከገንዘብ አስተሳሰብ ውጡ መንጋውን ጠብቁ

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Před 13 dny +5

    እግዚአብሔር በእውነት አይዋሽም ፍርዱንም አይሳሳትም እውነታውን ከሱ መደበቅ አይቻልምና ፍርዱንም እሱ ይመልከት እግዚዎ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @yt976-
    @yt976- Před 14 dny +12

    ነጋሽ ተባረክ ወንድማችን።ሚዛናዊ ዜና እያቀረብህ ነወ።ያውም በማዘንና በመፍራት ነው።

  • @EtagegnBekele-ow2vc
    @EtagegnBekele-ow2vc Před 13 dny +3

    እግ/ር ሆይ ትክክለኛ አባት መንጋውን የሚመራ ስጠን ።

  • @tinsaebirhan3228
    @tinsaebirhan3228 Před 14 dny +7

    እሳቸው ለሴት መነኮሳት እንኳ ምህረት የላቸውም በሴት መነኮሳት ላይ እንኳን ግፍ ኛ ናቸው ማህተም በኛ ላይ አወጡ ለሀያ አመት የለፋንበትን አባረውናል ግፍ አለባቸው የሴት መነኮሳት ግፍ

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 14 dny +5

    አቤቱ ሆይ የሆነብንን አስብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amarelemma9339
    @amarelemma9339 Před 14 dny +4

    ተባረክ ወንድማችን ይህ ህዝብ ጠንካራ እና ለክርስትናው የሚሞት ነው በሥራ ምክንያት በ2008 ዓ.ም እዛ ነበርኩ ድምጻቸውም ሊሰማ ይገባል የእውነት የህዝቡ ድምጽ ከሆነ ነገር ግን መመርመር ይኖርበታል ከአባት ጋር ተቀያይሞ መቀጠል አስቸጋሪ ነው!!!

    • @DebebeDemisse-w9k
      @DebebeDemisse-w9k Před 14 dny

      እና የ16 ሰው ድምጽ ነው ይጋህ ብሎ ይማሪህ አይነት

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref Před 13 dny +2

    በጣም ይገርማል አረ አባቶች ልብግ ግዙ ነጋሽ እዲጭቁኖችን አጋልጥልን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 13 dny +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
    እባካችሁ የሚመለከታችሁ የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን አባቶች ይህ ድርጊት በሌሎች አብያተ ክርስቲያናት እንዳይደገም ችግሮችን ከስር ከስር ፍቱ ፣ ስለ እርቅ ፣ ስለሰላም የምትሰብክ ፣ እየሱስ ክርስቶስ ራሷ የሆነላት ቤተክርስቲያን እንደ ዓለማዊ መድረክ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣባት እጅግ ያሳዛናል፣
    ይህ የወንጌል ማስተማር ስራችንም የት እንዳለ የሚዯመለክት ትልቅ ጉዳይ ሆኖ ነው ያገኘሁት፣

  • @AlHBtube-el6sp
    @AlHBtube-el6sp Před 14 dny +8

    የእኛ ቤተክርስቲያን ምዕመን የተትረፈረፈባት ሌላው አንድ ሰው ወደ ራሱ ለማምጣት እንዴት እንደሚሆኑ እነዚህን በስርዓት የተሞሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ግን ማን ይታደጋቸው።እግዚአብሔር ግን በሃይማኖታችሁ ያፅናችሁ። 20:14

  • @aberashayele962
    @aberashayele962 Před 14 dny +9

    እስከመቼ ነው ቤተክህነቱን ከአማኙ በተቃራኒው የሚቆሙት። ገንዘቡን እንጂ ምእመኑን አይፈልጉም።

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 Před 13 dny +1

    በጣም ያሳዝል አምላኬ በቃ ይበለን ምህረትህ ላከው 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @itopiawinettewahdonettewah7211

    Bravo tewahido lejich🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Před 13 dny

    እግዚአብሔር ❤
    ሁሉን ለበጎ ያርገው

  • @user-vt3ns4uo4d
    @user-vt3ns4uo4d Před 13 dny

    በጣም ያሳዝንል💔

  • @sehinbekele
    @sehinbekele Před 13 dny +2

    ይሄ ሁሉ ህዝበ ክርስቲያን ከክርስትናው እንዳይወጣብን እግዚአበሔር ይርዳን።😢😢😢

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Před 12 dny

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው!!! እመብርሀን ወላዲት አምለክ አትለያችሁ!!!

