አርሰናል ሆይ:- ይህን ሰው ተጠንቀቀው! | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Komentáře • 134

  • @emajo1672
    @emajo1672 Před 20 dny +6

    እሁድ ጥዋት ለማውራት ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @user-gy2px7wn8l
    @user-gy2px7wn8l Před 20 dny +9

    በዚህ አቋሜ ሁሌም ፅኑ ነኝ አርሰናል ዋንጫ ያጣው በፉልሀምና በዌስተሀም በጣላቸው ነጥቦች እንጂ በአንተ እንደምትለው በቪላ አደለም ቪላማ ለቻምፒያስሊግ ሊግ የሚጫወት ጠንካራ ቡንድ ነው

  • @YetuTina-d6j
    @YetuTina-d6j Před 20 dny +2

    እረ መንሱር ስለ ስፖርት አውራ እደ ማን ያዝዘዋል እኮ ዳር ዳሩን እያወራህ የሚጠቅም ሳታወራ ስሀቱ አለቀ

  • @Abichu_Alem
    @Abichu_Alem Před 19 dny +1

    እመነኝ መንሱሬ ቪላን ፍርስርሱን ነው የምናወጣው

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 Před 20 dny +8

    ምነው ሜሲ ነው አልክ

  • @NuredinSiraj-g7s
    @NuredinSiraj-g7s Před 20 dny +4

    ዘንድሮ የቪላን መላ ይዞ ይመጣል አርቴታ አምና ሲቲን እንዳረገው ድል ለመድፈኞቹ

  • @umerhenok4498
    @umerhenok4498 Před 20 dny +3

    አይ መንሱር ከአለፈው ዓመት ዘንድሮ ጭንብልህን አለክ አንጀትህ ነው የራሰ አርሴናል ወንጫ አለመብለቱ ግን እንደ ጋዜጠኛ ሚዘናዊ ሁን

  • @AbdulwaseKayire
    @AbdulwaseKayire Před 19 dny +1

    Money oriented journalist

  • @user-jz8sc7wo3l
    @user-jz8sc7wo3l Před 20 dny +1

    መንሱሬ ድረ ጨዋታ ነው ወይስ ስለ ኦናና ነው ምን ማለት ነው ያተን ሁሉንም አዳምጣለው ግን የዛሬው ግራ አጋባኝ ድረ ጨዋታ ከሆነማለቴ ነው ካተ አላቅም

  • @AmanielWelemariam-r1i
    @AmanielWelemariam-r1i Před 19 dny

    ኣማኒኤል ነኝ ከሽረ እመንኝ መንሱር ከ ዩናይትድ በላይ እምጠላው ክለብ ኣሁን ላይ ብትጠይቀኝ በቀጥታ እምለው ቪላ ነው።live እንካን መስማት ኣልቻልኩም ሳየው ቪላ ሞሆኑ ሳውቅ መስማት ኣልቻልኩም ።ከኣንድ ቀን ቡሃላ እየ ሰማሁት ነው።ድል ለ ትልቁ ክለብ ኣርሴናል

  • @mihertabguramela4961
    @mihertabguramela4961 Před 20 dny +4

    መንሱሬ ምነው ሀገርክ ውስጥ የመድፍ ጥይት የማይመረት መሰለክ አንድ ቀን አስጎበኝካለሁ አምቦ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪን ኢንዱስትሪ ለማንኛው የኛንም መልክት አንብብልን እኑጂ

  • @SamuelErsawo
    @SamuelErsawo Před 19 dny

    ዛሬ የበቀል ጨዎታ ነው፣ድል ለታላቁ ክላብ አርሴናል❤❤❤

  • @dejed9804
    @dejed9804 Před 19 dny

    "አርሰናል ክብሩን እንዳያገኝ የሚመኙ" ላልከው አንዱ አንተነህ!

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 Před 20 dny +3

    የዚህ ዓይነት ርእስ መምረጥህ ምን ለማለት እንደሆነ አልገናኝም!
    የአርሰናል ጠላት የሚዘግበው ዓይነት አዘጋገብ ነው! የአርሴ ሸንፈትን ስትናገር ጥርስ በጥርስ ሆነህ ነው!

