ሳምሪ 3 ልጅ አረገዘች?🥰🥰🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 905

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Před rokem +180

    ወይ ኮሜንቶች ተፀኖጨአሳድረናል 😂😂😂 ቅመሞች መደ ዶክተርነት እየተቀየርን ነው😂😂😂

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 Před rokem

      አወ😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem +10

      😂😂😂 ያውም በአይን የምናውቅ ድንቅ ደኩተሮች ነን 😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před rokem +1

      😂😂😂

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Před rokem +14

      😂😂😂😂 ኧረ ሳምሪ ራሱ መሰከረችኮ ኮሜንተሮች ካሉ እፈራለሁ አለች እንዲ ነን እኛ ለራሳችን አናውቅምጂ ለሰውማ አንደኛ ነን 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před rokem

      ደምሪኝ ❤️

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +155

    የሰው ቤት ስራ ስልችት ያናላቹ ድክም ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ የራሳቹን ኑሮ ይስጣችሁ 🙏🥰

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +186

    ለኛም ለመዳም ቅመሞች የራሳችንን ህወት እድንኖር አላህ ይፍቀድልን😥 እናተ ደሞ በጣም ወዳችሆለሁ እሽ 😍❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +159

    ፈጣሪ ፈቅዶ ለዝች ሳሃት ስላደረሰን ይህ ጎደለብን፣ ይህ ለምን አልሆነም፣ እያልን ሳናማርር ሁላችንም ተመስገን እንበል፡፡ፈጣሪ ሆይ ስለሁሉም ነገር ተመስገን አሜን💓!!!

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Před rokem +49

    ልጅን የመሰለ ጸጋ የለም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስወዳችሁ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Před rokem +16

    እረ ጨምሩ እውነት ሲያድጉ ትዳር ሲይዙ እንግድነት ሲመጡ ያስደስታል 4❤ መውለድ አለባችሁ❤🎉🎉

  • @salambh5102
    @salambh5102 Před rokem +59

    ልጅ የግዝሀብሄረ ስጦታ ነው ❤❤❤ልጆቻችው ሲያምሩ ፉሎየ አደገች❤❤

  • @user-qt9pq8jz9y
    @user-qt9pq8jz9y Před rokem +18

    ምርጥ ፍቅር ያለው ቤተሰብ ነው እህ እደናተ አይነት ቤተሰብ ለኛም ፈጣሪ ይስጠን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች😊

  • @senitube999
    @senitube999 Před rokem +15

    ሳምሪዬ ድገሚ አትፍሪ አሳብሽን አሳኪ በቃ 4 አርጊው አብራችሁ ታድጋላችሁ ❤❤❤ ❤ እስቲ በአውን ሰአት ዶኪ ዩቱብ ተጋበዙ ውዶቼ ሰፕራይዝ አርጉን እሼጋር

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 Před rokem +76

    እውይ ደስሲሉ❤ ኧረአላህዋ ተው እኛንም ሹፈን የመዳም ቅመሞችን 😂😢

    • @mulatuj
      @mulatuj Před rokem +4

      አብሽሪ ይሾፈናል አንድቀን 😢😂

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 Před rokem +3

      @@mulatuj ኢሻአላህ እህቴ

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Před rokem +1

      አይዞን እማ ለኛም ፈጣሪ አለን❤

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před rokem

      እኛን ረስቶናል

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před rokem

      ሹፍረ😁😁😁😁😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +4

    ሁለቱም ልጆች ሳምርን ነው የሚመስሉት በተለይ አፍቻቸው 🥰ፍሎ ምንኛ ነው የምታወራው ጀርመንኛ ነው እንዴ በደንብ አማርኛ አስለምዷት የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🥰ውለጂ ሳምሪ 4 ይሁኑ 🤰🤱

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před rokem +11

    እንዴት እንደምታምሩ ከልጆቻችሁ ጋር ::
    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ እና ረቂቅ ነው ፍሬ የሚጠው እርሱ ነው እና በፀጋ ተቀበሉ::

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Před rokem +12

    አዳም እና ልጀ ናታን በአንድ ቀን ነው የተወለዱ ፣ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +17

    አበባ የመሰሉ ልጆች አሏችሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ😍😍😍

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 Před rokem +9

    ከመዳም ኩሽና ሁኘ ፊሎ ተረግዛ ተወለደች አዳም ተረግዞ ተወለደ ሳምሪ የሁለት ልጆች እናት ሆነች እያየሁዋት ።fsfA. I. love u