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 14 dny +1

    ጎሸ ጎበዞች እኔ ሚገርሐኝ ንቀት ነው ወይስ ለምን አይሰሙም😢😢😢እግዚአብሔር አይደለም ይሔሁላ ህዝብ ያለበት በቦታው አንድም ሰው ቢጠራው የሚሰማ ነው ይሔ ንቀት ይባላል በእውነት አባቶች ታሳፍራላቹ ከተማ ከተማ ብቻ እይይይይይይይ😢😢😢 ሀገሬ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 14 dny +1

    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ማረን🎉

  • @user-ww4ld8qm8r
    @user-ww4ld8qm8r Před 14 dny +1

    ሰላም ይብዛ ወንድማችን ነጋሸ አብዝቶ ይባርክ

  • @esubalewseyoum8831
    @esubalewseyoum8831 Před 13 dny +1

    ወንድማችን ነጋሽ በዳዳ ለጎፋ እና ባስኬቶ ዞኖች ማህበረ ካህናትና ምዕመናን ድምጽ ስለሆንከን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ፡፡ በዓለማዊው ቋንቋ ተገደን የገባንበት ተቋውሞ ነው ፡፡

  • @hailemariamderese
    @hailemariamderese Před 13 dny

    ተባረክ ወንድማችን ድምጽ ስለሆንከን

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před 13 dny

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን ግን ወዳት እየሆድነው ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eshetuendale8500
    @eshetuendale8500 Před 14 dny +1

    ለሁሉም አሰማልን።

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 13 dny +1

    ነእጣቂ ትእካላዎች በእብዙብት ዝእምን የሕዝብ ክርስቲያኑ ጥያቄ ሊፍታላችው ይግባ ነበር የቤት ክህነቱን ችእልትኝነት ያሣፍራል ያሣዝናል 😢😢😢

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 Před 14 dny +2

    ቤትክንቱውስጥ ተቀምጥው ይችን ቤተክርስቲያን ለማዳከምም ሆነ ተሀድሶንለማስፋፋት መሽገው የሚሰሩ ጳጳሳት አሉ ቤተክህነት መዘናጋት የለበትም

  • @Dawitsirak
    @Dawitsirak Před 13 dny

    🎉

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 13 dny

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ይህወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭

  • @behaylukebede7262
    @behaylukebede7262 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SilamlakMulatu
    @SilamlakMulatu Před 13 dny

    Selamih hulem yibzalih Negash wondme

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před 14 dny

    አነጋገራቸው ያስታውቃል የዲክታተርነት ጠባይ አላቸው ምህረት ይስጣቸው

  • @Meskerem-cq1dd
    @Meskerem-cq1dd Před 14 dny

    Egezabehare yer dachu❤

  • @BayushAdebebe
    @BayushAdebebe Před 14 dny

    ሰላም ወድማችን ነጋሽ ሰላምህ ይብዛ

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před 14 dny

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ነጋሽ🙏

  • @user-pn6zz7te4c
    @user-pn6zz7te4c Před 13 dny

    ድምጻችንን ለአለም እንድሰማ ስላደረጋችሁ በጎፋና ባስከቶ ምእመናን ስም እናመሰግናለን

  • @kibromteka5589
    @kibromteka5589 Před 14 dny +1

    እኚ አባት እኮ ጎበዝ ነበሩ አይ ይሄ ዘመን እትዮጵያውያን ግን ሰው አይውጣላችሁ ተብለን ሳንረገም አንቀርም

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 13 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 Před 13 dny

    💔💔💔💔😢😢😢😢😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EtagegnBekele-ow2vc
    @EtagegnBekele-ow2vc Před 13 dny

    በጣም ያሳዝናል ከአንድ አባት አይጠቅም ።።።

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 14 dny

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před 12 dny

    እኛጋ እንኳን ጳጳስ መምህርም የለን ቅዳሴ እንኳን ስንጨርስ ታምረ ማርያም ይነበብና ይበተናል እደው ያመቱ ብአል ሲሆን ይመጣሉ አንዳንድ መምህር እኔ ስለሀይማኖት ያወቅኩት ስደት ነው ብቻ ጳጳስ እሚባል እዳለ ያወቅኩት ስደት ከመጣሁነው😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 12 dny