  • @HopefulChrysanthemumFlow-ue8us

    መሱሬ ዘድሮምይደግመዋል ቪላ ያንፋል

  • @mulugetaworkneh8076
    @mulugetaworkneh8076 Před 19 dny

    ሰላም መንሱሬ ዩናይትድ ወደ ቀዲሞው ድንቅ አቆሙ ከተመለሰ አርሰናል ያለምንም ጥርጥር ከባድ የውድድር አመት ያሳልፋል

  • @user-mv6if1th7o
    @user-mv6if1th7o Před 20 dny +1

    Come on Ollie!!!!

  • @user-mp5hd5jk9e
    @user-mp5hd5jk9e Před 18 dny

    Were alebih

  • @YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu

    ማንሱሬ በ ቴሌግራም በ ድምፀ ልቀቅልን ቭዲዮ እየከፈተ አይደለም አማራጭ አረግልን እባክህ

  • @AmirAbdrezak
    @AmirAbdrezak Před 20 dny +3

    We was wait this moment we destroy villa at his own home trust mee

  • @abebawamare-hi9qt
    @abebawamare-hi9qt Před 20 dny +1

    ርዕሱን የኦናና የህይወት ታሪክ ብትለው ይሻላል።

  • @OsamAbebe-x5i
    @OsamAbebe-x5i Před 20 dny +2

    Qeld new ende yeyaskew mensure

  • @Mentesnot-vc8vn
    @Mentesnot-vc8vn Před 20 dny +3

    selam aresnal 3-0 vela

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s Před 20 dny

    Measure befit pirogiramih endayameltegni eguaga never ahun gin betam chigir alebih fitawi ayidelehim

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Před 20 dny +3

    እርግጠኛ ነኝ አርሰናል ኦናናን የገዛው ቢሆን ኖሮ አስቶን ቪላ ሆይ ኦናናን ተጠንቀቀው አትልም ነበር ። መንሱር አርሰናል ላይ ያለህ ጥላቻና ቅናት ያስተዛዝባል።

    • @amanhailu4411
      @amanhailu4411 Před 20 dny

      Ena partey tetenkekew endemaybal tesfa aregalew

  • @AddisGirma-h7l
    @AddisGirma-h7l Před 20 dny

    እኔ እኛ ኢትዮጰያውያን አጠገባችን ያለውን መአት ችግር ወደጎን ትተን ከአገር ውጪ ሊያውም ለስፖርቱ በመዝናናት ማሳለፍ ብቻ በቂ ነው!!

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 Před 20 dny

    የምር ያን ቀን አልረሳውም ያምናውን እድል የምናገኝ አልመስልህ ብሎኛል ድል ለመድፈኞች

  • @FisumFikre
    @FisumFikre Před 19 dny

    አርሰናል ዘድሮ ከማንቸስተር ሲቲ ውጪ
    ሊፎካከር እሚችል ክለብ አይኖርም ።

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 Před 18 dny

    አንድ እራሱን ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነኝ ከሚል ሰው የሚጠበቅ የመወያያ እርህስ አደለም ሲቀጥል ለአርሴናል ደጋፊዎች ተጠንቀቁ ብትል በቲቪ የሚመለከት ሰው ውጤቱላይ ምን ለውጥ ልያመጣ ነው ሆን ብለህ ነው እንጂ ያደክበትን የጨርቆስን አሽሙር የምታወራው

  • @user-qf4lx8kw4n
    @user-qf4lx8kw4n Před 19 dny

    Marara qeni newo

  • @TamiratShewalem
    @TamiratShewalem Před 20 dny +1

    ጌታቸውን እንዴት ይረሱታል
    የማይረሱትን ጠባሳ ነው የጣለባቸው😢😢😢

  • @BrhanuAyen.m
    @BrhanuAyen.m Před 20 dny

    Atchachu arsewoch yakemsachual ኡናይምሬ

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 Před 20 dny

    Wolof is the national language for Senegal.