  • @mulatuj
    @mulatuj Před rokem +30

    ኧረ መግቢው ወላ በሳቅ😂😂😂 በተረፈ ስወዳችሁ ፊሎየ ኬክ አዳም ኬኬ❤❤❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před rokem +21

    በስማም ይህ ቤተሰብ እደት እደምወዳቸው ❤❤ እግዚአብሄር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🥰🥰

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +9

    ውለዱ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ውዶቼ ፍውሩን ያብዛላችሁ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před rokem +5

    ፊሎ እና አዳም እድግ ብለዋል ማሻአላህ ሲያምሩ ሳምሪ ቶሎ ቶሎ ወለድ አድርጊ እና ቤቱን ሙይው እና እረፍት አድርጊ መድከምሽ ካልቀረ አንድ ላይ ማሳደጉ ይሻላል

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 Před rokem +2

    እኔም ሳላስበት የአራት ልጆች እናት ሆኜ ዱቅ አልኩ አልሀምዱሊላህ❤የናንተም ቤተሰብ ይባረክላቹ 🥰🥰👌 ሳምሪ ግን ትምርትሽ እንዴት ሆነ ?⁉️ተማሪ ማማዬ ሁሉ ነገር ከእውቀት ጋር ሲሆን ነው አሪፍ ይሄ ጄኔሬሽን እሳት ነው እናት ስትሆኚ ደሞ ብዙ ሀላፊነት ስላለብሽ ከነሱ ለመፍጠን ሞክሪ። እኔ ብዙ ህልም ነበረኝ የኢኮኖሚም እድልም ተፅኖ ስላለብኝ ከብዙ ነገር ወደኋላ ቀርቻለሁ ለ ልጆቼም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ሂወት ልሰጣቸው አልቻልኩም 😢በፀሎታቹ አስቡኝ ❤

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před rokem +56

    ልጂ በልጂነት ነው ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Před rokem +2

    አር ውዶቼ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ናቸው እና የምር ፈጣር ጤነኛ ልጅ ይሰጣቹ የምር ልጅ ሳይታወቅ ነው የምያድጉት አብዝታችሁ ወለዱ አትገድቡ የምር ምን አለ እኛ ቤት አብዝታችሁ በወለዳቹው እላለሁ ሁሌም የምር መውለድ ነው

  • @taddesyeshi3401
    @taddesyeshi3401 Před rokem +7

    ውለዱ.. ዉለዱ .እደጉ ተመንደጉ ሳምሪዬ❤ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ

  • @samira1508
    @samira1508 Před rokem +4

    የኔ ውዶች ልጅ የአላህ ስጣታ ነው አብሽሪ ልጅ ስማጣ የራሱን ፀጋነው ይዞይማጣል እኔ ብተራግዢ ደስይላኘል ወላሂ አላህ ለሚወደዉ ነው በልጅ የብርከወል❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Před rokem +5

    ሳምሪ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዉለጂ❤❤❤❤

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 Před rokem +41

    ወይኔ ይህን ቪዲዮ አይቼ የዛሬ 3 አመት አስታወስኩ ያን ጊዜ 2👭 ነበራችሁ ዛሬ ግን ይኸው 4/👨‍👩‍👧‍👧 ሆኗቸዋል አቤት ገን አንድዚ አይነት ሂወት ደስስ ሲል ከእግዚአብሔር አሁንም ፍቅራቸውን ይጨምርላቸው ❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Před rokem +18

    መዳኒያለም ለእኔም ያድለኝ❤❤ የኔ ማሮች እናተም በፍቅር ኑሩ

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 Před rokem +1

      ዘግየት ብሎ ከመሰለሽ እግዚአብሔር አያበጃጀልሽ ነው sis😊

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem +11

    የኔ ማሮች ደስ ሲሉ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ ልጆቻቺሁን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před rokem +8

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ልጅ ፀጋ ነው ግን እኛ ውጭ ሀገር ምኖር ሰወች ሰራተኛ ስለማይገኝ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Před rokem +9

    የኔ ውዶች እንዴት እንደምታምሩ ቸሩ መድሀንያለም ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ልጆች የእግዚያብሔር ሰጦታ ናቸው እና ከሆነ በሰላም ይምጡ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +6

    የኔ ጣፋጭ እድግ በሉ ❤❤❤ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ,

  • @user-ox8yy3ze7k
    @user-ox8yy3ze7k Před rokem +2

    አረ አርግዚ 4 እንዳልሺው ይሁንልሽ ድግም ደግም አርጊ ባንድላይ ያድጋሉ ሳምርየ ከዛ ከልጆቻቸሁ ሁናቸሁ ተዝናኑ ዘመናቸሁ ይባረክ እድሜና ከጤና ይስጣቸሁ ልጃቸሁ ይባረኩ ሳምርየ ቆንጆ ስወድሽ ከነባልሽ ምርጦቸ❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem +4

