Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
እውነት ነው ሁሉም እናቶቻችን ማለት ይቻላል ተቀባብተው ተንከባክበው አያውቁም ግን በጣም ጤናማ ፊት ና ቆንጆዎች ናችሁ።።እኛ ሜካፓችን ሲለቅ ሌላ ሰው የመጣ እስኪመስል ነው የምናስደነግጠው።።ክብር ለእናቶቻችን...
አሜን በልኩ ማድረግ ነው ሁሉንም
የኔ እናት እንኩዋን ተሻሎት ሁሌም ተደስተው አምሮቦት ይኑሩልን🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ልጆችን በፍቅር ማሳደግ መጨረሻላይ በመጨረሻ መካስ ነው ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሑ🌹🌹🌹🌹🌹🌻
ዘመናዊት የመጣች ነው የመሰለኝ እህቷ ድምጻቸው አንድ ነው እንዲ ነው እራስን መጠበቅ ማሚዬ❤❤
የኮጎ ጫማው ነገርማ ቆርጠን ሢላፐር እኔንም ያካትታል የሠማኒያዎቹ ሥለሆኩኝ ጢቤ ጢቤ ብርቃችን ነበር😂😂😂😂😂
ደስ ሲል
በስመአም ድምፅዋ የቃልዬን ቁጭ ነው
ሱሴ ጨዋታችሁ እንዴት ደስ ይላል ኪኪኪኪኪኪ እንደ ጭቃ ቤት በሳቅ ገደለችኝ
ማሚዬ ጎበዝ ራስሽን መንከባከብ ነው የቃልዬ ድምፅ ነው ያላት ትንሿ እራሱ ውድድ ነው ማረጋችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ
በጣም እናመሰግናለን
mamiya Esayiii Enkwane Teshalsh Ye Melu Ehete Demo Thanks
You guys are my favorite family 👪 ❤️ May God bless your gorgeous family ❣️
Beautiful family god bless you
አዉነትሸ ነው. በጣም. አሰታወሸኝ. በጣም ነው የምከታተልሸ. ደሰነውየምለኝ. ንግግርሸ
Mami fetari yikber yimesgen rejim edme ketena ga yistish ....taskenalachu mamiye
How nice…taking care of your mom💕By the way, you should put serum/ vitamin c before moisturizer.
You're a blessed mother ❤ .
ማሚ ዪገባሻል አሁን የረፍትሺ ዘመን ነዉ ልጁቼሺ አንካን ተወለዱ
እጅግዬ የቤት እኮ እራሱን የቻለ ይሄ የፊት ነው ግን አውቀሽ መሰለኝ ለማንኛውም አሳቅሺኝ መልካም የውበት ጊዜ ❤❤❤👌
የእኔ እስቲም ካውያ ነው ያረብ የእረፍት እንጀራ ስጠኝ
Amen ayzoshe ዘመንሽን ጌታ በሳረተኛ ያንርሻል ማማየ 🍇
Ewodeshalhu betam Kongo nesh especially ligochesh
እሠይ እኳን ተሻለሽ ።የተባረኩ ልጆች የሰጠሽ አምላክ ይመሥገን ትንሿ ዘመናዊት በይ እግዲ እናትሽን በደብ ተከባከቢ።💖💕
በጣም አመሰግናለሁ
Ayzoshi egzabher yemareshi
I love this family❤
ስታምሩ ሁሉም እናት የልጁን እድሜ አይናገርም እናት ሁሉቻይ፣ማሚ እድሜ ጤና ይስጠዎት።
አሜን
Mameya enkone teshalashe
ምህረት ያርግልሽ
የኔ እናት ርጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🌹🌹
I like this family 👪 God bless
ቪክስ ጨምሮ መታጠን ዶክተር ሪኮመንድ ያረጋጋል
My favorite mom is coming ❤
እሰይ ደስ ይላል
Feel better 😘
Ayzosh ejegyee
Beautiful family ❤ ❤❤
ምናለ የኔም እናት በኖረች በጣምነው የምታስቀኑት
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
ምታምሩ ቤተሰብ❤❤❤❤
God bless you all 🙏🏽❤️💐
እማዬተሻሎትእግዚአብሔርይመስገን
l Lave you Mami✍️💚💛❤️
Thank you
ማሚዬ እድለኛ ኖት
ኧረ ለኛም በደንብ ከየት እንደገዛቹት ንገሩን እኛም እንድቀባ
You should have shown z products...raq alachu
Be ewnet fkr yehonsh sew nesh egziabher tena edmewn ystah
What's happen Mommy,?