  • @MulkenMatyos
    @MulkenMatyos Před 20 dny +13

    በጣም ደሰተኛ ነኝ በተለይ የማረሳው በሜዳውም ከሜዳ ውጭ ሽንፍት 😂ማንቼ ግን በሁለቱም ድል ያደረገ የኛ ክለብ 😈መንሱሬ ንገራቸው😊🙏

    • @mellll470
      @mellll470 Před 20 dny +4

      Tew enji kiki Jilloch

    • @SkyTubec
      @SkyTubec Před 20 dny +3

      7up tetaw afih yeshetal

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 Před 20 dny +3

      You have lost a record 14 games in a single Premier League season,,,,denkoro
      Arsenal got 89 points compared to your painchester 60
      losers

    • @teshomemiki4128
      @teshomemiki4128 Před 20 dny +1

      ወርዳችሁ ወርዳችሁ የዛሬ አመት አሸነፍን ብላችሁ መኩራራት ጀመራችሁ

    • @solomonhaile3572
      @solomonhaile3572 Před 20 dny

      እና ስንታኝ ዳረጃ ይዛህ ጨረስክ አንተ የዳረጃ ታጫዋቺ 🤣አርሰናል ላ ዋንጫ ስጫዎት አንቴ ዳግሞ ላ ዳረጃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏌️‍♂️

  • @samuelmengistu9702
    @samuelmengistu9702 Před 20 dny +1

    I found the title of this video to be misleading.Where is the tactical element to this podcast, it's just basic history of Onana. Why should Arsenal worry about his history

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 Před 20 dny

    ማድፈኞች ለበቀል ዝግጁ ነቸዉ

  • @SinfhBerdg
    @SinfhBerdg Před 20 dny

    Arsenal Aston Villan kalashenfe le wancha tefokakari lihon aychelem

  • @SimonGhimay
    @SimonGhimay Před 20 dny

    አስቶቪላ ምርጡን ሚድፊድ ወደ ጆቭንቱስ መላኩን አትርሳ ኦናና በነገው ጫወታ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም።

  • @SinfhBerdg
    @SinfhBerdg Před 20 dny

    Mensur

  • @FisumFikre
    @FisumFikre Před 20 dny

    Aesenal 3 vela 1

  • @wgydydugsyfufu9178
    @wgydydugsyfufu9178 Před 20 dny

    በሬድዮ አልሰረ ብሎኘል ውጭ ሀገርነው በፊ ይሰረልኝ ነበር

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 Před 20 dny

    ይሁና አይ ፈጣሪ ሰው ማምለክ ነው የቀረን ላንተ የሚገባውን

  • @noahgirma5547
    @noahgirma5547 Před 16 dny

    Raseh tetenkekew, dedeb

  • @Hadcho_tube
    @Hadcho_tube Před 20 dny

    ያው መንሱሬ ሊቬ ሰባት ጎራሽ የሆነው መድፍ ኦርትራፎርድ ላይ ከ ኣፈዳው በላይ ኣላመመንም 🤗😫😂

    • @fuadahmed3508
      @fuadahmed3508 Před 20 dny

      Anfield ላይ ነው ሻሼን የገረፍናት😂

  • @Samii-kh9sl
    @Samii-kh9sl Před 20 dny

    ጓድ መንሱሬ
    ነገ በመዳ ላይ እንገናኝ
    ሻ/ል ሰማያት ነኝ ከቦንጋ

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 Před 18 dny

    ፕሮፌሽናል ነኝ ካልክ ይሄንን ሀሳብህን ለአልቴታ ነበር መንገር ያለብህ ግን ምን ያረጋል አንተ የምትችለው ከውጪ ጋዜጠኞች የምታገኘውን ወሬ ማውራት እንጂ ማሰልጠንም ሆነ መተንተን አትችልም ለምን እስኚከር ነህ ወርና ተግባር አይገናኝም አላዛር ይበልጥሀል

