Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤርሚያስ በእዉነት ቃል መረጃ ይዞ መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | biniyam shitaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ በእዉነት ቃል መረጃ ይዞ መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | biniyam shitaye
    ኤርሚያስ በእዉነት ቃል መረጃ ይዞ መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | biniyam shitaye
    ኤርሚያስ በእዉነት ቃል መረጃ ይዞ መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | biniyam shitaye

Komentáře • 81

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Před 4 měsíci +20

    ሽታዬ እኮ ሞቷል ከሞተ ሰዉ ጋር ምን ይወራል😭RIP 😭😭😭

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci +15

    ከቢንያም ሽታዬ ጋር መከራከር ውሃ እንደ መውቀጥ ይቆጠራል።

    • @yewbdartiksie9476
      @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci

      በእውነት ትክክል ደግሞ ረድኤቷ ይደርብን ይላል እንዴ ወይ መጨለም ድቅድቅ በየሱስ ስም ይህንን አይነት ሰው ዕብራውያን ላይ ለነሱ መዳን በፍፁም አይሆንላቸውም ይላል እሱ ማለት ቢኒያም ነው እና ለምንከዚህ ሰው ጋር ትከራከራላችሁ መዳኑኑ ያጥላል ሰው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +8

    የቢኒያም ዕብደት በጾም ወቅትም ቀለል አላለለትም ማለት ነው?

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 4 měsíci +6

    ሽማግሌው አኮ እብድ ነበር እሉ : ጥያቄ ሳይሆን ፁሎት ነው የሚያስፈልገው::

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +5

    “አንተ ኦርቶዶክስ ነበርክ እንዴ?” የሚለው የዚህ ሰውዬ ጥያቄ ግርም ይለኛል፡፡

  • @samrisamrina
    @samrisamrina Před 4 měsíci +4

    ኤሚ ጌታ ይባርክህ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +6

    ምነው ግን አቶ ቢኒያም ጥቁር መልበስ አባዛ?

    • @samuelk6721
      @samuelk6721 Před 4 měsíci

      ሊጭር ነው ።

    • @bk7202
      @bk7202 Před 4 měsíci

      ክክክክክክክክክ እረፉ ክክክክክ​@@samuelk6721

    • @mehalettesema
      @mehalettesema Před 4 měsíci

      😅😅😅😅😅​@@samuelk6721

  • @yohannesweldehawariat9541
    @yohannesweldehawariat9541 Před 4 měsíci +2

    ብንያም ሽታየ ኣጭበርባሪና የግዛብሄር ቃል የሚጠመዝዝ ክፉ ሰው ነው

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው ያዘንኩት ከዚህ ከዕውቀት ነጻና ከንክ ጋር ጊዜ ስታባክኑ።በራሴ ላይ ነው ያዘንኩት።ጊዜዬን ዛሬ አባከንኩ

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 Před 4 měsíci +1

    ኤርሚ ጥያቄ ኣለኝ ኢየሱስ መርገማችን ወስደዋል ስንል የቱ እርግማን ነው ሰው ግራ ይገባል ለወደፊቱ ብታብራራ ደስ ይለኛል ጌታ ይባርክህ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +2

    የነፍስ አባቱ ዘማሪያምን አጥቶ እኮ ነው እንዲህ የሚቅበዘበዘው

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 4 měsíci +2

    እነ ኤርሚ እናንተን መስማት ሱስ ሁኖብኝ ሳሌ በሽታዬ ምክንያት ከበረከተም ሊርቅ ነው ሰውዬው ጠማማ ነው ተውት ምን ሊረባችሁ ነው ስንት መማር የሚፈልግ ሰው እያለ

  • @user-ck2pe5jg2u
    @user-ck2pe5jg2u Před 4 měsíci +3

    ENE EKO KERSU GAR YEMETAWERUT SEWOCH TEGETMEGNALACHEW EZAW YEKEMET

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Před 4 měsíci +2

    Weyeee… Biniam Shetaye please check your mental status Geta yerdake.