ማሚዬ
Ohh zare miru tayech des yilal
Kemelaw beteseb gar yene enat
Mama I Love😘
Nice family ♥️
Enkuan dena honshln....hulum yetebareku lijoch nachew yalush😍🥰
Amen betam amesegnalew
Ejigye sewedish eko
Erejim edeme ena tena
Amen
Egzaber yemarot
Egziyabher barkowotal
Filter yabelashal mamiyeee
እመሪልኝ እናቴ
ውህዱ ምንድን ነው
በጣም ደስ የምትሉ ናቹ
ማሚዬ አንቺን ኮፒ ናት ድምጽ የ ዘመናዊት 💗
Fexari yetebareku lijoch setoshal mame
Ewnet new
Satameru Enatena lege E/berke yargachhu
አሳመርሻት
Tameralachu
❤❤❤❤💋
እጀወትንምንሁነውነው።አስረውትነውእማየወት
Mamiye anchin magnet efeligalew Ethiopia simeta beta new miwedish ewnet ❤️❤️
Des yelegnal
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee
Zemenewit and Melatoninእናታችውን: እንዴት፡ እንደምወዳቸዉ። የአናት:ወግ; ያላቸው።
Emaya tenastelegn❤️❤️❤️❤️
እንኳን ተሻሎት
ደስ ይላል ተንከባካቢ ሲኖር። ግን ስቲሙን በኮንቨርተር ነው የተጠቀማችሁት ወይንስ በቀጥታ ነው? የአሜሪካ 110 ስለሆነ ብዬ ነው።
ብዙ ጥያቄዎች ሊመጡባችሁ ይችላል መመለስም ከባድ ነው ግን እቃው እጄላይ ስላለ እንዳይቃጠልብኝ ነው አጠቃቀሙን የፈለኩት እባኮት ከተቻለ መልሱልኝ
Konjo new mother
Ke melaw betesebot gat
mamiye yeset lijoch enat mehon eko metadel new enkuan teshalot rejim edime kexena gar yisxot
እሷዴሞ እናቷንትመሥላለይ እርሠወንትመሥላለይ
Weyyyy ejewtn min honew Nw enata?
Welkat new
የባሕር ዛፍ ዘይት አትጨምሪ እንዳይበላሽ ዘመናዊት ጠይቂ፣ እና የተቀባሽው ስሙን በኮሜንት አስቀምጡልን
እሺ ከላይ አረገዋለሁ
በረች እማዬ ሰወድሸ
አመሰግናለሁ
ልጅቷ ልጇ ነች? steam ማዉጫዉ የኢትዮጵያ ሸክላ መስሎኝ ነበር በኤሌክትሪክ እንደሚሰራ አላወኩም ።እንደእናቴ ስለሆነ እድሜዋ አንቺ ነው የምላት ።አለማክበር አይደለም ጋይስ። በተረፈ እንደዚህ ቀጭ ቋ በይልን ራስሽን ጥብቅ በጣም ጥብቅ አድርጊ።It is your turn. 😁peace ✌🏾 for all.
የባህር ዛፍ ዘይት ከጨመራችሁበት ይበላሻል እኔ ተበላሽቶብኛል !!!
እሺ አላረግም
አይን ሰር ባዝሊን መቀባት ለምን ይጠቅማል?