  • @AkmelMusa
    @AkmelMusa Před 20 dny

    መሱር ባለፈ ጨዋታ ላይ ብሸሸቅው

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Před 20 dny

    የፕሮግራሙ ርዕስ የሆነው ጉዳይ የሚጀምረው 21:30 ነው እዚያ ላይ ወስዳቹ አዳምጡት ፣ ከዚህ ደቂቃ በፊት ያለው እከሌ እንዲህ አለ እከሊት እንዲህ አለች የሚል " አሰልቺው" የፕሮግራሙ ክፍል ነው ።

  • @SimonGhimay
    @SimonGhimay Před 20 dny

    አርሰናል 3-1 ያሸንፋል

  • @Fantish-o1p
    @Fantish-o1p Před 20 dny

    አይመለከትህም

  • @DejuDeju-h9l
    @DejuDeju-h9l Před 20 dny +1

    መሶሬ አሁን አበዛከው በሰባሰበቡ ሁሌ አርሰናል ደነቆር ባርሰናል እዴው አታስታውስም እጅ ሂልተ ተገናኝተን አብሬክ ፎተነስተናል እሮናልዲኒሆ የመጣጊዜ እዴው የአርሰናል ደጋፊ ሁሌ ስለመጨሆ አታብዛው

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Před 20 dny +1

    Abet ye arsenal degafi hono mensurin madamet yasazinal
    Alazar is the best journalist
    endih ayinet azagageb mndin nw

  • @MILKITAM-zz3eg
    @MILKITAM-zz3eg Před 20 dny +1

    VILLA YE ARSE GETA

  • @EstifanostatikEstif
    @EstifanostatikEstif Před 20 dny +4

    Arsenal 2 vela 0

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 Před 20 dny

    ጌታዋ እኮ ነው አስቶቪላ 😂😂😂

  • @EfremXaffa
    @EfremXaffa Před 20 dny

    ANTE SEWEYE YAMEHAL ONANA ANAWEKEWEM ENDE MENDENEW YEHEN YAHEL ENDE WORLD CLASS MIDIFILDER AYEHEW ARSENAL BIYASEFEREMEW ENDEZI ATAWERALETEM DUKET

  • @samiberhanu7310
    @samiberhanu7310 Před 20 dny +3

    Mensur atashkabt

  • @binspired4094
    @binspired4094 Před 20 dny

    Mensur betam weredual tenetaneh... Ye sefer besheshek weset gebetehal... Bezu viewers tataleh bekerebu specially with Alazar asegedemo in the scene

  • @MekaMekabos
    @MekaMekabos Před 20 dny

    Mensur malte ashiqaabachi new yarsenal degafi new gen yemanchister degafiwochi endayaqunew

  • @gajigaji-vq9yq
    @gajigaji-vq9yq Před 19 dny

    Del vilaaa😂

  • @jamaicakebede8127
    @jamaicakebede8127 Před 20 dny

    ante hule arsenal lay endamuwaret ne?