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 4 měsíci +1

    ቢንያም ሽታዬ ንሰሀ ግባ በክርስቶስ ኢየሱስ አሜን።

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci +3

    10ና 15 ሚሊዬኑ ወንጌል አማኙ ከኦርቶዶክስ የመጣ አይደለም ብርቅ ነው እንዴ ኦርቶዶክስነት

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 4 měsíci +2

    ችግሩ ያለው እነ ኤርሚያስ ጋር ነው እንዴት ከብንያም ጋር ሰው ያወራል ለመማማር ወይስ ለመሰደብ

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Před 4 měsíci +1

    Le Biniyam wushet yegebi minchu new kalwashe sewoch gebiyun yakorubetal kezih new tewut ebakachihu

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 Před 4 měsíci +2

    ገደላት ገደል ያስገባል በኢየሱስ ስም!!!!!!

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 Před 4 měsíci +1

    ይህ ሰዉ እመኑኝ ይቀጣል !

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci +1

    ቢኒያም አርሴሜ ለክርስቶስ መስዋእት ወይም ሰማእት ብትሆን እሷን መመለክ አለብን ነው የምትለው

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Před 4 měsíci

    Adam was working even before to take care of the garden!
    But now, it is difficult for him cause the earth is full of thorns and weeds, since cursed it!

  • @negassafeyissahirpha9436
    @negassafeyissahirpha9436 Před 4 měsíci +1

    On July 16, 1054, Patriarch of Constantinople Michael Cerularius was excommunicated, starting the “Great Schism” that created the two largest denominations in Christianity-the Roman Catholic and Eastern Orthodox faiths

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 Před 4 měsíci

    Eruy geta eysus tsegawun yabezalchu

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +1

    አረሴማን የምናሐልከው ሰለ ኢየሱስ ሰማእት ሰለሆነች ነው አልክ ቢኒያም አሰተሳሰብህ በጄርባህ የዞረ እነ ጳውሎሰንም አምልኳ እንደውም በመፅሀፍ ቅዱሰ ሰማቼው የታወቀ የወንጌል አርበኛች እነሱስ? አዬህ ጣኦት ጣኦት የመሆኗ ምልክት ምልክት በእውነት መፅሀፍ ሰማቼው የተዘረዘረው አይመለኩም ባጠቃላይ ኦርቶዶክሰ ኢየሱስን የሰበኩትን ትታ እራሳቼውን የሰበኩትን ታመልካለች በዚህ ሰራዋ ደሞ ትመታለች እዬተመታችም ነው የሚድን ይድናል ያመፀ ወደ ሲኦል ይጣላል

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Před 4 měsíci +1

    ጀግኒት እስኪ ሽታዬን አንቆራጪው

  • @annadegsew7675
    @annadegsew7675 Před 4 měsíci +1

    Biniam shitaye gin endih sitiweshekit geta endayimetabih😂😂

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +1

    “በነገራችን ላይ” ፍቅረ ንዋይ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +1

    ሰውዬው እኮ like ለማግኘት ነው የገባው MAD HE IS.

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +1

    ከዚህ ቢኒያም ከሚባል ሰው በውስጡ ያለው ቁርሾ ቢወጣ “በነገራችን ላይ” የሚለውም አነጋገሩ የሚወጣለት ይመስለኛል፡፡

  • @yitayishmekonnen1872
    @yitayishmekonnen1872 Před 4 měsíci +1

    አቶ ቢኒያም አርሴማ ኢትዮጵያዊ ናት እያለ ነው?

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 Před 4 měsíci +2

    ፓስተር ተብሎ የተጠራበት ምክንያት ወብጌልን ለመምታት ብቻ ነበር ስራው ይፍረስ

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před měsícem

    Beniyam tebeye ERKUSE ANDEBET NE YALEW

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci +1

    መልስ አጥቶ “አጥና አጥና” አለ፡፡ ቢኒያም ከሚባል ሰውዬ ይህ ሰው ይሻላል፡፡

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 4 měsíci +1

    ዘፀአት ፡ 20 ፡ 4 ፡ ለምስል ፡ አትስገዱ ፡

  • @enatberhanu6856
    @enatberhanu6856 Před 4 měsíci +3

    አይ ዜዶ ልፋ ሲልህ 😂

  • @user-pj9do8yg4f
    @user-pj9do8yg4f Před 4 měsíci

    Ke shitayegar mewoyayet min yifeyidal ye asqorotu Yehuda ayidelem?isu mikniyatum la asqorotu digami idil ayisexawum