ሞይቸር እንዳይወጣ
አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ዎይኔ የዚን ቤት ቤታስብ ስዎደቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰
ክክክክክ ጥጡ ከሚወስደዉ በእጅ አይሸልም ወይ ወይ እማማ አፈቹ ስጠፍጥ
እውነቴን አደል
edime yistoti mather betachihum yamiral
ዘመናዊት እናታችን የተቀበች በአማዞን የለም
የቱ
Your children have same voice
Yes
ምንሆኑ እጀወትን
ውልቃት ነው
አላሕ ያሽረወት እሚካበድ ሥራ አይስሩ ዱኔ አይሞላም እራሠወን ይጠብቁ አይዞወት የኔናት
ቶሎብለው እውቀቱያለው ሠውጋ ይሒዱ እዳይለምድ
Je kiffe 🤩👌🏾 Madames c'est que Bonner avec vous 👍🏾 merci bien je vous aime très fort 🥰💖
Hi mother i need youer pohn Namber l live in USA
You can contact me on Instagram
ምርዬ ተባረኪ እናትሽን ፏ አደረግሻት ጎበዝ
በጣም እንጂ
ምረት እናትሽን ትመስያለሽ እኔም እኔቴን እነደዚህ ነበር ምንከባከባት
እውነት
እውነት ነው ሁሉም እናቶቻችን ማለት ይቻላል ተቀባብተው ተንከባክበው አያውቁም ግን በጣም ጤናማ ፊት ና ቆንጆዎች ናችሁ።።እኛ ሜካፓችን ሲለቅ ሌላ ሰው የመጣ እስኪመስል ነው የምናስደነግጠው።።ክብር ለእናቶቻችን...
አሜን በልኩ ማድረግ ነው ሁሉንም
የኔ እናት እንኩዋን ተሻሎት ሁሌም ተደስተው አምሮቦት ይኑሩልን🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ልጆችን በፍቅር ማሳደግ መጨረሻላይ በመጨረሻ መካስ ነው ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሑ🌹🌹🌹🌹🌹🌻
ዘመናዊት የመጣች ነው የመሰለኝ እህቷ ድምጻቸው አንድ ነው እንዲ ነው እራስን መጠበቅ ማሚዬ❤❤
የኮጎ ጫማው ነገርማ ቆርጠን ሢላፐር እኔንም ያካትታል የሠማኒያዎቹ ሥለሆኩኝ ጢቤ ጢቤ ብርቃችን ነበር😂😂😂😂😂
ደስ ሲል
በስመአም ድምፅዋ የቃልዬን ቁጭ ነው
ሱሴ ጨዋታችሁ እንዴት ደስ ይላል ኪኪኪኪኪኪ እንደ ጭቃ ቤት በሳቅ ገደለችኝ
ማሚዬ ጎበዝ ራስሽን መንከባከብ ነው የቃልዬ ድምፅ ነው ያላት ትንሿ እራሱ ውድድ ነው ማረጋችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ
በጣም እናመሰግናለን
mamiya Esayiii Enkwane Teshalsh Ye Melu Ehete Demo Thanks
You guys are my favorite family 👪 ❤️
May God bless your gorgeous family ❣️
Beautiful family god bless you
አዉነትሸ ነው. በጣም. አሰታወሸኝ. በጣም ነው የምከታተልሸ. ደሰነውየምለኝ. ንግግርሸ
Mami fetari yikber yimesgen rejim edme ketena ga yistish ....taskenalachu mamiye
How nice…taking care of your mom💕
By the way, you should put serum/ vitamin c before moisturizer.
You're a blessed mother ❤ .
ማሚ ዪገባሻል አሁን የረፍትሺ ዘመን ነዉ ልጁቼሺ አንካን ተወለዱ
እጅግዬ የቤት እኮ እራሱን የቻለ ይሄ የፊት ነው ግን አውቀሽ መሰለኝ ለማንኛውም አሳቅሺኝ መልካም የውበት ጊዜ ❤❤❤👌
የእኔ እስቲም ካውያ ነው ያረብ የእረፍት እንጀራ ስጠኝ
Amen ayzoshe ዘመንሽን ጌታ በሳረተኛ ያንርሻል ማማየ 🍇
Ewodeshalhu betam Kongo nesh especially ligochesh
እሠይ እኳን ተሻለሽ ።የተባረኩ ልጆች የሰጠሽ አምላክ ይመሥገን ትንሿ ዘመናዊት በይ እግዲ እናትሽን በደብ ተከባከቢ።💖💕
በጣም አመሰግናለሁ
Ayzoshi egzabher yemareshi
I love this family❤
ስታምሩ ሁሉም እናት የልጁን
እድሜ አይናገርም እናት ሁሉ
ቻይ፣ማሚ እድሜ ጤና ይስጠዎት።
አሜን
Mameya enkone teshalashe
ምህረት ያርግልሽ
የኔ እናት ርጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🌹🌹
አሜን
I like this family 👪 God bless
ቪክስ ጨምሮ መታጠን ዶክተር ሪኮመንድ ያረጋጋል
My favorite mom is coming ❤
እሰይ ደስ ይላል
Feel better 😘
Ayzosh ejegyee
Beautiful family ❤ ❤❤
ምናለ የኔም እናት በኖረች በጣምነው የምታስቀኑት
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
ምታምሩ ቤተሰብ❤❤❤❤
God bless you all 🙏🏽❤️💐
እማዬተሻሎትእግዚአብሔርይመስገን
አሜን
l Lave you Mami✍️💚💛❤️
Thank you
ማሚዬ እድለኛ ኖት
ኧረ ለኛም በደንብ ከየት እንደገዛቹት ንገሩን እኛም እንድቀባ
You should have shown z products...raq alachu
Be ewnet fkr yehonsh sew nesh egziabher tena edmewn ystah
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
What's happen Mommy,?
