Video není dostupné.
Omlouváme se.

📢 የኔ እናት ደነገጠች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@yetenbitube1‬‪@marketube391‬‪@comedianeshetu‬‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 1,2K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Před 6 měsíci +1005

    በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci +16

      ብሩኬ ደምረኝ❤

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 6 měsíci +7

      🥰🥰🥰🥰❤❤🥰ሺ አመት ትኖረልን ❤🥰

    • @zetn_1275
      @zetn_1275 Před 6 měsíci +7

      እማየ ❤❤❤❤❤የምረናፍቃኚአለቺ😢

    • @jmaeelhaaaa5430
      @jmaeelhaaaa5430 Před 6 měsíci +5

      የኔውድአማቴ❤ውድድድድድድድድድ

    • @NeimaNeima-br7dv
      @NeimaNeima-br7dv Před 6 měsíci +6

      ብሩኪወድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 6 měsíci +935

    ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹ እናቱ የናፈቀችዉ በላይክ ግለፁልኝ😢😢😢እማ

    • @user-py8wk9kp5j
      @user-py8wk9kp5j Před 6 měsíci +7

      እኔ እደህል እራብ እደ ውሀ ጥምት ነው ያለችኝ ወላሂ

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 6 měsíci +5

      Min tiyaka alew eqan enati aferu erasu yinafikali enata ewedshalehu

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 6 měsíci +4

      ምን ጥያቄ አለው ውዴ እኔ ኡፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እደዚ ፊዲዮ ሳይማ ይብስብኛል 😢😢😢😢 መች ይሆን ከናቴ ጋር ደሲ የሚል ጊዜ ማሳልፈው እላለው ብቻ ምንም ሳቶንብኝ ለመገናኘት ያብቃኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @user-jq5pr2pg1n
      @user-jq5pr2pg1n Před 6 měsíci +3

      መቶ ላይክ ናፍቃኛለች እናቴ

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd Před 6 měsíci +4

      ሣትዋሹ አላለችም እናቱ የማናፍቀዉ ማን አለ 😢

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 6 měsíci +530

    ረጅም እድሜ ለእናቶች ማን እንደ እናት💝💋💋

    • @user-gz8xr1vf8q
      @user-gz8xr1vf8q Před 6 měsíci

      ስለ እናት ገጣሚው ስሙን?

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 6 měsíci +3

      አተ በሰው ስም አትነግድ

    • @user-fm3su4yv1v
      @user-fm3su4yv1v Před 6 měsíci +1

      ደምሩኝ የሙብ ወዳጆች❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 6 měsíci +2

      @@user-fm3su4yv1v እረ ፌክ ነው ሙቢ አደለም ተው

    • @shwayacake4834
      @shwayacake4834 Před 6 měsíci

      This is fake youtube account

  • @meli-birabiro8
    @meli-birabiro8 Před 6 měsíci +169

    ወላሂ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ማነው እደኔ ስደት ወኖ ቤተሰቡን የናፈቀ በላይክ 👍 አሳዩኝ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci +2

      እንደማመር ውዴ❤

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 6 měsíci +2

      እኔም ሆዴ በብቶዋል ኡሚ ናፍቀኛለች
      ስደተኞች ሁለችንንም በሰላም የገናኝን ያረብ

    • @WasilaWasil-qq3xm
      @WasilaWasil-qq3xm Před 6 měsíci +1

      እኔ በጠም

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz Před 6 měsíci +1

      ደምሪኝ ውድዋ

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Před 6 měsíci

      እኔ በጣም የኔ ውድ እናት❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 6 měsíci +94

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋እናት ሁለየም ደስ ይበላት❤🌹👍

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 6 měsíci +107

    የኔ እናት ደርባባ ረጋ ያለች እናት ናት ቡራው እናትህን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ❤ ኤፋው ምርጥ ጓደኛ አይለያችሁ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ሠሚራ ደምሪኝ❤