  • @user-ck2pe5jg2u
    @user-ck2pe5jg2u Před 4 měsíci +1

    ENE GEN TEBKENAW SENTE NEW YEMEKEFLUT SEMESLGNE TENEGNA ADELEM

  • @berhanumarkos9237
    @berhanumarkos9237 Před 4 měsíci

    Binyame me new bimeles ena ayimerowew yemeles neber gera gebawe eko basbet .

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci

    አየህ አዋቂ ነን ይላሉ ከመንደርተኛ ጋር እንነጋገርም ይላሉ ግን ስርአት የሚባል የለውም

  • @enatberhanu6856
    @enatberhanu6856 Před 4 měsíci +1

    Bini ድምፁ ቀጠነ 😂😂😂

  • @exodus5593
    @exodus5593 Před 4 měsíci +2

    ሽታዬ እንደ ገደል ማሚቱ መጮህ ብቻ ኡኡኡኡኡኡ ሲደብር 🤮🤮

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Před 4 měsíci

    The Orthodox priest himself said this we call Arsenal was not so .she is Barbara/Barby/! He found out this truth in Egypt.
    So hilarious "!!!

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci

    መዳን በኢየሱስ ክርስቶስና በዉኋ ጥምቀት ነው ይላል እንድ መዴን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው እውነትም መንገድም እኔ ነኝ አለ እንጂ ጥምቀት ነው አለ፥ መዳን በሌላ በማንም የለም አለ እንጂ ፥ መዳን በውሐ ጥምቀት፥ መዳን ደሙን ስጋ በመብላት ፥ ወይም ገድሉን መፅሐፍ ያነበበ ፥ መዳን ያበላ ያጠጣ ይላል እንዴ

  • @bk7202
    @bk7202 Před 4 měsíci

    እንደ አቶ ብንያም ጣኦትን ለመለየት እኮ ኦርቶዶክስ እምነትውስጥ ማለፍ የለብንም ወንገሉ አዳኙ በእጃችን አለ እኮ
    ሰጣን ምን ያህል በቀልተኛ እንደ ሆነ በብንያም ህይወት የበለጠውን አየሁ
    ገንዘብን ተጠቅሞ እንደት እንደምያሳውር ድሮ ያናድደኝ ነበር አሁን ግን አሳዘነኝ ፀሎት ያስፈልገዋል

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Před 4 měsíci +1

    woyew biniam dehininete temtatobetal. Ante egna tewonina lenatih lebarbara lezelealem siged😂😂siged 😂😂siged😂😂 wode chelema atigabzen lantewo yihun ayidenkenme sewo kegata keteleye yemiaferawon free newo yiaferahiwo gobez ketilebet.

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 4 měsíci

    Yteshaleh meslogn nber yaw ebdeth altshalhem

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci

    ደግሞ ኮፒ እያደረገ ነው የሚከራከረው ከሰው የሰማውን

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 4 měsíci +3

    ቶውልዱ ወደወንጌል ቃል እየተመለሰ ስለሆነ ይሄንን ከራሱጋር እንኳን የማይስማማ ጩኸታም ተከራካሪ አድርገው አመጡት ኦርቶ ሰው ጠፍቶ ነው በዚሕ ሰውዬ የምትወከለው አይይይ