ማሚዬ
Ohh zare miru tayech des yilal
Kemelaw beteseb gar yene enat
Mama I Love😘
Nice family ♥️
Enkuan dena honshln....hulum yetebareku lijoch nachew yalush😍🥰
Amen betam amesegnalew
Ejigye sewedish eko
Erejim edeme ena tena
Amen
Egzaber yemarot
Egziyabher barkowotal
Filter yabelashal mamiyeee
እመሪልኝ እናቴ
ውህዱ ምንድን ነው
በጣም ደስ የምትሉ ናቹ
ማሚዬ አንቺን ኮፒ ናት ድምጽ የ ዘመናዊት 💗
Fexari yetebareku lijoch setoshal mame
Ewnet new
Satameru Enatena lege E/berke yargachhu
Amen
አሳመርሻት
Tameralachu
❤❤❤❤💋
እጀወትንምንሁነውነው።አስረውትነውእማየወት
Mamiye anchin magnet efeligalew Ethiopia simeta beta new miwedish ewnet ❤️❤️
Des yelegnal
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee
Zemenewit and Melatonin
እናታችውን: እንዴት፡ እንደምወዳቸዉ። የአናት:ወግ; ያላቸው።
Emaya tenastelegn❤️❤️❤️❤️
እንኳን ተሻሎት
ደስ ይላል ተንከባካቢ ሲኖር። ግን ስቲሙን በኮንቨርተር ነው የተጠቀማችሁት ወይንስ በቀጥታ ነው? የአሜሪካ 110 ስለሆነ ብዬ ነው።
ብዙ ጥያቄዎች ሊመጡባችሁ ይችላል መመለስም ከባድ ነው ግን እቃው እጄላይ ስላለ እንዳይቃጠልብኝ ነው አጠቃቀሙን የፈለኩት እባኮት ከተቻለ መልሱልኝ
Konjo new mother
Ke melaw betesebot gat
mamiye yeset lijoch enat mehon eko metadel new enkuan teshalot rejim edime kexena gar yisxot
Amen betam amesegnalew
እሷዴሞ እናቷንትመሥላለይ እርሠወንትመሥላለይ
Weyyyy ejewtn min honew Nw enata?
Welkat new
የባሕር ዛፍ ዘይት አትጨምሪ እንዳይበላሽ ዘመናዊት ጠይቂ፣ እና የተቀባሽው ስሙን በኮሜንት አስቀምጡልን
እሺ ከላይ አረገዋለሁ
በረች እማዬ ሰወድሸ
አመሰግናለሁ
ልጅቷ ልጇ ነች? steam ማዉጫዉ የኢትዮጵያ ሸክላ መስሎኝ ነበር በኤሌክትሪክ እንደሚሰራ አላወኩም ።
እንደእናቴ ስለሆነ እድሜዋ አንቺ ነው የምላት ።
አለማክበር አይደለም ጋይስ።
በተረፈ እንደዚህ ቀጭ ቋ በይልን ራስሽን ጥብቅ በጣም ጥብቅ አድርጊ።
It is your turn. 😁peace ✌🏾 for all.