የዓለም ሻምፒዮኖቹ ሌላው ክብር | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Komentáře • 67

  • @user-di9hr9fv2x
    @user-di9hr9fv2x Před měsícem +3

    መንሱሬ እንቅልፌን አጥቼ አፍጥጬ ያየሁት የኮፓ አሜሪካ የፍጻሜ ጨዋታ በጠበቅሁት ልክ ማራኪና ከበድ ያለ ጨዋታ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ከሚባለው በላይ ፈጣንና ኃይል የተቀላቀለበት ጨዋታ ነበር። የዋንጫ ጨዋታ ከመሆንም ከፍ ያለ ባላንጣነት የታየበት የደም ልገሳ ቀን ነበር። በቀይ የወጣ ተጫዋች አለመኖሩ ራሱ ገራሚ ነበር።
    ንጉሣችን እግሩ ላይ የደረሰበት ከባድ ጉዳት አስግቶኛል። የአርጀንቲና ተጫዋቾች ግን ለአርጀንቲና ብቻ ሳይሆን ለሜሲና ከእሱ ጋር ላሉ የእድሜ እኩዮቹ ተጋደሉ ማለት ይቀላል።
    ብቻ Argentina vs Colombia ገራሚ የፍጻሜ ጨዋታ።
    እንኳን ደስ አለን የሜሲና የአርጀንቲና ደጋፊዎች! 🏆💪🏆💪🏆💪🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před měsícem +10

    cheers for all Argentina and Messi fans. we are serial winners.
    a world cup, two copa america in just three years!...life is soooooooo great.

  • @michaelaraya2715
    @michaelaraya2715 Před měsícem +23

    ኮፓ አሜረካንን በጣም ነው ያጣጣልከው ኳስ የምታውቅ ይመሰለኝ ነበር አፈርኩብህ

    • @user-st3ey3gw5l
      @user-st3ey3gw5l Před měsícem +2

      እረባክህ የምታወራው አሰትወል በያ መሱሬን አይ ተሳስተካል ይችላል እሽ

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 Před měsícem

      Copa America is least interesting competition only few great teams

    • @kidustemesgen1206
      @kidustemesgen1206 Před měsícem +1

      ​@@yohannes9958Learn geography first...the tim3 schedule might be bad to the most countries but the nations are so good...Uruguay,Argentina,Brazil,Colombia etc...You might say "only 4 ?" But how many countries are there in Latin America ??go learn geograpy🥺 ?😂😂

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 Před měsícem

      @@kidustemesgen1206 u just proved my point

    • @alexdessalegn
      @alexdessalegn Před měsícem

      Lik bilekal birooo🎉

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 Před měsícem +3

    እግር ኳስ የሚድያ ጋጋታና የዶላር ክምችት ኣይደለም። የላቲን ኣሜሪካ እግር ኳስ እንዲህ ማሳነስህ ጉዳዩ የእግር ኳስ ሳይሆን የሚድያ ጩሆት ማለት ነዉ

  • @yaredermiyas4008
    @yaredermiyas4008 Před měsícem +5

    ቆይ መንሱር ምን እያወራህ ነው ተምብሌኑ ሚለው ስለ አርጀንቲና ሻምፒዮን መሆን ነው አንተ ምታወራው ስለ ተጨዋቾች ማልቀስ ሰለ ብር ቀጥታ ስለ ቶርናመንቱ አታወራም እንዴ ዝም ብሎ እንቶ ፈንቶ ስታወራ ደቂቃው አለቀ የባከነ 54 ደቂቃ ነው የሆነብኝ

  • @user-re4wc4bh1r
    @user-re4wc4bh1r Před měsícem +3

    Selam selam endet nachu Hamza Negni ke Adama Messi bichawun ke England ena Spain ye lake ballon dor allow silazi Copa lena ke euro yibaltibignal Leo the Greateat footballer of the planet now lane zarem negam