  • @user-vy7to1dm2s
    @user-vy7to1dm2s Před 6 měsíci +55

    ወላሂ እናተ ልጆች ለናታቹህ ለምታረጉት ክብር ዉስጤ ናቹህ

  • @user-rf1do7oy2r
    @user-rf1do7oy2r Před 6 měsíci +54

    አለችኝ_የኔ_እናት 🤱🌹😍
    ለሁሉም_እናቶች_ማስታዎሻ ✍
    አባትም እናትም ሁና ሁለት ኗሪ
    እራሷን አቃጥላ ለቤተሰብ በሪ
    አለችኝ የኔ እናት ••••
    ልቃ ከብዙ አባት••••
    🤱
    በልጆቿ አለም ውስጥ እራሷን የረሳች
    እድሜዋን የፈጀች እኛን እያነሳች
    አለችኝ የኔ እናት••••
    ሁና ሂዎት መብራት ••••
    🤱
    የትም ቦታ ሁና በምንም ሁኔታ፣
    ከፊት እየቆመች የመኖርን ተርታ፣
    ጥላና ከለላ በመሆን አለኝታ፣
    ለነገየ በሚል ዛሬዋን ሰውታ፣
    ለኔ ማማር ሰበብ እሷን አደርታ፣
    በመውደቁ አለም መቆም ያስተማረች
    እሷ እየጎበጠች እኔን ግን ያቀናች
    🌹
    በቃ አለች የኔ እናት
    በመኖሬ ሁላ ልቃ እንደገዘፈች
    በልጆቿ ሳቅ ውስጥ ደስታን እየፃፈች
    ❤Ⓡ❤እረጅም እድሜ ለእናቷቻችን

    • @user-fm3su4yv1v
      @user-fm3su4yv1v Před 6 měsíci

      ደምርኝ የኔዋ❤

    • @HayahHahaah
      @HayahHahaah Před 6 měsíci

      ደምሪኝ የኔ ዉድ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 Před 6 měsíci

      አሚንንን አላህ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 6 měsíci +77

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የሌላችሁ ያፅናችሁ በረህመቱ 🌹🌹🌹 በቅንነት ደምሩኝ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 6 měsíci +39

    ጀግና እናት አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ብቻሸን ልጀችሸን አሳደገሸ ባል ሳያምረሸ 🥰❤ልዩ እናት ክብር ይገባሻል

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 6 měsíci +67

    እስኪ ማነው እናቱ የናፈቀችው😢የብሩኬ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤

  • @nafesaann
    @nafesaann Před 6 měsíci +17

    ማነው እንደ እኔ የቡታጄራ ልጆች ፍቅር ያያዘዉ በታለህ የቡሩክ ፍቅር🙈😍😍😍😍

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 6 měsíci +34

    የኔ ደርባባ እናት ❤❤❤ ቡራ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ለማሚ ስታምሩ የኔ ውቦች እኛንም ከናቶቻችን ጋር ለመገናኘት ያብቃን 😢😢😢😢 እንዴት እደናፈቀችኝ እኮ መግለፅ አልችልም 😢😢😢😢😢

  • @sadyatamam6451
    @sadyatamam6451 Před 6 měsíci +35

    የአማራ ሰላም የናፈቀው ለሚስኪኑገበሬ ዱአርጉለት😢😢

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před 6 měsíci +32

    እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ እናቴን በጣም ነዉ የምወዳት

  • @selamalimu8047
    @selamalimu8047 Před 6 měsíci +42

    እናት ለዘላለም ትኑር ብሩኬ እናትህን በድሜ በጤና ያቆይልህ ደሞ በጣም ነው እምወዳችሁ አትጥፊብን ❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Před 6 měsíci +14

    *_እረጅም እድሜ ኸ ጤና ጋር ይስጥልን ልናታችን 🥹እናቶቻችንኮ ይለያሉ ማርያምን ስደት ያለን በተለይ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻችን ለማየት ያብቃን 🙏💝_*

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před 6 měsíci

      እኔስ እናትየለኝም እናቴም አባቴም አባየብቻነው እናት ያላችሁ እርሜናጤና ይስጥላችሁ

    • @Bri_Tgraweyti-
      @Bri_Tgraweyti- Před 6 měsíci

      @@zindzind3952 አሜንንን የኔ ዉድ አይዞሽ 🥹💝

  • @emukal
    @emukal Před 6 měsíci +13

    ይሄን ስጦታ የሰጠሽ ልጅ የእውነት የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እናት ፈገግ ብላ ስትታይ እንዴት ደስ ይላል እማ ኑረሽልኝ ቢሆን ምናለበት እኔም የልጅ ወጉ ቢደርሰኝ አይ አለመታደሌ😢😢😢