  • @HopefulChrysanthemumFlow-ue8us

    አርሰናል ዋጫአይበላም ፖዝሽንብቻ ያሳየናልእጅ ሲቲእያለ ዋጫ ህልምነውየሚሆንበት cr7ነኝ ከባቦ

  • @SeidSeid-q3b
    @SeidSeid-q3b Před 20 dny

    አርሰናል ዋንጫ ሳያነሳ ገና ግማሺ ክ/ዘመን በላይ ይሻገራል

  • @amoxerali
    @amoxerali Před 20 dny +1

    አምና ከአስቶንቪ ሽንፈት በኋላ ይርዳው ያላት ነገር ስሰማት አሁንም ታስቀኛለች...አስቶንቪላ ቢላዋ ነው የሆነብን😁

  • @mehemedmurad
    @mehemedmurad Před 20 dny +1

    mensurea nege enbekelallen

  • @SinfhBerdg
    @SinfhBerdg Před 20 dny

    Onana fes new bakeh😂

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 20 dny

    💥ማንችስተር ዩ. ለአርሰናል የምክረ ሃሳብ አቀረበ.."watch & carfull Amadou Onana"😂

  • @fikeruermias3163
    @fikeruermias3163 Před 20 dny +1

    menaw messi arakuw

  • @chilotkassa2655
    @chilotkassa2655 Před 20 dny

    Altemechehgm messi

  • @amitymohammed3593
    @amitymohammed3593 Před 20 dny

    Onana 11 techawach meselegn 😂😂😂😂😂

  • @Boeaher
    @Boeaher Před 20 dny +3

    Lenden is red

  • @abebawamare-hi9qt
    @abebawamare-hi9qt Před 20 dny

    ለሽኮለሌ የተጠራሩ ተራ የሰፈር ሴቶችን የመሰለ ማሽካካት 1 ጋዜጠኛ ነኝ ከሚል ሰው አየጠበቅም ። አርሰናል በተሸነፈ ቁጥር ጥርስ በጥርስ መሆንህ አድማጭ እንኳ ይታዘበኛል አትልም።
    አሁን ደግሞ ገና ቪላ ያሸንፋል ብለህ በቀብድ ታስካካለህ?

  • @user-yg9or6bq4u
    @user-yg9or6bq4u Před 20 dny

    Mistaa ga endamagate new masebawe villla ......giza gn yasssyekale koy agagnanek.

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 Před 20 dny

    አይ መንሱር በቃ ተመልካቾችን ለመሳብ ብለህ የማይሆን ርእስ ተጠቀምክ። ኦናና አይደለም ሮድሪና ኬዲቢ ያሉበት ሲቲ እንኳን በደርሶ መልስ ከአርሰናል ነጥብ አልወሰዱም። አንዳንድ ጫወታዎች ከግምት ውጪ ያልቃሉ። ቪላ በምንም መልኩ ከአርሰናል ጋር አይነጻፀሩም። ኦናና የፓርቴን ግማሽ አይሆንም። 😂

  • @MasetewalDemesie
    @MasetewalDemesie Před 20 dny

    Emnug sewchi ngem yeshinfal wyala😂😂😂

  • @dagimhagos1420
    @dagimhagos1420 Před 20 dny

    አንተ ምንሱር ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር ግን አይደለህም ለምንድን ግን የኢትዮጵያ ስፓርት ጋዜጠኞች ባጠቃላይ አርሰናልን አችወዱትም ማንችስተር ይከፍላችኋል እንዴ?

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe Před 20 dny

    ቀልድ ጀመርክ እንዴ

  • @AshenafiTadesse-m9d
    @AshenafiTadesse-m9d Před 20 dny

    Aston vila 0 vs 4 Arsenal

  • @EphremMare-np2de
    @EphremMare-np2de Před 20 dny

    ፈስ አንግስ አትሁን

  • @Boeaher
    @Boeaher Před 20 dny

    Kuke nenhi kejemo tilanti zare lihon ayichilim

  • @user-di7ve2iy1z
    @user-di7ve2iy1z Před 20 dny

    mensurye arsenal yean meste yetkukumew begorbetachen wetet ena be amlakachnnew

  • @YaredNow-z2e
    @YaredNow-z2e Před 20 dny +1

    ድል ለዩናይ ኢምሬ

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 Před 18 dny

    አንተ ደሞ የምታወራው ን አታቅም አርሴናል እኮ በትላንት የሚቆጭ ሳይሆን ስተቱን እያረመ ወደፊት የሚገሰግስ ትልቅ ህልም ያለው ክላብ ነው ይሄንን አንተ የፈጠርከውን ጭንቀት ለራስህ እና ለነዛ ንገራቸው እንደካሮት ወደታች እየተጓዙ ላሉት ቢመርህም ዋጡት መቼም ቢህን አይስተካከሉም