    • @gechopt8659
      @gechopt8659 Před 4 měsíci

      ያቆብ 2:17፤እንደዚሁም፡ሥራ፡የሌለው፡እምነት፡ቢኖር፡በራሱ፡የሞተ፡ነው።
      18፤ነገር፡ግን፥አንድ፡ሰው፦አንተ፡እምነት፡አለኽ፡እኔም፡ሥራ፡አለኝ፤እምነትኽን፡ከሥራኽ፡ለይተኽ፡
      አሳየኝ፥እኔም፡እምነቴን፡በሥራዬ፡አሳይኻለኹ፡ይላል።
      19፤እግዚአብሔር፡አንድ፡እንደ፡ኾነ፡አንተ፡ታምናለኽ፤መልካም፡ታደርጋለኽ፤አጋንንት፡ደግሞ፡ያምናሉ፡
      ይንቀጠቀጡማል።
      20፤አንተ፡ከንቱ፡ሰው፥እምነት፡ከሥራ፡ተለይቶ፡የሞተ፡መኾኑን፡ልታውቅ፡ትወዳ፟ለኽን፧
      21፤አባታችን፡አብርሃም፡ልጁን፡ይሥሐቅን፡በመሠዊያው፡ባቀረበ፡ጊዜ፡በሥራ፡የጸደቀ፡አልነበረምን፧
      22፤እምነት፡ከሥራው፡ጋራ፡ዐብሮ፡ያደርግ፡እንደ፡ነበረ፥በሥራም፡እምነት፡እንደ፡ተፈጸመ፡
      ትመለከታለኽን፧
      23፤መጽሐፍም፦አብርሃምም፡እግዚአብሔርን፡አመነ፡ጽድቅም፡ኾኖ፡ተቈጠረለት፡ያለው፡
      ተፈጸመ፤የእግዚአብሔርም፡ወዳጅ፡ተባለ።
      24፤ሰው፡በእምነት፡ብቻ፡ሳይኾን፡በሥራ፡እንዲጸድቅ፡ታያላችኹ።
      25፤እንደዚሁም፡ጋለሞታዪቱ፡ረዓብ፡ደግሞ፡መልእክተኛዎቹን፡ተቀብላ፡በሌላ፡መንገድ፡በሰደደቻቸው፡ጊዜ፡
      በሥራ፡አልጸደቀችምን፧
      26፤ከነፍስ፡የተለየ፡ሥጋ፡የሞተ፡እንደ፡ኾነ፡እንዲሁ፡ደግሞ፡ከሥራ፡የተለየ፡እምነት፡የሞተ፡ነው።
      ራይ 22:11፤ዐመፀኛው፡ወደ፡ፊት፡ያምፅ፥ርኩሱም፡ወደ፡ፊት፡ይርከስ፥ጻድቁም፡ወደ፡ፊት፡ጽድቅ፡
      ያድርግ፥ቅዱሱም፡ወደ፡ፊት፡ይቀደስ፡አለ።
      12፤እንሆ፥በቶሎ፡እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም፡እንደ፡ሥራው፡መጠን፡እከፍል፡ዘንድ፡ዋጋዬ፡ከእኔ፡ጋራ፡
      አለ።
      ማቴ 25:31፤የሰው፡ልጅ፡በክብሩ፡በሚመጣበት፡ጊዜ፡ከርሱም፡ጋራ፡ቅዱሳን፡መላእክቱ፡ዅሉ፥በዚያን፡ጊዜ፡
      በክብሩ፡ዙፋን፡ይቀመጣል፤
      32፤አሕዛብም፡ዅሉ፡በፊቱ፡ይሰበሰባሉ፤እረኛም፡በጎቹን፡ከፍየሎች፡እንደሚለይ፡ርስ፡በርሳቸው፡ይለያቸዋል፥
      33፤በጎችን፡በቀኙ፡ፍየሎችንም፡በግራው፡ያቆማቸዋል።