    አንድ ሴት አንድ ወንድ ጨምሪ እግዚአብሔር ምጥሽንም ሁሉንም ነገር ያቀልልሻል እንደዚህ ስስት የሚያደርጉ ወርቆችን ጨምሩ💗

  • @ayahindash486
    @ayahindash486 Před rokem +3

    ወይ ሳምሪዬ ገና ፍቅረኛ ስትሆኑ ይቱበር ስትሰሩ ነው ማአቃቹ ይህው እስካሁን አለው በስደት 10አመትሆነኝ

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Před rokem +44

    ማነው እንደእኔ አዳም እና ፌሎን ብቻ ያየ የኔዎች❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +16

    የመዳም ቅሙሞች ፈጣሪ ለኛም የእረፍት እጀራን ይስጠን አሜን በሉ ደምሩኝ ደግሞ እኔሥ እህታችሁ አድለሁ 😢🙄

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před rokem +4

    ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብሎ መቀበል🙏🙏🙏🙏

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před rokem +2

    እግዛቤር ለኛም ልጅ ይሰጠን ፈጣሪ በሰደአት ያለን እህቶቼሁሉ እግዛቤር የልጅ ፀጋውንም እዴሰጠአን ፀሎቴነው❤❤

  • @mariamyousf3242
    @mariamyousf3242 Před rokem +19

    ሰላም የዝህ ቤት ተከታታይ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ በሰላም ልጆችን እድንገናኝ ማንም የለኝም ያለነሱ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před rokem +2

      አብሽሪ በሰላም ላህ ያገናኝሽውድ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem

    ሳምሪዬ እና ፋኒ የልጅ አዋቂዎች በጣም ነው የምወዳችሁ።በተለይ ሳምሪ ቃላት የለኝም ለአንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ ልጆቻችሁን በጥበብና በሞገሱ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አሜን።

  • @AlemituMamuye-ds4ic
    @AlemituMamuye-ds4ic Před rokem +2

    ለትልቋ ልጃችሁ ትኩረት ስጧት ትጎዳባችሀለች ሌላ ሲመጣ ችላ እንላለን ላናስተውል እንችላለን ግን ልጆች ይጎዳሉ በራሴ ስላየሁ ነው

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Před rokem +2

      ልጅን እኩል መውደድ እኩል ትኩረት መስጠት ነው ያለብን በውስጣቸው ቂም ይዘው ያለ መፈለግ ስሜት እየተሰማቸው አድገው እስከ መገዳደል የሚደርሱም አሉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Před rokem +2

    ልጅ ያላህ ፀጋነዉ እረዝቁንም ይዞነዉና የሚመጣዉ አብሸሩ ልጅ በቃኝ አይባልም አላህ ይጠብቃቹ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +10

    ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛ ልጆቿችሁን ያሣድግላችሁ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +1

    ፋኒና ሳምሪ እግዜር ከሰጣችሁ ሁለት ጨምሩ ።ፊሎ ፍቅር ሲይዛት የምታማክራት እህት አዳምዬም ፍቅር ሲይዘው ወይንም ለሌላ ጉዳይ መከታ ወንድም እንዲኖረው በርቱ እንቅልፍ አትውደዱ ውለዱ😂😂😂❤❤❤

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t Před rokem +2

    ከሆነ ደስ ይላል ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ካልተፈጠረ ግን እነዚህ ትምህርት ከገቡ ቡሃላ ሁለት ብትደግሙ አሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem +2

    ፊሎዬ የኔ ማር ነፍስ አወቀች እድግ በሉ❤❤😘😘ከመጣም በፀጋ ተቀበሉ ምን ችግር አለው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 Před rokem +8

    አዳም ፋኒን ይመስላል ሁለቱንም ልጆቻችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ms6zv6lp9j
    @user-ms6zv6lp9j Před rokem +13