  • @Ambassel
    @Ambassel Před měsícem +2

    ሜሲ ያለቀሰበት ምክንያት የአርጀንቲና ና የአለም ሕዝብ ስለሚጠብቀው ነው በአፍላነቱ ያልተሳካለት የሃገሩ ቁጭት ስላለበት ይመስለኛል::

  • @BamuBame
    @BamuBame Před měsícem +4

    messi menem betelwwe yekwase negus nw

  • @amenenuabiy6315
    @amenenuabiy6315 Před měsícem +2

    Mensure balefwm comment adergiyalew zarem hulem sel messi setawera ronlaldo ronaldo eyalk derbek taweralk keteta sel messi awera balfew sel ronaldo setawera selsu becha nebre ena yawerahew ok

  • @user-st3ey3gw5l
    @user-st3ey3gw5l Před měsícem

    ዋው እወድሀለሁ መሱሬ

  • @alexdessalegn
    @alexdessalegn Před měsícem +1

    መንሱሬ ግን አንዳንዴ የለለ ፍልስፍና እየፈጠርክ መሞገስ ያለበትን አሞግስ ወይ ደግሞ ርዕስህ ላይ ፎከስ አድርግ ካልሆነ ግን ግለኝነት ወይንም ለራስህ የተመቸህን ብቻ መርጠህ አታንዛዛ 54 ደቂቃ ሙሉ ግዜየን መስዋእት ማድረጌ ለዛሬ ቁጭትን ነው ያተረፍኩት በተረፈ ፊድባክ ለመንገድህ አዋጭ ነው ተቀበል😢

  • @brookdebebe
    @brookdebebe Před měsícem +1

    መንሱሬ ሠላም ብያለው ። አስተያየት ለመስጠት ያህል ርዕስ ብለህ ከላይ ያስቀመጥከው እና ትንታኔህ አልተገናኝቶም ሆነብኝሳ ••• ? 54 ደቂቃ የፈጀው ይሄ ኘሮግራም ርዕሱን የተመለከተውን ጉዳይ የጀመርከው ግን 44:19 ደቂቃ ላይ ነው። ስለ ጨዋታው እና ከጨዋታው ጋር የተያያዙ ነገሮችን ከአንተ ብዙ ጠብቄም ሊሆን ይችላል ለእኔ የዛሬው አቀራረብህ በቂ ነው ብዬ አላስብም ።
    በርታ !!

  • @MulerWalcott-pr2gj
    @MulerWalcott-pr2gj Před měsícem +1

    Messi🐐👑

  • @BB-dc3tv
    @BB-dc3tv Před měsícem +6

    መንሱሬ በመጀመሪያ ያንተና ሁሴና አድናቂ ነኝ ከድሮ ኢንተር ስፖርት ጀምሮ : ዘንድሮ ከእንዳንተ አይነት ሲንየር ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ነገር ነው ያየነው: የአውሮፓ ዋንጫን እንጂ ኮፓ አሜሪካን አልዘግብም ማለትህ ያሳዝናል: አንተ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ እንጂ አውሮፓዊ አይደለህም ማንም አያቅህም መርጦ አልቃሽ አትሁን የአንተ ዘገባ በኮፓ አሜሪካ ላይ ቅንጣት ያህል ተፅኖ የለውም ወደድክም ጠላህም አንተ እንቅልፍ ያጣህላት እንግሊዝ ተሸንፋ ዛሬም እንደ ትላንቱ እያለቀሰች ተመልሳለች የአህጉሯን ዋንጫ አንዴ እንኩአን ያላነሳች ሀገር ደግፈህ ኮፓ አሜሪካን አታጣጥል ካንተ አይጠበቅም:

  • @user-yaba
    @user-yaba Před měsícem +1

    0:46 Mesiii❤❤❤

  • @ellatube8646
    @ellatube8646 Před měsícem +1

    እህህህህ ሰለቸኝ... ለምን ርእሱን አሜሪካ አትለውም ነበር እስቲ መልሰህ ስማው ርእሱን እኮ ረስተሀዋል

  • @AshanafAlamu
    @AshanafAlamu Před měsícem

    masur enh ewunat messi koasi yakome kani min endeh mihone alekemi

  • @user-yd7pp6qw6n
    @user-yd7pp6qw6n Před měsícem +3

    አባቱ ለሜሴ ክብር የለህም በቃ

  • @solomonyared9849
    @solomonyared9849 Před měsícem

    Messi 🐐

  • @TeferiGirma-e1o
    @TeferiGirma-e1o Před měsícem

    Mensure ere beam new miwedih yimechih abo mensure ke erop yespain neberku tedesekugn kekopa america argentina neberku tesakahulum tesaka migerm new

  • @solomonyared9849
    @solomonyared9849 Před měsícem

    እርእሱ ሌላ ያወራከው ሌላ ሰለቸኝ

  • @mohammedmuktar1113
    @mohammedmuktar1113 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 Před měsícem +1

    Ere sele Nunez metawerawun negere aseb.
    Zenawun selalsema zemebeleh atawra 😢😢😢😢

  • @mulugetaayalew1580
    @mulugetaayalew1580 Před měsícem

    Messi

  • @TigistAbdi-p7g
    @TigistAbdi-p7g Před měsícem +1

    Ena endza ka hona eko almzgb newa 😢 man asgddkh wore

  • @user-qi7yu9qo8d
    @user-qi7yu9qo8d Před měsícem

    William and ysmal

  • @abelendashaw5732
    @abelendashaw5732 Před měsícem +1

    🥰😍❤️😍🥰

  • @user-oj1tq7zh9x
    @user-oj1tq7zh9x Před měsícem +1

    Antem ye midea manipulation bleh nw nji jilanfo messi 2021 copa sibela ballandor isu kalbela bleh eyalkesk nbr
    Jilanfo neh vamoss Argentina

  • @user-du5rw6ez3n
    @user-du5rw6ez3n Před měsícem

    መንሡሬ ንጉሡ አለ እኮ

  • @aman7077
    @aman7077 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedIbrahim-lo6uj
    @AhmedIbrahim-lo6uj Před měsícem +1

    Mensur antem endeza zenjero mape copa amirican atatalekew antem ye merab tesno west wedkehal gen wedekem telahem webet yalew chaweta ye latin amerika new.

  • @tawfiktawfik6790
    @tawfiktawfik6790 Před měsícem

    Meesii

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před měsícem +2

    WHAT's the best nickname for CR7:
    A- PENALDO
    B- Gaynaldo
    c- Tapinaldo
    d- benchnaldo
    e- jeleousnaldo
    f- missitano penaldo
    g- camelnaldo
    h- crynaldo
    h- all of the above.

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 Před měsícem

      Pisstiano pepsi 😂😂😂😂😂😂

  • @user-cn6oq3dt6r
    @user-cn6oq3dt6r Před měsícem

    የተመቸው መስማት ያለተመዉ መጣል እጂ በኮመት መተቸት አግባብነት የለውም

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před měsícem +2

    since 2004;
    MESSI WON 45 trophies.
    Real madrid won 31 trophies.
    Leo 'the GOAT' MESSI is greater than madrid....

  • @EZEDinMujib-m3o
    @EZEDinMujib-m3o Před měsícem

    ሲያረጉ አይቶ 😂😂

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo Před měsícem +2

    የሜሲ እባ ጎርፍ ሆኖ ሊወስደን ነበር😅😢

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 Před měsícem

    ካናዳ 2022 የአለም ዋንጫ ተሳታፊ ነበረች፤በምድቧም ጥሩ ተፎካካሪ ነበረች ለትንሽ ነው የወደቀችው!!! 2 ጎል አስቆጥራ 7 ጎል ተቆጥሮባት ነው ወደ ሀገሯ የተመለሰችው

  • @woldekirostaddelesiyoum9174

    Respect messi Do not act like european be rationalist as Mensure think and behave before