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 Před 6 měsíci

      አይዞሺ ውዴ

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 Před 6 měsíci +2

      አይዞሽ ለናትሽ ነብስ ይማር በኑሮ የደከሙ እናት አይተሽ እንደ ልጅ ብትረጂ ለናትሽ ያደረግሽ ያሕል ነዉ ደስታዉ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇷

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před 6 měsíci

      አይዞሽ ማማየ እኔእዳችነኝ እህ የልብእሳትነዉ እኮ ወላሂ💔💔

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 6 měsíci

      ​@@user-pk1xg2tt5hአሏህ ያፅነቹ 😢😢😢😢

    • @user-iw7zd7lw6c
      @user-iw7zd7lw6c Před 6 měsíci

      አይዛሽ 😢😢 እህቴለሜዬ እናሽትን ነብሶን ይማርልሽ😢😢 የኔውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i Před 6 měsíci +12

    እናቴን ሰርፕራይዝ ላረጋት ዝግጅት ላይ ነኝ ለእናት ምንም ቢደረግ ሲያንስ ነው ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 6 měsíci +7

    ለናት ስጣታ የምሰጡ እህቶች አላህ ይሰጣቹ የናት ክብር አላህ ይሰጣቹ በጣም ደሰ ይለ በወጣ ይትካ ማሻላህ ያለም እናቶ በሙሉ እርዠም እድሜ ከጤና ጋራ

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před 6 měsíci +10

    የኛ ድምቀቶች የኛ Ethiopia እናቶችኮ ለሁላችንም እናቶቻችን ናቸው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Před 6 měsíci +9

    አይገርምም ጀግና እናት እዳልነበረኝ ካሁኑ መቅናት ጀመርኩ😢😢😢 ሞት ጨካኙ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ ወድሜ❤❤😢

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před 6 měsíci +20

    ይችን ኩሜት ይምታነቡ የእርፍት እንጅራ ይስጣችሁ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በእኔ የድርስ አይድርስባችሁ😢😢😢 እናቴ ርጅም እድሜ ክጤና ጋራ❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 6 měsíci +11

    ❤❤❤የኔ እናት ስታምር ለሰጠሽዉ እህታችን ተባረኪ የኔ እናት ነፍ አመት ተመኘሁ❤❤ኤፉ ቡራዬ❤❤

  • @user-vy7to1dm2s
    @user-vy7to1dm2s Před 6 měsíci +16

    ያአላህ እኔንም በሰላም ከእናት አባቴ ጋር በሰላም አግናኘኝ ያአላህ ዛራስ ናፈቀችኝ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 6 měsíci +7

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልኝ እናትን አባትን እንደማስደሰት ደስታ የለም የአሏህ ደስታቸው አሏህ ያስደስታችሁ🎉🎉🎉

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 6 měsíci +22

    እናት ኡሚ ክፍ አይንካቸው ብሩኬ ርዥም እድሜ ይስጥልህ ❤🎉

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g Před 6 měsíci +7

    የኔ ደግ ህዝብ አማራየ 😭😭😭😭ይህ መከራ አልፎ እናየዉ ይሆን

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu Před 6 měsíci +7

    እኔ የቡታጀራ ልጆች በቃ እንደቃና ፊልም እስከሚመጡ ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው የምር ትለያላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ አላህ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ገና ስገባ ነው እየኮመኩ ያለሁት ቪጀወዉን ልጨርስና በድጋሜ ደሞ እኮምታለሁ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yz4vq3gj9t
    @user-yz4vq3gj9t Před 6 měsíci +10

    እናት ለዘላለም ትኑር በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች በብዙ ቻሌንጅነው ያሳደጉን❤❤ማዘርዬ እንኴን ደስአለሽ❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 6 měsíci +2

    ያለበሻትም እግዚአብሄር አምላክ በወጣ ይተካሽ የኔ እናት ሁሌም ድምቅ በይ❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏😘

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y Před 6 měsíci +7

    ቡራ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ኤፋም እንደዛው ስወዳችሁ🎉🎉❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 6 měsíci +6

    እናት የዘላለም ትኑር እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ❤❤ እናቴ እደት እደናፈቀይኝ አይ ስደት❤😢

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Před 6 měsíci +4

    እፍ መታደል ነው እኮ እናቴ መቼ ነው የምንገናኘው 😢የስደት ንሯችን ፈጣሪ ያሳጥርልን ዛሬ በጣም ተሰማኝ እማ 🌍ሜ😢😢😢እናቶቻችን ነፍ ኣመት ያኑርልን💐💐🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 6 měsíci +23