  • @SinfhBerdg
    @SinfhBerdg Před 20 dny

    Mensure sel onana sayhon sel Messi ye metzegeb meselke😂

  • @BirukDaniel-hk3tv
    @BirukDaniel-hk3tv Před 20 dny

    arist techgerk meselegn

  • @GanebunaGane
    @GanebunaGane Před 20 dny +3

    ቀዳዶች ናቹ ማንችስተር ቡድን መስሎም አይታየኝም በአውኑ አመት ካሎረደ ምን አለ በሉኝ

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 Před 20 dny

    ምነው ርእሳችሁ የነብያት ጥሪ አስመሰላችሁት

  • @AliIbrahim123-uk1dd
    @AliIbrahim123-uk1dd Před 20 dny

    Des mitl ken nebrech 😂

  • @ShiferawKebede-ee8xo
    @ShiferawKebede-ee8xo Před 20 dny

    መንሱር ken be ken eyewerd new አንተ ብሽሽቅ new yetyayazekew ሙያህንም ረስተከዋል መሰለኝ
    Ke አላዛር ena ke ayenew bedeneb temar 😏

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 Před 20 dny +4

    አቃጣሪ

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn Před 20 dny

    መንሡሬ ምነው አርሰናልን እንዲህ አንቋሸሽከው እነሡ ሢጫወቱ ቆመው የሚመለከቷቸው አደረከው

  • @azmeraabebe21
    @azmeraabebe21 Před 20 dny

    Arsenal mechem wancha ayanesam,yane sishenef atiki atiki sibal neber,ahunim atiki alasiferem so no change vila 3:1 arsenal
    😂😂😂😂😂

  • @SkyTubec
    @SkyTubec Před 20 dny

    Gn tarik bicha hone eko mensur.

  • @user-lb8nw4ct1d
    @user-lb8nw4ct1d Před 20 dny

    ሰውየው ኤምሬ ብቃት አለዋ አርቴታ እንደማይችል ነው ያሳየው አሁንም ይደግመዋል ግን ዋንጫው ቻምፒዮን ሲሊጉም ፕርሜርሊጉም የብቃተኛው አሰልጣኝ የፔፔ ነው ምንም ጥርጥር የለውም

  • @utty3720
    @utty3720 Před 20 dny

    መሱርኮ የሻሼ ደጋፊነዉ ለአርሰናል ጥላቻ እዳለዉ በደንብ እናዉቃለን አስመሳይ ጋዜጠኛ ባለፈኮ ዩናይትድን አትተቹ በዩናይትድ አትሳቁ የአርሰናል ደጋፊወች ብሎ ለሻሼ ጠበቃ ሊቆም የተነሳ ሰዉነዉ ሾካካ 😂😂😂

  • @ATamirat
    @ATamirat Před 20 dny

    የሲቲ ደጋፊዎች ሃሃሃሃ አንተ እልም ያልክ የሻሼ ደጋፊ ነህ

  • @user-cy9be3oj1b
    @user-cy9be3oj1b Před 20 dny

    ሻሼ አታሸንፈን ብቻ

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 20 dny

    አሁን አንተ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ወይንስ ለፍላፊ ሃሜተኛ እንግሊዝ ውስጥ ኤፍኤው ዋንጫ እንድትበላ ከፈለገ መንገዱን ያመቻችልሃል በጥረትና በጨዋታ ብቃት ዋንጫ መብላት ድሮ ቀረ::

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Před 19 dny

    ምን አይነት ውሻ ነህ የአርሠናልን ድክመት እየመዘዝክ ታመጣለህ ይብላልልኝ ላንተ እሄው ሁለት ለዜሮ አሸንፎ መጣ ቀዳዳ ነገር ነህ አንተና አቢ እንዴት እንደምጠላቹ አሣየንሽ ቲሽ

  • @user-wz7dg1fc5j
    @user-wz7dg1fc5j Před 20 dny

    እንዲህ የወረደ መወያያ ርዕሰ ማቅረብህ እና ተራ የቁጭራ ሰፈር ወሬ እየመረጡ ምናምንቴ አስተያየት ማቅረብህ አይመጥንህምና እንዲህ አይነት ነገር ባታቀርብ ደስ ይለኛል አንተ ተራ ባለሙያ ባለመሆንህ።