    ቤትስብ ልጆቹን አማርኛም አስተምሯቸዉ

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +3

    ማሻ አላህ የኔ ጣፋጭ ፊሎዬ❤❤❤ ውለጂ ልጅ በልጅነት ነው😘😘ምርጥ ፋሚሊ

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 4 měsíci

    ለብዙ ምሳሌ የምትሆኑ የተባረካቹ ሳምሪ እና ፋኒ ከነልጆቻቸው እወድአችዋለው ተባሰኩ ❤❤❤👏👏

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +22

    እድለኞች ናችሁ ማርያምን ስታምሩ❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ኢትዬጵያውያን ጥንዶች ፋኒ እና ሳምሪ ከልጆቻችሁ ከፊሎ እና አዳም ልጆቻችሁ ጋር እመብርሃን ትጠብቃችሁ ዘራችሁ ይብዛ አንድ ወንድ አንድ ሴት ጨምሪ ሳምሪ ልጅ ፀጋ ነው ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ምርጦችዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Před rokem +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዉለጂ ሣምርዬ እኝሕን የመሣሠሉ ዉብ ልጆች ልጅ በልጅነት ነዉ ዉዶቼ

  • @furtunalove9350
    @furtunalove9350 Před rokem +4

    የአፍሕን ፍሬ ትበላለሕ 🎉🎉🎉🎉።
    ልጆች በፍላጐት አይደለም ስጦታ ናቸው ❤❤❤

  • @anme980
    @anme980 Před rokem +5

    እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካቹ ሳምሪዬ ❤❤❤አዳም ሳምሪን ነው የሚመስለው

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +3

    መሻአላህ ደስ ስትሉ ልጁቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ያሳድግላቸሁ በጣም የ ሚያምሩ ልጆች አላችሁ

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ውለዱ ሳምሪ ነፍሰ ጡር ነት

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před rokem +3

    አዳም ወደ ናቲ ወደ አጎቱ መልክ እየሄደ ነው❤❤❤❤❤❤ ፋኒ ተበልተሀል😂😂😂😂😂

  • @hazemhussein7907
    @hazemhussein7907 Před rokem +1

    ለማንኛውም ጥያቄ አለኝ ኮንድምምዬም ደርሶኝ። ነበር አጠቃላይ ከቤት እቃው ጋር አሞልታችሁ ስንት ነው ክፍያው አሳውቁን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +6

    አላህ ያሳድጋችሁ ልጆች የአላህ ውድ ስጦታዎች ናችው❤🎉

  • @beetyube
    @beetyube Před rokem +2

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ልጆች እግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያስደገላችሁ
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před rokem +12

    ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በሰላም በጤንነት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +1

    ፊሎዬ በጣም ነው ይዝናናሽኝ የኔ ጣፋጭ እናቴን ነካ ብላ አዳምዬን እኮ ነፍሱን አወጣችው በቁጣ ❤❤❤ከዛ ይቅርታ ጠየቀች የኔ ምርጥ እድግ በይልኝ ❤❤❤

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      በማርያም ጣት ታረቀችው ደስትል ማር የሆነችው

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 Před rokem +8

    ተባረኩ ጠሩ ነው ልጅ በልጅነት ነው ❤❤❤😊

  • @user-tn7bj4hh6f
    @user-tn7bj4hh6f Před rokem

    ፌሎ እህት አዳም ወድም ያስፈልጋቸዋል ልጅ ደግሞ የፈጣሪ ስጦታነው እና መገመት አንችልም

  • @leylatube134
    @leylatube134 Před rokem +3

    ፊሎ እየ 😂😂😂ደሞ መላጣ ሲያምር ባት 🥰🥰

  • @ehte6276
    @ehte6276 Před rokem +1

    ፋኒንይመስላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤

  • @marthaafework2329
    @marthaafework2329 Před rokem +6

    ልጆች
    የግዛቤር ስጦታ ነዉ

  • @elizabethterefe1983
    @elizabethterefe1983 Před rokem +1

    ውይ ፊሎዬ የኔ ውድ አማርኛ አስተምሮት በደንብ እድግ ይበሉላቹ

  • @aminateshtu-fy7cv
    @aminateshtu-fy7cv Před rokem +4

    ልጅ በልጂነት ነው ደስ ትላላችሁ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +2

    ❤❤❤ኣሜን፫ በጣም ደስ ይላል ልጅ የእግዝኣብሔር ጦታ ነው እና ተመስገን ፍሎየ ኣደገች ❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +3

    ስታምሩ ልጆችዬ እድግ በሎ ዉድድድድ ❤️🙏

  • @user-nj5qe6zy3c
    @user-nj5qe6zy3c Před rokem

    ጉድ እዝሄዉ ቁጭ ብየ ከተቀመጥኩበት ሳልነሳ ሶስተኛ እረ ለኛም አዝንብ መሻአላህ ብያለሁ ታምራላችሁ

  • @ነኝየተዋህዶፍሬ

    ጥዕማት ፍጥረት❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před rokem +1

    ካረገሽም እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤነኛ ይስጠን ❤️❤️🌹🌹

  • @asmarechabera222
    @asmarechabera222 Před rokem +6

    Samir &fani swedachu ❤❤

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 Před rokem +2

    ውልዱ ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +5

    ጡሩነው ውለዱ በልጂነት

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +2

    እናት ምድነው ሌላ ስራ የላችሁምደ 😂😂😂❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቀልደን ነው ❤❤

