በዝሙት መልኩ የሚያጠቁን ክፉ መናፍስቶች 192 || ዓይነ ጥላና የጓደኛ መተት ዱቄትና ሊጥ የሚሰልብ አጋንት || Komos Aba Samuel Tesema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
    memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 79

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 7 dny +22

    በዚህ በኑሮ ዉድነት ሠላቢ ተጨምሮበት ህይወት ከባድነዉ አባታችን ሁሉምነገርላይ እምነት መጨመር ቡኮላይ ፀበል ማድረግ ከራሣቸዉ ከመንፈሡ ተምረናል ምን ያህል እንደሚቃጠሉ ላባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia Před 6 dny +1

    ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @haya3088
    @haya3088 Před 4 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፅጋ ያኑርልን እኔስ አደከመኝ ከስደት አለም አባቴ መድሐኒአለም እርዳኝ አሳኝ አግዘኝ አዛኝቷ እናቴ መቋማየ ድረሽልኝ ከሀጥያት ባርነት ነፃ አድርጊኝ ወለላቱ ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haya3088
    @haya3088 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 Před 7 dny +1

    አባ በረከትዎ ይድረሰን

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 7 dny +9

    ሰላቤዎች እመቤቴ ማርያም ከምድረ ገጽ ታጥፋልን😢😢

  • @user-qj2je1xl6j
    @user-qj2je1xl6j Před 6 dny

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን በረከቱን ፀጋዉን ያብዛልዎት እግዚኦ ተአምር ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሰላቢን ያጥፋልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 6 dny

    እግዚአብኤር ይመሰገን ጠላት እደዚ ይውደቅ ለአባታችን እድሜጤና ሰቶ እግዚአብኤር ይጠብቆት አሜን

  • @user-io6td6vz1b
    @user-io6td6vz1b Před 7 dny

    አባ እድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር የሰላቢን መንፈሰ ከሀገራችን ያንሳልን ።

  • @MulgetaYalew
    @MulgetaYalew Před 2 dny

    amen amen amen

  • @user-fd3fk2su9e
    @user-fd3fk2su9e Před 7 dny +5

    እልልልል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ እንዲህ አይነት አባት ለማግኘት በጣም ይከብዳል አምላካች እድሜና ጤና ይስጦዎት ከፍ ከፍ በሉልንቡራኬዎት አይለየን ድንቅ ት/ት ነው

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 7 dny +4

    የኔ ዉድ አባት የኔ ናፍቆት ቡራኬዎ ይድረሰን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እኖዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kedeset
    @kedeset Před 7 dny +3

    አረ አባ ቦሎ ትክክል ነው አለ ስደት ነኝ የቦሎ ሠፈር ልጅ ልፍተን ባዶ ቀረን በጸሎት አስብኝ አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 Před 7 dny +3

    የኔአባት ሽአመት ያኑራችሁ ፀጋዉን ያብዛለወት💒💒✝️✝️✝️🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 6 dny

    ይገርማል እውነት እግዚያብሔር ይመስገን እውነት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 7 dny +2

    የተፈወሳችሁ ሰዎች እንኳን ደስአላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተ የደረሰው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Yena Abat

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 7 dny +4

    የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይግፅፅ ይህ ቺግር ብዙ ቤት ውስጥ አለው. በጣም ያዛዝናል 🥲ኤረ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ኡፍፍፍፍፍ ስንቱ ተስቃዬ, ሰው የማይርዳ ቺግር ነው . እግዚአብሔር ይድርስልን አሜን... አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን 🥲💞

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl Před 7 dny

      አሜን አሜን አሜን በጣም ከባድ ነውየሰላቢ መንፈስ ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před 7 dny

      አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜየዎትን ያርዝምልን

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Před 7 dny +2

    አባ ወለተ ማርያም ወልደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡ

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 Před 7 dny

    እልልልልልልልል

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 7 dny +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Před 7 dny +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣውት አባታችን❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 7 dny +2

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን አባ ሣሙኤል።

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 7 dny +2

    አሜን ቃለህየወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት ❤❤❤,

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺአመት ኑርልን እሱን ምን ይሰናዋል የእናተ የደረሰም የእኛም ይደረስልን የሰላቢ መንፈስ አስቸገረን በፀሎታቸው አስብን ወለተስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት በሰው አገር አሰቀየን

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs Před 6 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 7 dny +1

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜ ያንሩልን በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @user-hk5gk9lt1m
    @user-hk5gk9lt1m Před 7 dny +3

    Amen Amen Amen Egzabhern yimasegen EllllllllllElllllllllllEllllllllll

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 7 dny +2

    ኢግዚኦ😢😢😢 ምን ደህነኛ ሰው አለ😢😢

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw Před 3 dny

    Abate tsegawun yabizalot lene yederese liqe melaik lehulachum yidresilachu🙏🙏🙏

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 Před 7 dny

    አሜን ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu Před 7 dny +1

    ❤❤❤❤አሜንአሜን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 7 dny +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 7 dny

    አሜን 🙏🏾አግዛብሄር የምስግን ንኣባ ኤድመ ጠና ጸጋ የብዝሕልኩም 🤲🏾

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Před 7 dny

    Abaye Egzabher yitebklgn edme Matusala ystlgn Weletemikael blew yiftugn lekdus botaw yabkagn.