      የት ነሽ ውዴ ትክክል ነሽ እኔም በተለይ ገጠር እኔ ደቡብ ነኝ ቤተክርስቲያን እራሱ በእግር ሁለት ሶስት ሰአት ተጉዘን ነው ምናገኘው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ስሰማ እየተስፋፋነው

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 13 dny +1

    አዲስ አበባ ተሰብስበው ምዕመኑ አባት በማጣት መናፍቅ ይውጠታል እነሱ ምን ቸገራቸው ሆዳቸው አይጎል😢

  • @yaredyonas2601
    @yaredyonas2601 Před 13 dny

    this is only the beginning

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Před 14 dny +1

    ክርስትና ያለው ከተማ ብቻ ነው የሚመስላቸው አሁን ያሉት አባቶች ተው 😢😢😢

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před 14 dny

    እግዚኦ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ማረን ፡ ይቅር ፡ በለን ፡

  • @ermi7983
    @ermi7983 Před 12 dny +2

    በV8 እየዞሩ አ. አ ቁጭ ብለው ይዝናኑ!!!
    አዲሱ ትውልድ አይለቃችሁም ምታታሉትን አታሉ!!!!!!!!!!!!!!!የገጠር ቤ/ክስትያን በየቀኑ እያ ዘ ጋ ችሁ!!!!!!!ብር ስለማትዘርፉበት!!!!!
    !!!!!!

  • @ghiontube8580
    @ghiontube8580 Před 14 dny +1

    አካባቢው በመናፍቃን ተወሮ ከየአካባቢው የጥምቀተ ባህርና የመስቀል አደባባይ ቦታዎች እየተነጠቁ ታቦታት ሲሰደዱ አቡነ ኤሊያስ ያደረጉት አንዳች ነገር የለም

  • @esmifanta3506
    @esmifanta3506 Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hi

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 13 dny

    😮😮

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m Před 14 dny +1

    የአባት አነጋገር ምን መምሰል አለበት?????

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g Před 13 dny

    ሀይል የእግዚያብሔር ነው እሱ ቀን አለው

  • @user-dy5oe1xe4u
    @user-dy5oe1xe4u Před 13 dny

    😢😢😢

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 Před 14 dny +1

    መልስ አሰጣጥ እራሱ ይናገራል ይሄ ብር ሰውን ሁሉ እያጠፋ ነው ክብር እንል ለመንጋው ምንም አይገዳቸውም ያሳዝናል

  • @ash4805
    @ash4805 Před 13 dny

    Yihe Leba new.reall papa's ayidelem.mekeses alebet wonjelegna ashebari new.

  • @DebebeDemisse-w9k
    @DebebeDemisse-w9k Před 14 dny

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ እንኳን ደውለህ ሰማሀቸው ግን በጣም የተጨነቁት ያለቃቀሱት ስለነፍስ ስለመንጋው ፐርሰንት ሳይሆን ደረሰኝ አሳተሙ በነጭ ወረቀት ገንዘብ ሰበሰቡ ፐርሰንት ከለከሉ እንጂ ስለልጆቹ መጥፋት አልተጨነቁም

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Před 14 dny +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሆዳቸውን የሚሞሉ ክርስቲያናዊ ባህርይ የሌላቸው ገንዘባችንን ብቻ የሚፈልጉ አባት ተብዬዎች ሲሞቱ ሚሊየን ብር ያከማቹ ኑዛዜ የሚሰጡ ናቸው መነኩሴ ገንዘብ የሚገባው አልነበረም ጥቅም የሚገኝበት አካባቢ ብቻ ነው የሚፈልጉት ሐዋርያዊ መልክ የሌላቸው አሳፋሪ አባት ተብዬዎችን ያንሳልን

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před 13 dny

      ሲሞት ንዛዜ የሚሰጥ ጳጳስማ ለብር ያልሞተ ነው ሌላው ለዘመዱ አውርሶ ይሞታል

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 13 dny

    ቤተክርስቲይንን በእውነት መምራት አቅታቸው ነው ወይስን ተልኮ አለባቸው ክርስቶስ በደሙ ያፀናትን ቤተክርስቲያን እና መንጋውን መጠበቅ ከበዳቸው እግዚኦ እግዚኦ ህዝብህን አድን ቅዱስ እግዚአብሔር እረኛው ከፍታል ለመጋው ግድ የለውም