      34፤ንጉሡም፡በቀኙ፡ያሉትን፡እንዲህ፡ይላቸዋል፦እናንተ፡የአባቴ፡ቡሩካን፥ኑ፤ዓለም፡ከተፈጠረበት፡ጊዜ፡
      ዠምሮ፡የተዘጋጀላችኹን፡መንግሥት፡ውረሱ።
      35፤ተርቤ፡አብልታችኹኛልና፥ተጠምቼ፡አጠጥታችኹኛልና፥እንግዳ፡ኾኜ፡ተቀብላችኹኛልና፥ታርዤ፡
      አልብሳችኹኛልና፥
      36፤ታምሜ፡ጠይቃችኹኛልና፥ታስሬ፡ወደ፡እኔ፡መጥታችዃልና።
      37፤ጻድቃንም፡መልሰው፡ይሉታል፦ጌታ፡ሆይ፥ተርበኽ፡አይተን፡መቼ፡አበላንኽስ፧ወይስ፡ተጠምተኽ፡
      አይተን፡መቼ፡አጠጣንኽ፧
      38፤እንግዳ፡ኾነኽስ፡አይተን፡መቼ፡ተቀበልንኽ፧ወይስ፡ታርዘኽ፡አይተን፡መቼ፡አለበስንኽ፧
      39፤ወይስ፡ታመኽ፡ወይስ፡ታስረኽ፡አይተን፡መቼ፡ወዳንተ፡መጣን፧
      40፤ንጉሡም፡መልሶ፦እውነት፡እላችዃለኹ፥ከዅሉ፡ከሚያንሱ፡ከነዚህ፡ወንድሞቼ፡ለአንዱ፡እንኳ፡
      ስላደረጋችኹት፡ለእኔ፡አደረጋችኹት፡ይላቸዋል።
      41፤በዚያን፡ጊዜ፡በግራው፡ያሉትን፡ደግሞ፡ይላቸዋል፦እናንተ፡ርጉማን፥ለሰይጣንና፡ለመላእክቱ፡
      ወደተዘጋጀ፡ወደዘለዓለም፡እሳት፡ከእኔ፡ኺዱ።
      42፤ተርቤ፡አላበላችኹኝምና፥ተጠምቼ፡አላጠጣችኹኝምና፥እንግዳ፡ኾኜ፡አልተቀበላችኹኝምና፥
      43፤ታርዤ፡አላለበሳችኹኝምና፥ታምሜ፡ታስሬም፡አልጠየቃችኹኝምና።
      44፤እነርሱ፡ደግሞ፡ይመልሱና፦ጌታ፡ሆይ፥ተርበኽ፡ወይስ፡ተጠምተኽ፡ወይስ፡እንግዳ፡ኾነኽ፡ወይስ፡
      ታርዘኽ፡ወይስ፡ታመኽ፡ወይስ፡ታስረኽ፡መቼ፡አይተን፡አላገለገልንኽም፧ይሉታል።
      45፤ያን፡ጊዜ፦እውነት፡እላችዃለኹ፥ከዅሉ፡ከሚያንሱ፡ከነዚህ፡ለአንዱ፡ስላላደረጋችኹት፡ለእኔ፡ደግሞ፡
      አላደረጋችኹትም፡ብሎ፡ይመልስላቸዋል።
      46፤እነዚያም፡ወደዘለዓለም፡ቅጣት፥ጻድቃን፡ግን፡ወደዘለዓለም፡ሕይወት፡ይኼዳሉ።
      እነዚህን ት/ቶች መጀመሪያ ፍቱ እኛ ከክርስቶስ በላይ ምስክር የለንም በጸጋው(በክርስቶስ) በኩል የተሰጠን ድህነት ይህ ነው ስለዛ ባልጀራችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ,የሚረግሟችሁን መርቁ ተብሏል እንጂ የብልጽግና ወንጌል አልተሰበከልንም..