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ከስደት ኑሮ ለሀገራችን አብቅቶ ያሰብነዉን ይሙላልን

    • @ትእግስት
      @ትእግስት Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-fm3su4yv1v
      @user-fm3su4yv1v Před 6 měsíci

      ደምርኝ የኔዋ❤

    • @SaadA-ck5by
      @SaadA-ck5by Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Před 6 měsíci

      አሚንንንን ያረብብብብ😢😢😢😢😢

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z Před 6 měsíci +8

    ክብር ለእናቶች እናት እረድም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልንን❤️🙏❤ ማን እንድ እናት❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 6 měsíci +8

    ፈጣሪ ይስጣት ለሰጭዋ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Před 6 měsíci +3

    የኔ ደርባባ ❤❤❤እኔማ ወድጃት ልሞት ነው የኔ እናት እናቶቻችን ኑሩልን እናንተ ሂወቶቻችን ናቹ እረጅሙን እድሜ ይስጣቹ ሰጪውንም እግዚአብሔር በወጣ ይተካልሽ ምርቃቷ ይድረስሽ አሁን ቤተሰብ +ነሽ 😂😂❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 6 měsíci +15

    የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰_❤😥በስደት ያላችሁ ወገኖች ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁም🥰❤🙏

  • @Etisam2
    @Etisam2 Před 5 měsíci +1

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን😢እማየ የኔ ናፍቆት 😢❤ፈገግታዋ ላይ የእማ ፈገግታ ታየኝ😥❤❤❤

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 6 měsíci +6

    ወይ እናቶቻችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ወይ እናቴ ናፍቀችኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 6 měsíci +6

    እናት የዘላለም ትኑር እድሜ ከጤናጋ ያቆይሽ እማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 6 měsíci +1

    የኔ እናት ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው
    መልካም ሰው ስላሳደጋችሁ ነው ረጋ ያላችሁ ቁጥብ የሆናችሁት
    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስሽ🎉🎉🎉🎉

  • @eyeruseyerus121
    @eyeruseyerus121 Před 6 měsíci

    እናት ሁሌም ተናፋቂ ነች እንኳን ርቀን አጠገቧ ሆነን ትናፍቀናለች እናቶቻችን እግዚአብሔር ርጅም እንድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 6 měsíci +10

    ናተይ ባዓል ማዕተቦች😍🥰ክፈትወኩም መዓት😍

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 Před 6 měsíci

      @user-rq7hz1gv2p 🤣ኩሉ እንድዩ ዝፈትወና😂

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před 6 měsíci +6

    ድሩም የአማራ ክልል ልጆች ቀኝ እጃቼዉ ሢሠጥ ግራ እጃቼዉ አያይ ነዉ የሚሉት ለጆሮ ለእዉቅና ሣይሆን ለልብ ለፈጣሬ ብለዉ ነዉ

  • @user-qg1ff9mi8i
    @user-qg1ff9mi8i Před 6 měsíci +1

    የሚምሩ እናት እዲለኛ ናችሁ በሀይወት እያሉ እናትና አባታችሁን አሰደሰቱ ለናተበረከትነዉ ለሰጪዋ ጌታይባረካት ያምሪል

  • @ConfusedMonsterTruck-vg4wy
    @ConfusedMonsterTruck-vg4wy Před 6 měsíci +2

    ኤፊ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂክ ነኝ ስማኝማ ብታጅራዎች በአጠቃላይ ውድድ ነው የማረጋቹ ብራዬ አናትህን ፈጣሪ ያኑርልህ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci +3

    የተቢ ቤተሰቦች የብታጂራ ወጣቶች ልዩ ናችሁ በምን ቃል ልግለፃችሁ

  • @user-bn4jl1ik1d
    @user-bn4jl1ik1d Před 6 měsíci +4

    ኤፍዬ ምርጥ ቤተሰብ ቡራ የልብ ሰው ነው አይለያችሁ❤❤❤ውደታ እስከወዳኛው ያድርግላችሁ❤❤❤❤የነ ማርክ ቀለበት ናፍቆናል ተፍተፍ በሉና አጣምሩልን 😢😢

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 6 měsíci +1

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችን ይሥጥልን
    እኔም ከሀገሬ ሥገባ ቡታጅራ መጥቸ እዳገኛችሁ እመኛለሁ ❤❤❤❤❤