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 Před 14 dny +1

    Kidus sinodos lmn meftehe aysetim ?
    Eske mech zim yibabalal

  • @Tadeleshe
    @Tadeleshe Před 13 dny

    የጎፋና ባስኬቶ ካህናትና ምዕመናን ጥያቄ ፍትሃዊና አግባብ ያለው ነው! ከምዕመናኑ ጎን መቆም አለብን። አቡነ ኤሊያስ ስራቸውን ስላልሰሩና ምዕመናንን ስለገፉ ከቦታው ሊነሱ ይገባል። ለምዕመናን የሚቆረቆር አካል ካለ እኝህ ሰው ተመልሰው ወደ ቦታው መሄድ የለባቸውም። በምንም ዓይነት መንገድ ምእመናንን እያስለቀሱ እንዲቀጥሉ ማድረግ ወንጀል ነው። ካህናቱና ምዕመናኑ ትክክል ናቸው! በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ መግልጽ ትክክለኛና ሊደገፍ የሚገባ ድርጊት ነው። ሲኖዲሱ አሁን እንኳ ለመንጋው የማይጨነቁትን ጨካኝ የደረበውን ሲመት አንስቶ ስራ የሚሰራ ጳጳስ በአስቸኳይ ይመድብ‼️

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 13 dny

    በጣም ያሳዝናል ነጋሽ ወንድሜ ግን ህዝቡ እዉነት አለዉ ማርያምን ጋሞ ላይ ዳሎ ኪዳነምህረት ስትመረቅ ለመምጣት በጣም አስለምነዉ ብዙ ካስቸገሩ ቦሀላ የጠየቁት ገንዘብ ብዙ ነበር ጌታ በሚአቀዉ አዋጡ አባታችን እንዲመጡ ገንዘብ አልመላም እያሉ ከሀገሩ ተወላጂ ከአዲስ አበባ ሁሉ ሲሳባሰብ ነበር የገጠሩ ህዝብማ ኬት ያመጣል ብፁ አባታችን አቡነ ኤሊያስ ማርያምን በጣም ችግር አለባቸዉ

  • @user-qc9jm2ur2t
    @user-qc9jm2ur2t Před 13 dny

    ነጋሽዬ እውነት ነው እኔ ተወልጄ ያደኩት ሰሜን ሸዋ ደራ ነው መብራት እራሱ የለም እንኳንና ቲቪ እናነጋሽዬ የመጀርያስደቴ ሰዳን ነበረ እና የሞቱት ፓትሪያሊክ መጡ ሱዳንመድሀኒያለም እና ሰው ሁሉም እየወደቁ ይሳለማሉ እኔግን ዝምብዬ ቆሜአይነበር ምክንያቱም በአከባቢያችን ጳጳስ የሚባልነገርአይቼአላውቅም አስበሀል መስቀሉ ወደጊሸንከርቤ ሲሄድ ያረፈበት ቦታ ቤተክርስቲያንተሰርቷል ግን መጥቶየሚባርከው የለም እውነቱን ብንናገር ምእመኑ ጠንካራነው አባቶቻችንሊስተካከሉይገባል አሁንምየደራ ህዝብ ባልሰሳት ጳጳሳትን የሚያዩት በሚዲያእንደሆነአልጠረጥርም አባቶቻችን አስበልተውናል😢😢😢😢😢

  • @Phi595
    @Phi595 Před 14 dny +3

    አልገባቸውም ማለት ነው ኦርቶዶክስ ጳጳስ የላትም የት አለ ሁላቸውም ምንደኛና ካድሬ ናቸው ለናሙና አንድ አታገኝም ። አለመልፋት ነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 13 dny

    ለዚህ ምዕምን መድረስ የሚገባዉን ካላደረሣችሁ አባቶቻችን ህዝቡን ብቻ ሣይሆን እግዚአብሔርንም ታሣዝናላችሁ፡

  • @HaymanotCanee
    @HaymanotCanee Před 14 dny

    በጣም ይቆጫን

  • @ethioirrigationprojects

    እግዚአብሔር:ይስጥህ ::