  • @JhonLove-pc4es
    @JhonLove-pc4es Před měsícem

    Ke cewataw yelek tirki mirki were nw metaweraw dedeb

  • @mukamilgetamo2632
    @mukamilgetamo2632 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @abatehailu
    @abatehailu Před měsícem

    French accent

  • @EyerusJerry-gf7ts
    @EyerusJerry-gf7ts Před měsícem +2

    ሜሲ ለዋንጫው ሳይ ጉዳቱን አታይም እንዴ ለምን ደደብ ትሆናለክ አንተ እንቅፋት ቢመታክ ታለቅሳለክ እኳን እንደዚህ እግሩ አብጦ ነፈዝ

    • @FNeway
      @FNeway Před měsícem

      የስድብ መንፈስ አለብህ። በደንብ ተጠመቅ

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 Před měsícem

      ስድብ ምን አመጣው

  • @temesgenbirhane-ge5dd
    @temesgenbirhane-ge5dd Před měsícem

    Why bro talking about PENDU

  • @robel011
    @robel011 Před měsícem +1

    Messi won 45 trophy
    Ronaldo age 39

    • @abdurahmanhamiti6776
      @abdurahmanhamiti6776 Před měsícem

      39??😂😂😂😂😂 እድሜውን ነው የምትነግረን?

  • @MOHAMMEDALIMUHAMMED
    @MOHAMMEDALIMUHAMMED Před měsícem

    😂

  • @andinetKebeda
    @andinetKebeda Před měsícem

    አንተ ማንነህ ኳሥ ምታቅ ምትል ይሄ እኮ እራሡን የቻለ ሥራ ነው የምንነቅፈው የምንተቸው አደለም መንሡር ሥለሥራው ሁሉንም በፕሮግራም ያቀርባል አንድሠው ነው ሠአት ገዝቶ ሢሠራ ትርኪሚርኪውን እንደው ዝምብሎ ነው እንዴ ሚያቀርበዉ የራሡ ሂደት አለው እንደው ሚደብር አንናገር።ኮፓ ፕሮግራም አይሠራለት ክብር የለኝም ሣይሆን ጊዜ አለው ይሀው ዛሬ እንደሚሠራ ማወቅ ነበረባችሁ አታሥከፉን ባካችሁ እሥከሚባል ባይጠበቅ ጥሩ ነው የአርጀንቲና ደጋፊ ነኝ ዋንጫ በላን ትንታኔ እንደሚቀርብ የታወቀ ነው ቁርሥ ሣይበላ ምሣ አይበላም አደል 8:18

  • @amenenuabiy6315
    @amenenuabiy6315 Před měsícem

    Mensure balefwm comment adergiyalew zarem hulem sel messi setawera ronlaldo ronaldo eyalk derbek taweralk keteta sel messi awera balfew sel ronaldo setawera selsu becha nebre ena yawerahew ok

  • @andinetKebeda
    @andinetKebeda Před měsícem

    አንተ ማንነህ ኳሥ ምታቅ ምትል ይሄ እኮ እራሡን የቻለ ሥራ ነው የምንነቅፈው የምንተቸው አደለም መንሡር ሥለሥራው ሁሉንም በፕሮግራም ያቀርባል አንድሠው ነው ሠአት ገዝቶ ሢሠራ ትርኪሚርኪውን እንደው ዝምብሎ ነው እንዴ ሚያቀርበዉ የራሡ ሂደት አለው እንደው ሚደብር አንናገር።ኮፓ ፕሮግራም አይሠራለት ክብር የለኝም ሣይሆን ጊዜ አለው ይሀው ዛሬ እንደሚሠራ ማወቅ ነበረባችሁ አታሥከፉን ባካችሁ እሥከሚባል ባይጠበቅ ጥሩ ነው የአርጀንቲና ደጋፊ ነኝ ዋንጫ በላን ትንታኔ እንደሚቀርብ የታወቀ ነው ቁርሥ ሣይበላ ምሣ አይበላም አደል