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Před 6 měsíci +2

    ብሩኬ ምር እናት አለቺህ ወላሂ ስወዳት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ኤፊ ምርጥ ጎደኛ ስወዳቺሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Před 6 měsíci +4

    እኳን ደህና መጣችሁ እናት ሁለየ ደስ ይበላት❤🎉

  • @user-en1tp9ou7w
    @user-en1tp9ou7w Před 6 měsíci +4

    እማዬ የኒ እናትነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ብሩኬ ነፍ አመት ትኑርልህ❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 6 měsíci +1

    እሜዬ እናት ማን እንደ እናት እናቴ በጣም ናፍቀኛለች አረ ስደት ልቀቀኝ ለህድበት እድሜ ከጠና ይስጥልህ ብኬ ለእናትህ ❤❤❤

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb Před 6 měsíci +2

    ፊሪም ጎበዝ ልጅ ነህ እንደማንኛውም ሰዉ ፀጉርህ አታጨበርርም🎉🎉🎉💪

  • @user-mu6rc4sw5e
    @user-mu6rc4sw5e Před 6 měsíci +4

    የኔ ዉዳች ❤❤❤❤❤የምወዳችሁ❤❤እናትህ ታምራለች ❤❤❤እረጅም ጤና ከእድሜ ጋር❤❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 Před 6 měsíci +16

    ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 Před 6 měsíci +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ቡሩኬ ❤❤❤ እርጅም እድሜ ተመኘሁላቸው ለሁሉም እናቶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l Před 6 měsíci +2

    ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +9

    ❤❤እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላቹ❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 6 měsíci +4

    እድሜ እና ጤና ለእናቴቻችን ከጎደር ዋው ❤

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 Před 6 měsíci +2

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤🥰🥰🥰

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 6 měsíci +1

    የኔናት አላህእረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈገግታዋ ደስሲል❤❤❤ እናትያላችሁ ተከባከቡ

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Před 6 měsíci +3

    ረጁም እድሜ ለእናቶች ማን እናት❤❤❤

  • @hanawloed4034
    @hanawloed4034 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን እናታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 6 měsíci +1

    ብሩኬ እናትክ ደስ ስትል ቆጅዬ እማ ፈጣሪ እረዥም እድሜን ይስጥልክ ከጤናጋር ❤❤❤ኤፋ በርታልን ቡታጅራ መምጣት እፈለረጋለሁ ሀገር ስገባ ግን እዴት ላግኛቹ ስልክ አስቀምጡልን ❤ እኛንም አሳድጉን

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 Před 6 měsíci +1

    እታትዬ እያለ የሚጠራው የገጠር ልጂ ማነው ልክ እደኔ እታተይ ይይይይይይ ስትደበደቢ አቤት ያን ግዜ ትዝ አለኝ 🤣😂😂😂🤣🤣

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 6 měsíci +4

    እኒ ደግሞ ቤካን ካሜራማናችሁን አስተዋውቁን ለ ማርክ ለ ብሩኬ ለዊና ለሁላችሁም ነው ጥያቄየ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Před 6 měsíci +2

    ወንድሞች ለእት ያላችሁ ክብር ዋው🎉

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 6 měsíci

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቸው የለሙ ቤተሰቦች መቼም ትለያላችሁ ያረግሽውም ልጅ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 6 měsíci +1

    የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅልን የምር እማ እናቴ የኔ ህወት በጣም ናፍቀሽኛል በቅንነት ቤተሰብ አጉኝ የሰዉ ደስታ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 6 měsíci +3

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
    ማነው በጉጉት ትላንት የጠበቀ😢
    ምርጥ ቤተሰቦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vx4sk5dd1e
    @user-vx4sk5dd1e Před 6 měsíci +7

    እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 6 měsíci

    ኤፋዬ ተባረክ ማሚዬ አምሮብሻል የሰጠሽዉ እህት የማያልቅ እንጀራን ይስጥሽ😊

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před 6 měsíci +3

    እናት ዘላለም ትኑር ብሩክዬ ሽአመት ቴኑርልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Před 6 měsíci +4

    ትለያላችሁ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ውዴ ቤተሠው እንሁን ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +2