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 13 dny

    ይህ እኮ ጎፋ ብቻ አደለም ሁሉም የገጠር ቦታ ላይ ነው 😔እኛ ሀገር ጳጳስ እንዳለ እራሱ የማያቁ ብዙ አሉ ከተማ ከተማ ነው 😔

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Před 14 dny

    Tewu abatochachin le matebu angetun yemisetewen memen atebedelu😢😢😢😢😢😢😢

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 Před 13 dny

    ለማንኛውም የህ ሁሉ ህዝበ ክርስትያን ቀበሮተኩላ እንዳይነጥቃቹ ተጠንቀቁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ghiontube8580
    @ghiontube8580 Před 14 dny +2

    ነጋሽ የጎፋ ብቻ አይደለም አርባምንጭ ከከተማው ውጪ ትንሽ ኪሎ ሜትር ወጣ ስትል ከመናፍቅ ውጪ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ፈልገህ ማግኘት ይከብድሃል ጳጳሱ ከከተማ ወተው ልጆቻቸውን አይተው አያውቀውም። አይፈልጉምም።

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.

    መምህር ግርማን አጥማቂ እያሉ ከሚቃወሙ ምናለ የእግዚአብሔርን እና የቤተክርስትያንን ሃላፊነት ቢወጡ ምናለ ?

    • @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
      @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu Před 14 dny +1

      እርሱ ስለ ግራማ አይደለም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 13 dny

      አዎ እርሱ ስለ መምህር ግርማ አደለም ግን አበባሉ ትክክል ነው እንደዚህ አይነት አባቶች ላይ ቁጭ ብለው ግን ለምመን አይጨነቁም አካባቢው በመናፍቃን ሲወረር ጥምቀተ ባህር እና የደመራ መስቀል ማክበሪያ ቦታ ለመናፍቃን ለልማት ተብሎ ሲወረስ ምን አረጉ????? ለስልጣናቸው እንጅ ለሕዝቡ አይጨነቁም ግን አጥማቂ ብለው መሳደብ ነው ትዉልድ እየጠፋ ነው አይጨነቁም 😮መምህር ግርማ ግን ሕዝቡን ከመተት እና ባዕድ አምልኮ እና ከክፉ መናፍስት እስራት እየፈቱ ምእመኑ ወደ ጸሎት እና የንስሐ ሂወት እንዲመለስ ነው የሚያረጉት 👉😏አባቶች ገፍታችሁ ስታባርሩ ግን ቤተ ክነት ወ መንግስት ፖለቲከኛ አባቶች ታቅፋችሁ ቁጭ 😔​@@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu

  • @HelenGeleta
    @HelenGeleta Před 13 dny

    ጥያቄያቸው ትክክል ነው ሚሰማቸው ስላጡ ነው ሰልፍ ለማድረግ የተገደዱት አሁን ይሔ ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ መናፍቃን ቢያጠምጡት የማን ቸልተኝነት ሊባል ነው ሲኖዶሱ እንደሞነ ለማን እንደሚሰራ ምን እንደሚሰራ ግልፅ ነው የሚያሳስባቸው ጳጳሳቱ ሀብትና ንብረት ማፍራት ላይ ነው። የጠየቁት አባት ነው ባሁን ሰአት ደሞ ተኩላዋች ናቸው ጳጳሳቱ ዘረኛና ፖለቲከኞች ህዝበ ክርስቲያኑን የሚያስበሉ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Před 12 dny +1

    መናፍቃን ጣልቃ እንዳይገቡ ተጠንቀቁ !!!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 14 dny +1

    ካልፈለጉ ይልቀቁ⁉️⁉️በአጭሩ

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh Před 14 dny

    እግዚአብሄር በሚያቀው መሄድ ባልፈልግም ለገዳዲ ኪዳነምህረት እሄዳለሁ ቅድስት ኪዳነምህረት ባለውለታዬ ናት አሁን ላይ ቤተክርስቲያኒቷ የምትተዳደረው በሳዊሮስ ነው ሳዊሮስን ለ አይኔእኳን ማየት መስማት እራሱ አልፈልግም ሳዊሮስን ሳይ ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል በነ ሳዊሮስ ምክንያት ከ ስልሳ በላይ ምመን በድንጋይ በጥይት ተጨፍጭው የተገደሉት ምመን ፊት ለፊቴ ላይ ይመጣል በግፍ የተገደሉት የሰማእታቱ ደም እስካሁን እርጥብ ነው ወደ እግዚአብሄር ይጮሀል።