  • @tgtegest6413
    @tgtegest6413 Před rokem +5

    ፋኒን ነው ሚመስለው አዳም

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před rokem +1

    ፊሎዬ እዳግበይልን አሁን አችምድገሺ አዳምለሞቆጣትበቃሺ

  • @tgtegest6413
    @tgtegest6413 Před rokem +4

    ሳምሪ ተይ ለእኛ ስጭን መውለጃ ❤😮ጊዜውን

  • @user-ce2lf8zd6g
    @user-ce2lf8zd6g Před rokem +2

    አዳም ፋኒን ነው እሚመስለው በተረፈ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před rokem +3

    መኝታ ቀይር ካልፈለክ ፍኑ 😜

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 Před rokem

    አዳም አሁን ባለበት ከአይኑና ከጆሮው አባቱ ነው የሚመስለው ግን ህፃናት እያደጉ መልካቸው ይቀያየራል ከፍ ይበልና ሙሉ በሙሉ ማንን እንደሚመስል እናያለን ሁለቱንም አሏህ ያሳድግላችሁ በጣም ያማምራሉ ዋና ጤና ይሁኑ❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +2

    ወይኔልጆቻችሁ ሲአምሩ እድግበሉ

  • @user-eq9fy4os6h
    @user-eq9fy4os6h Před rokem +1

    ልክ እደአች ጎማዶች ናቸዉሳ ሁሉም ማሻላህ

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Před rokem +17

    የመዳምቅመ ሞች ለእኛምየተባርክትዳርይስጠን
    ፈጣሪ❤❤❤ ጉሉአሜን
    ደሞሩኝ😍😍😍

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před rokem +1

      እንደማመር ደምሪኝ ❤️

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 Před rokem +1

      አሜን ዉዷ

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před rokem +2

      @@mamitmamit4137 እማ ደምሪኝ 🌺

    • @GhfhcGhfjfgc-td1vj
      @GhfhcGhfjfgc-td1vj Před rokem +1

      ማሻአላህ በጣምታምራላቹ በሰላም ሶስተኛውን ቤቢ አላህያጣት አላህ ይጠብቃቺ

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před rokem

    ምን ትጨማለቃላችሁ ምን አዲስ ነገር አለ 2 ልጅ ወንድ ሴት አላችሁ በሰርሀት በእንክብካቤ አሳድጉ በቴክኖለጂ ዘመን ምን አተተተተተ ትላላችሁ ለዛውም በኮመንትና ለምታሳድጉት በእግዚአብሐር ስራ ገብታችሁ ትቀልዳልችሁ ብዙ የምትቀልዱበት ነገር እያለ ደሞ 10 ርም ብትወልጂ አንተም ፋኒ ሳምሪ ባደጋችሁበት way አሳድጉ ገገሞች እንቺ ስለምጥ ነው ይምታወሪው ስለልጆችሽ Future think about it triple times don’t be stupid selfish

  • @KgLv-uu6qk
    @KgLv-uu6qk Před rokem +3

    adam kurit abatun❤❤

  • @edeneden1467
    @edeneden1467 Před rokem

    ሳምሪ የኔ ውድ ስወድሽ😍😍 ግን ጥያቄ አለኝ የብብት ማጥሪያ ምን ነው እስኪ አሳይን በቪዲዮ

  • @user-fv1iz2ng2i
    @user-fv1iz2ng2i Před rokem +2

    ውለዱ ክበዱ የተወለደ ልጅ ይጠቅማል እጂ አይጓዳም

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 Před rokem +1

    Behoshe leje ye Fitari stota newyadergeleshe🤲

  • @asmarechabera222
    @asmarechabera222 Před rokem +11

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před rokem

    እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ሳምሪና ፋኒ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před rokem +5

    ክክክክክክክ መግቢዉ አሳቀኝ

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 Před rokem +1

    Beka awun damo 2 manta tiweldelachu ande set ande wendi inem indasemri new masibawu 4 lije

  • @sanayet6710
    @sanayet6710 Před rokem +4

    ዉለጂ ልጅ በልጅነት❤❤ሳምርዬ

  • @genetshetage6367
    @genetshetage6367 Před rokem

    Betam new yemwedach Egzeyabhare kezehm belay yebarekachu