የላሚን ያማል ስፔን ፈረንሳይን አሸንፋ በፍፃሜው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 27

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti Před 2 měsíci +12

    ራቢዮት ከጫወታው በፊት ያማል በጫወታው ምቾት እንዳይሰማው እናደርጋለን አለ ያማል ግን ራቢዮትን ምቾት ነስቶት አረፈው ቀጠለና ራቢዮት ያማል ለዋንጫው ለመጫወት ከፈለገ እስካሁን ካደረገው የተሻለ ማድረግ አለበት አለ ያማልም የሚያድግ ልጅ ነውና የትልቅ ሰው ምክር ሰምቶ እስካሁን ካደረገውም መውድድሩም ታሪክ ከተደረጉት መልካሙን ነገር በራሱ በመካሪው ፊት አድርጎ አሳየው
    ❤ 👍⚽️1️⃣

  • @Bekiyohanes_2024
    @Bekiyohanes_2024 Před 2 měsíci +9

    እመነኝ አሌዝ ያማል ከ10 አመታት በኋላ goat የመሆን አቅም ያለው ወጣት ለመሆን መንገዱን ጀምሯል ፈጣሪ ከጉዳት ይጠብቀው እንጂ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 2 měsíci +3

    ያማል የቀጣዩ የአለማችን ኮኮብ ነው ድንቅ ብቃቱን አየን ትላንትና😍🙏አሌና ምሳ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው ፕሮግራማችሁን በርቱልኝ😍🙏እንግሊዝ ግን ሳትጠበቅ ለዋንጫ ትደርሳለች

  • @hahu636
    @hahu636 Před 2 měsíci +9

    Aliz ስለ Lamin ምን ማለት ይቻላል ፈጣሪ ከጉዳት ይጠብቀው 🙌

  • @Besties-er9
    @Besties-er9 Před 2 měsíci +1

    Alizoooooo ምርጥ የኔ ቀዳሚ ምርጫዬ ነህ። ስለ Lamine Yamal ምን ይባላል እስኪ?

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Před 2 měsíci +1

    Alazar:- What explanation!! Smart expressive impressive ❤❤❤ tanx

  • @SINARES
    @SINARES Před 2 měsíci +3

    ዛሬ እንግልዝ ፍፃሜ ታልፍና ዋንጫውን እንዳሸንፉ ብዬ እመኛለሁ🙏🙏

  • @AbrehamAshenafi-ig7gv
    @AbrehamAshenafi-ig7gv Před 2 měsíci +1

    የባርሳ ተጫዋች በመሆኑ እኮራለው በሜሲ ጎቾ ሪቫልዶ ሮማሪዮ ኔማር እንደኮራሁት

  • @habtekida3997
    @habtekida3997 Před 2 měsíci +3

    ስፔን በወጣት ልጆቿ ጉደኛ ሆና አመሸች።

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 Před 2 měsíci +2

    የሆነ ትሁት ሰው ትመስለኛለክ አሊዞ በቃ ታዛዝነኛለክ ለምን እንደሆነ አላውቅም የምሬን ነው ይመችህ ብሮ

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Před 2 měsíci +1

    ስፔን ውብ እግር ኳስን ከውጤት ጋር የሚጫወት ቡድን ዋንጫው የነሱ ነው።

  • @mehmadmehmd3755
    @mehmadmehmd3755 Před 2 měsíci

    ሰላም አላዛር አሪፍ ትንተና

  • @user-ni8el9re1h
    @user-ni8el9re1h Před měsícem

    ኮፓ አሜሪካን እንዴት ትኩረት አትሰጥም አላዛር

  • @Kedirlivrpool
    @Kedirlivrpool Před 2 měsíci

    Wow yamal

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 2 měsíci

    Min ayinet disk lij new

  • @nebilAbdela-t2b
    @nebilAbdela-t2b Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @YeabsraT
    @YeabsraT Před 2 měsíci

    Yamal star boy

  • @Abdulaziz-mogreat11
    @Abdulaziz-mogreat11 Před 2 měsíci +2

    ግን England ነው የምትበላው 🎉🎉

  • @PabloGavi-iu9zm
    @PabloGavi-iu9zm Před 2 měsíci

    Yamal ya wd fitu goat nw

  • @eyob2000
    @eyob2000 Před 2 měsíci

    አቤት ገለጻ ይህ እውነት ማድነቅ ግድ ይላል

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 Před 2 měsíci +1

    ስፔኖች ከእረፍት በኋላ እንቅልፋችንን ነው ያመጡብን ። በፍፃሜውም እንቅልፋችንን እንደሚያመጡት እንጠብቃለን::

    • @O_L_D89
      @O_L_D89 Před 2 měsíci +3

      Barcelona vs Manchester United, 2009 Champions League final barcawoch simeru endih new yemyadergut yeneberew kuasn wedehuala eyemelesk medah lay mekotater letemelkach midebir taktik, Spain ye Barça high copy nachew

    • @BirhanNega
      @BirhanNega Před 2 měsíci +1

      It was game management

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 Před 2 měsíci

    Er akebedachut ach neg sezerkerk taywalh

  • @Bekiyohanes_2024
    @Bekiyohanes_2024 Před 2 měsíci +1

    እመነኝ አሌዝ ያማል ከ10 አመታት በኋላ goat የመሆን አቅም ያለው ወጣት ለመሆን መንገዱን ጀምሯል ፈጣሪ ከጉዳት ይጠብቀው እንጂ