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Před 4 měsíci

    Ermy, why do you waste our time by discussing with Shitaye? This man needs prayer..

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před měsícem

    Beniyam aweko abede taot amlake

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 4 měsíci

    Shetaye tnagero aykomem

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክሰ ለካ ጴንጤ ናቴ ክርስቶስን ብቻ ብላ ታምናለች በፀሎቴ መፅሐፎ ታስተምራለች

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci

    ፍቅረኢነሱስ አይፆምም እንዴ

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Před 4 měsíci

    ይሄ የወንጌል ጠላት

  • @eferatamiteku2408
    @eferatamiteku2408 Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክስ በስራ አይፀድቅም ትላለች ለካስ ጴንጤ ናት

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 Před 4 měsíci

    ካካካ ኤርም

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 Před 4 měsíci +2

    Beni don't forget your medicine,😂😂😂,wicked man

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Před 4 měsíci

    አረ ሼታዬ አዋቂ አዋቂ ተጫወተች ክክክ

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 Před 4 měsíci

    😂😂ኦሮቶ

  • @frieya-ci6eu
    @frieya-ci6eu Před 4 měsíci

    ቤኒያምን ምንሆናችሁነዉ እሱ ግራ ገብቶታል እኩ እዉቀት ምንም የለዉ አረ በናታችሁ ሠዉ አጣችሁ ምንሆናችሁ እሡ እኮ መሣደብ ብቻ ነዉ በዛላይ ከናተ እየሠማ እየተማረ እንደሚያዉቅ ይሆናል ግን ምንም አያዉቅም በጣም ያስታዉቃል ንግግሩ እንደ አኬ ከናተ እየተማረ ነዉ አኬ እንካን ከናተ ብዙ እየተማረ ነዉ የሚከታተል ያዉቃል

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Před 4 měsíci +1

    ይሄ ሰውዬ ከደነዘ ቆይቷል ፖለቲካ ፈልጎ ነው የወጣው ዘረኛ ነው

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 Před 3 měsíci

    ከቢናያም ሽታዬ ጋር ንግግር ብትተውስ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci

    አቶ ቢኒያም ኦርቶዶክስን ወክሎ ለመከራከር ራሱ ገና ገና ገና ይቀረዋል፡፤ እስቲ ከቲክ ቶክ ውጣና የእግዚአብሔርን ቃል በሚገባ አጥና፡፡

  • @mfethiopiantube3112
    @mfethiopiantube3112 Před 4 měsíci

    ክህዲሽታዬ

  • @enatberhanu6856
    @enatberhanu6856 Před 4 měsíci

    ሃኒዬ ሲስቱ ትከብጂዋለሽ ፈራሽ ❤❤

  • @abiymegra1373
    @abiymegra1373 Před 4 měsíci

    ይሄንን ሰው ለምንድነው የምታስገቡት ?ለጭቅጭቅ ብቻ ነውጥ ምንም ፍሬ የለውም ።

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci

    ልጅ ቢኒያም አንተ እራስህ ዙሪያው ገደል ሆኖብህ ገድል አንብቡ ትላለህ እንዴ ? አርፈህ በሽምግልናህ የዱባይን ሳንቡሳ ቀርጥፍ ።

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Před 4 měsíci

    ሽታዬ ብልጮ

  • @ephremhabte3564
    @ephremhabte3564 Před 4 měsíci

    ቢኒያም he so right
    God blessing you Bini!!!!!!!

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 4 měsíci

    ሽታዬ ውሸታም ነው ሲታውደለድል ከርመህ አማኝ ነበርኩ አትበል ባልነበርክ ስብሰባ ላይ ሰደቡን ብለህ ሲታወራ አታፍርም???? ግሞዬ እና ግሞዬ ሽታዬ ሽታዬ ይባባላሉ ሲባል ሰምቶ አበደ 😂😅😂😅😂😅😂😅

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 Před 3 měsíci

    ለመሆኑ ይህ ደደብ ነው ወንጌል ሲያስተምር የነበረው? ቀድሞም እሱ ባለበት የሴጣን ያህል ይከብደኝ ነበር ቢኒያም ማለት ወንጌልና ኢየሱስ ሲጠራ የሚተናነቀው ነበረ። ለስካሩ ፣ ለዝሙቱ፣ ለቀደመው ውድቀቱ መመለሻ ሀይማኖታዊ ሽፋን መስጠቱ ነው። በወንጌላዊ ነኝ ባለም ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች እነዚህ በጴንጤዎች የማይደረጉ ነገሮችን ሲያደርግ እንደነበር ሁሉም ያውቃል። እዚህ ነገሮች እነዚህ ሀጢያቶች ጽድቅ ወደሆኑበት ሄዶ ቢከራከር አትፍረዱበት።በአጭር ጊዜ እምባውን ያዝረከርካል። ይህቺን ቀን አትርሱ!!

  • @abraham6671
    @abraham6671 Před 4 měsíci

    Biniyam is dead man.

  • @lemlemkassa4894
    @lemlemkassa4894 Před 3 měsíci

    This guy is very layer the devil spirit