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml Před 7 dny +1

    Abatachin ye meto salan endime yistilin bedime betena yitebikilin ❤❤❤

  • @TaduKebede
    @TaduKebede Před 7 dny

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏egzihaber yemesgan

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 Před 7 dny +3

    በማርያም ፀልዩልኝ 10ቀርኝ 😢😢

  • @tadessegebre5342
    @tadessegebre5342 Před 7 dny

    Balchi Medihanialem eminet new yibalal mini Yahil ewunet newu

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Před 7 dny +1

    Amane❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qu4zk5qw4t
    @user-qu4zk5qw4t Před 7 dny +1

    Egzaberha yemasegen

  • @user-lt4xs5sc7d
    @user-lt4xs5sc7d Před 7 dny +1

    ❤️✝️☝️😭😭😭

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 Před 7 dny

    Ameeen ameeen ameeen
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 7 dny

    Amen Amen Amen 🙏🤲🤲🤲

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu Před 7 dny

    Amen Amen Amen💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Před 7 dny

    እግዚኦ

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Před 7 dny

    yagebewu endi yameseginel

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 7 dny

    Abet ebakachun batsalotachu asebug walat mareym ebalalaw barakatachu yedrsan kan malaw betaseb asebug

  • @user-ex5mu6pl1p
    @user-ex5mu6pl1p Před 4 dny

    Lenanet yederse lenem yidersilen

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 7 dny +1

    በማርያም በጰሎት አስቡኝ እናቴ በሰላቢ መትት እየተሰቃየች ነው በቀደም አባጋ ልኪያት ሲሄድ ከባጃጅ ተገለበጡ እመቤቴ በለተቀኗ አተረፈችልኝ ግን እንዳይሄድ መሰናከል ሆነ ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ😢😢😢

    • @YeneB-qs8uw
      @YeneB-qs8uw Před 3 dny

      Egziabiher kenante gar yihun Tsumu Tseliyu

  • @Deviddeva-z7w
    @Deviddeva-z7w Před 3 dny

    Ar benatchu selkun setugne

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před 7 dny

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sikosilo5559
    @sikosilo5559 Před 2 dny

    አባታችን የት ይገኛሉ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 7 dny +1

    የእድል መተት የሰላቢ መተት 🥹ጨረሱ እኮ

  • @tadessegebre5342
    @tadessegebre5342 Před 7 dny

    Balchutu

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před 5 dny +1

    እኔ በሄወቴ ደርሶብኛል 3000dollar ተከፍሎ ወር ሳይሞላ ሙልጭ ብሎ፡ይጠፋል አልገባኝም ነበር 8አመት ግራ ግብት ብሎኝ 2 አመት ሆነኝ እጄን፡አስሬ ቀጥቅጬ አስራት፡ለስሚነሽ ኪዳነምህረት ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ሩፋኤል አስራት ስቆርጥ ታስረ ዳቢሎስ ለቃ ሴጣን፡ስላቢ ስርተህ ባዶ ያደርግሃል አሁን ግን የለም ሚስለም

    • @haya3088
      @haya3088 Před 4 dny

      እኔንም እደዛ ነው እማረገኝ ይመልሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ATSYE-kb8qz
    @ATSYE-kb8qz Před 7 dny +3

    ቦታ ግን ለምን ኣትነግርኑም

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 7 dny +5

      ቦታው አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ስልክ ቁጥር እና ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ ኢንትሮ ላይ እንዲሁም ቪድዩ መጨረሻ ላይ አለላችሁ።አዲስ አበባ ደግሞ እሮብና አርብ ጎሮ ሰፈራ ወይን አምባ ማርያም ከ ሶስት ሰሃት ጀምሮ አገልግሎት አለ

    • @AllBaad-ir7yg
      @AllBaad-ir7yg Před 5 dny

      አረ እኔ ተሰቃየሁ ስልካቸው ይስጡኝ በማርያም​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe

  • @ATSYE-kb8qz
    @ATSYE-kb8qz Před 7 dny +1

    ስልካቹ ኣይሰራም

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  Před 7 dny +2

      ስልክ ከሰ።ዓት ከአስር ሰዓት እስከ አስራሁለት እንዲሁም ማታ ከሶስት እስከ ዓራት ሰአት ድረስ ደውሉ

    • @AllBaad-ir7yg
      @AllBaad-ir7yg Před 5 dny

      አረ ስጠኝ ስልካቸው