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 13 dny

    እንግድህ የምሰማ ስጠፋ ግፍ ስበዛ ህዝብ አንድ ቀን ደረቱን ለጥይት ሰጥቶ ሃይማኖቱንና ሃገሩን ለመታደግ መነሳቱ አይቀረ ነው አሁን መልስ ከመስጠት ይልቅ ዋና አስተባባሪዎችን እያስለቀሙ ያስራሉ ያሰቃያሉ ግን ነፃነት እስከሞት ነውና አይቀረ ነው

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k Před 13 dny

    Libona yisetechewu

  • @kedeset
    @kedeset Před 14 dny

    እግዚሆ መቼ ነው የሚያበቃው

  • @sahle7029
    @sahle7029 Před 13 dny +1

    ቤተክርስቲያንን እና ምእመናንን ማን ይታደጋቸው ? በዚህ መሀል ስንት ተኩላዎች አሉ? ይህን አጋጣሚ ጠብቀው የሚያጠቁ ስንቱ ይኮበልላል ያልበሰለው በሃይማኖት ትምህርት ስንት አለ?ለምንድነው ሲኖዶሱ ከቆብ ጫኞች ውግንና ከጥቅም መተሳሰር ከምቾት ወጥቶ ለምእመናን የሚደርሰው ሴራ ካለ በአግባቡ ጊዜ ሰጥቶ መፍትሄ ለመስጠት ቁርጠኛ የማይሆነው አራት አመት ሙሉ ጥያቄ ካለ የሆነ መፈታት ያለበት መሰረታዊ ችግር እንዳለ ያሳያል የቤተክርስቲያን መሪዎች ነን የሚሉት የሁሉንም ጥያቄና ተቃውሞ ከክብርና ጥቅማ ጥቅም ማጣትና ማግኘት ጋር ያያይዙታል ለምን? ሊቀጳጳሱ የምር አሳቢ ቢሆኑ በእኔ ምክንያት ውዝግብ ከሚነሳ ምእመኑ ከሚያዝንና ከሚሸማቀቅ ሌላ አባት ይምጣ ብለው መንፈሳዊ መሆናቸውን ለምን አላሳዩም? መቼ ነው አባቶቻችን ከጥቅምና ክብር መጨነቅ አለፍ ብለው ምእመናንን ከተኩላ በመጠበቅ ኢአማንያንን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በመመለስ የሚጠመዱት? ምእመኑን ባለተማስተማር ሊቃውንቱን ተገቢው ቦታ ላይ ባለማስቀመጥና ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ባለማድረግ የሚሰራ ሀጢያት መቼ ይሆን የሚወገደው ክርስቶስ ሲመጣ ከቤተመቅደስ ገብቶ መግረፍ ሲጀምር ያሳዝናል ያማል

  • @DanielWorku-t1s
    @DanielWorku-t1s Před 14 dny

    የእኛ አባት እከልሆኑ ድረስ ከቤተክርስተነችን ውስጥ ጥርጊ ይበሉ ወደ አደረሻቸው

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 13 dny

    ፍትህ ለምዕመናኑ ድምፃቸው ይሰማ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንዳንድ አባቶች ትቢተኞች ናቸ እኛ ብዙ ደርሶብን 8 አመት አክቅሰናል አባት አተን ሲኖዶስ አልሰማን ብሎ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ አብርሃም ከመጡ ሀህዋላ ምንድን ነው ችግራችሁ ብለው መርምረው አሁን አባት ተመድቦልን እየተገለገልን ነው ክብሩን እሱ ይውሰድ
    ህዝቡ ንፁህ የተዋህዶ ልጆች እና ንፁህ ኢትዮጵያን ናቸው አብይ እንዳያያቸው እንጅ

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l Před 13 dny

    edat Aderachew

  • @atsededebrye1345
    @atsededebrye1345 Před 13 dny

    ለሌላዎቹ ም ማንቂያ ደውል ነው

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 Před 13 dny

    ወንድሜ ነጋሽ ብፁአባታችን አንድን ወረዳ ለ፬ዓመት ለ፪፻፰ሳምንታት ወይም ለ፩፼፬፻፷ቀናት አለማየት፣ አለመባረክ ፣ አግባብ አይመስለኝም ቤተ ክህነቱም ምላሽ ቢሰጥበት?