    እናት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻ❤❤❤❤

  • @abebechmamo2538
    @abebechmamo2538 Před 6 měsíci +5

    በወጣው ይተካ ግን ይች ጠጋ ጠጋ ልጁን የፈለገች ሁናነው😂😂😂😂😂

  • @user-pc3cd7eh2g
    @user-pc3cd7eh2g Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ ተባርከላህ ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቃችሁ እናታችን❤❤❤❤❤

  • @aishabibi4521
    @aishabibi4521 Před 6 měsíci

    እናታችን አላህ እድሜሽን የርዚምልኝ ❤❤❤❤❤ ብሩኬ እናትን አደራ እኔ እንከን እናትም አበትም ዬለንም ብቻ እናት ለለችሁ በሙሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋሃ ይስጥለችሁ ❤❤❤

  • @albadralbadr1650
    @albadralbadr1650 Před 6 měsíci

    የኔ እናቴ ረጅም እድሜ እና ጥና ይሰጠሽ
    Brukyey yene melkam sew my love ♥💜👏🥀🥀🥀💊💪

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Před 6 měsíci +1

    ምርጥ ምርቃት እኔም እናቴ ምትኖርልኝ ባሰድሰታት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ ርጀም እድሜ ከጤና ጋራራራራ እናታችንንን❤❤❤

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 6 měsíci +1

    እድሜና ጤና ያድልልን የብሪኬ እናት ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤የብሩክ እናት. አላህ. እርዝም እድሜ ከጤናጋ. ይስጥልን. ❤. ❤ ማን እድናት እናት እኮ. ብርሀ ናት. እናት ያላቹህ. ከምንም በላይ እድለኛ ናቹህ. 😢😢. ወሂታቹህ ምንም አይኖራቹህ. እናት. ትኑርላቹህ ከናት በላይ ምን የሚስደስት የሚኖር ነገር የለም.

  • @gamilagamila3085
    @gamilagamila3085 Před 4 měsíci

    የብሩኬ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji Před 6 měsíci +2

    ረጅሜ እድሜ ከጤነገ ለነቶቻችን ሁሉ❤❤❤❤❤

  • @Zaren938
    @Zaren938 Před 6 měsíci

    የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ያቆይልህ ብሩኬ ቡታጅራን በእናንተ የተነሣ አፈቀርኳት ከምር ስለ ቡታጅራ ጎግል አድርጌ እስከ መቃኘት ድረስ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝና ከምጎበኛቸው ምርጥ 5 ከተሞች አንዷ ቡታ ሆናለች ❤🎉እኛም እንወዳችኋለን ምርጦች ናችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ይጋባልም ❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před 6 měsíci +1

    እናተችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን❤❤❤❤❤ለሰጭዋም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 6 měsíci

    🎉🎉 ኤፍሬምየ ተባረክ።።የብሩኬ እናት የእናንተም እናት ናቸው እናቶቿችሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ።።🎉🎉

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 Před 6 měsíci +2

    በጣም ነው ደስ የሚል እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před 6 měsíci

    በጣም ያምራል 🎉🎉 እናትናት❤❤❤ ለሰጠሽው በወጣው ይተካ🎉

  • @HH-ju4tp
    @HH-ju4tp Před 6 měsíci

    የኔ እናት ሁለየም ድምቅ እዳልሽ ኑሪልን❤❤

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 6 měsíci

    እነተቺን ረጂሚ እዲሜነ ጤነ ❤❤❤ደሞ ቁጭ ቢሩኬን ይመሰሰለሉ ❤❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 6 měsíci

    ውይይይይ እናንተ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ቃላት የለኝም ትለያላችሁ ስጦተውን የላክሽውም ልጅ እግዚአብሔር በወጠው ይተካ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤❤❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 6 měsíci

    የኔ እናት እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shsh1715
    @shsh1715 Před 6 měsíci

    ስደት ዛሬስከፍቶኛል😭😭አላህ የእርፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ😭😭😊

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 6 měsíci

    ማን እደናት ብሩኬ እረጂም እድሜ ይሥጥልህ🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oq1ds5zi5b
    @user-oq1ds5zi5b Před 6 měsíci

    የኔ እናት እረጅም እድሜ እናቶች ለእኛም እናቶች ናቸው በዚህ አጋጣሚ እኔም ጎንደሬ ነኝ በጣም ናፍቄያለሁ. ጥሩ ተመኙልኝ ወደ ሀገሬ እድገባ እህታችን ምረጥ ሰው