  • @yidenekuabegazecookingandm8621

    ኦርቶዶክሳዊያን በርቱ ከዚህ በኳላ የኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂም ሆነ መሪ የላትም
    መብታችንን ልናስከብር የምንችለው እራሳችን ነው

  • @Mikiyasergoye
    @Mikiyasergoye Před 14 dny

    Negash sile addis ababa hager sibket program atiseram? Min eyetesera endehon and ken bicha bemidiya gudayun lemzegeb bitmokir tayew neber

  • @EtsubdinkZekaryas
    @EtsubdinkZekaryas Před 14 dny

    ሙሉን ብድዮ ላክልን

  • @yohannsmesfin5648
    @yohannsmesfin5648 Před 13 dny

    ይገርማል ብፁዕነታቸው ለጋሞ ጎፋ ህዝብ እውነተኛ አባትነታቸውን አሳይተዋል ባስኬቶ ላይ እንዴት እንዲህ ያለ ጥያቄ ሊነሳባቸው ቻለ ?

  • @YesMen-qf2qt
    @YesMen-qf2qt Před 13 dny

    ሀገረስብከት ለማስፈቀድ እና የአባት የይመደብልን ጥያቄ ይዘን ከ40 ዙር በላይ አንድ መኪና ሙሉ የሀገር ሽማግሌዎች ተመላልሰዉ ጠይቀዋል መልስ የለለ ተቋም እንድሁም ምዕመናን የዚህ አይነት ጥያቀ መጠየቅ የለባቸዉም ማለት ምን ማለት ነዉ ቢያንስ ለሎች ሊቃነ ጳጳሳት በእግር በበቅሎ እየተንቀሳቀሱ አገልግሎት እየሰጡ ነዉ ከ22 ዓመት በላይ ስቆዩ 3ዙር እንደመጡ አምነዋል ስለዚህ እንደ ነገረ ፈጅ ሁለ የዉሸት ክስ ታቦት ተቀይራል ለሎችን የምደብር ቃላት መጠቀም በጥቅሉ ከእንድህ አይነት...........አባት ይሰዉረን😮

  • @usahandsoffethiopia8486

    ውይ ኢትዮጵያ በስንቱ ተስቃየች ሀገሪቱ የክብቶች መጫውቻ ሆነች

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 Před 11 dny

    ቤተ ክርስቲያን የተባለውን መመርመር እና ውሳኔ መስጠት ይገባታል። እውነትም ሆነ ሀሰት። በጎጠኝነት ተነሳስተው እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-qd3gb9lf7e
    @user-qd3gb9lf7e Před 13 dny

    የአ/ምንጭ ምዕመናንም " አቡነ ኤልያሳ ኑፔ ሾዶ" አቡነ ኤልያስን ከእኛ ይንቀልልን ማለት ከጀመሩ ዓመታት አልፈዋል ነገር ግን አቡነ አልያስና ግብረ አበሮች የሕዝቡን ጩሔት በእንጭጩ ያሰቀራሉ እንጂ.....የሚወዱት እና ያገለገሉት ፈጣሪ ከእኛ ነቅሎ ወደ ራሱ ብጠራቸው መልካም ነበር ።
    ለሁሉም ግን ፈጣሪ ያለው ይሁን

  • @user-yy5np3hm9l
    @user-yy5np3hm9l Před 13 dny +1

    በ ባስከቶ እና ጎፋ አከባቢ ግራር አይበቅልም እንደ?።

  • @temesigenbizuayehu8712
    @temesigenbizuayehu8712 Před 13 dny +1

    አቡነ ኤልያስ ለ 20% ገንዘብ እንጅ ለሰው ነብስ ግድ የላቸውም ፡፡

  • @aregaaligo4638
    @aregaaligo4638 Před 13 dny

    By the way it is not the problem of Gofa alone, Gamo is also under the control of such autocratic leader who usually working for the respect of himself and the group that was planted, developed and currently working for individuals benefit.....