አሰለቀሰን እናቴን በካንሰር ካጣሁኝ በኋላ ህይወቴ ተመሰቃቀለ.😢አብርሽ ለኔ ትልቅ ነገር አድርጎልኛል.​⁠​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2024
  • እናቴን በካንሰር ካጣሁኝ በኋላ ህይወቴ ተመሰቃቀለ..አቤል አስለቀሰን😢| አብርሽ ለኔ ትልቅ ነገር አድርጎልኛል.​⁠ ​​⁠​⁠‪@marketube391‬ ​⁠‪@yetenbitube1‬ ​⁠‪@AbelaTube40‬ ​⁠‪@abtube7318‬ ​⁠‪@Abeni_Tube_15‬ ​⁠‪@WinaTube-el9ct‬ ​⁠‪@BirukTube-‬ ​⁠‪@Mubitube01‬
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join Abela youtube Channel Please 🙏👇
    • ጓደኛችን እራሱን ሊያጠፋ ነበር.ቤተ...
    የሁሉንም ቃለመጠይቅ ከታች ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ..👍
    የዊና ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
    • ዊና ተጨነቀ ከዊና ጋር ከባድ ጥያቄ...
    የ ብሩኬን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
    የ ሙቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
    የ ኤቢን ቃለመጠይቅ ለማት 👇
    • ኤቢ አፋጠጥኩት..ከሃይሚ ጋር ያላች...
    የ ሀይሚን እና ኤፊ ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ሀይሚ እና ኤፍሬም ከባድ ሚስጥር አ...
    This video content concern about Ethiopian Best CZcamsr Abel Lifestory after his mother death and secret quetionary VIdeo. we make this Question and Answer video for Teaching to habeshan people and this lovely world.!!
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok #emama_zinash #ትንሿእማማዝናሽ #እማማዝናሽ #አስቂኝቪዲዮ #ሙቢ #mubitube #mubatube #newmubatube #ድንቅልጆች #መሱድ #መሱድ_ነስሮ #ቀልድ #ቀልዶች #ሀበሻልጅ
  • Zábava

Komentáře • 849

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment  Před 2 měsíci +281

    አቤላ ወንድሜ በማንኛውም ነገር ከኀንህ ነኝ…..🙏🙏

    • @JooklJookl
      @JooklJookl Před 2 měsíci +1

      አግዘዉ😢😢😢😢

    • @user-pu7xy4nq6v
      @user-pu7xy4nq6v Před 2 měsíci +1

      😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t Před 2 měsíci +1

      አወ አበረታቱት😢😢

    • @JooklJookl
      @JooklJookl Před 2 měsíci +2

      ማሪያምንያለእናትሂወትባዶነች😢😢😢😢😢የደረሰበትያቀዋል😢😢😢🥰​@@user-nr1cg2iz7t

    • @Nejat104
      @Nejat104 Před 2 měsíci

      ❤❤

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t Před 2 měsíci +22

    እሥኪ ያብርሽን መልካምነት የቡታጀራ እቁ ነው የምትሉ ግለጹለት መልካምነቱ አብርሽ ልዩሠው❤🎉❤🎉❤

    • @user-up2yt7nn2w
      @user-up2yt7nn2w Před 2 měsíci +2

      *_አው አብርሽ የዋህ ለደሀ ደራሽ ነው የኔ ጀግና ወንድም_*

    • @user-pd2vy3ic2c
      @user-pd2vy3ic2c Před 2 měsíci +1

      አብርሽ መልከም ሰዉ 💪💪💪💪

  • @user-ix9iy4di2p
    @user-ix9iy4di2p Před 2 měsíci +15

    አሁንም አቅርብልን ሀይሚ ና ቡራው የምትሉ በላይክ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 2 měsíci +13

    አብርሽ እና ሩታን አቅርብልን ❤❤ አቤላ አይዝወህ በርታ❤

    • @ALEMTUASSEFA
      @ALEMTUASSEFA Před 2 měsíci

      Lamin inasu iza betachu malate ehe fiqiranya yee lele bicha nw

  • @samira7639
    @samira7639 Před 2 měsíci +14

    አብርሽ ግን ፈጣሪ ይስጥህ እኔ አቤላን ሳይ እንባ ይቀድመኛል በናታቹዉ አብራቹዉ ቪዲዮ ስሩ ሁላችንም ዊና ቡሩኬ ማርክ ሄሉዬ ኤፍሬም ሀይሚዬ ሙቤ ሩታዬ አብርሽ እዩዬ በቃ ሁላችንም አንዳንዴ😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n Před 2 měsíci +12

    አብርሽ እኮ ቃልአይገልፀውም 💪💪💪የጋሽየልጆች ጀግናናቸው እናብርሽን እዳለ የጋሽየን ልጆች አጥብቀህይዝ 💪💪💪💪💪💪💪

    • @emuyahiya3186
      @emuyahiya3186 Před 2 měsíci +1

      ወላሂለተሸገረደራሺናቸዉ💪💪💪

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤👍👍በጣም ምርጥ የዋህ ደግ ናቸ ው!

  • @muntahasharif85
    @muntahasharif85 Před 2 měsíci +13

    አይዞህ 😢😢 ኧረ የመዳም ቅመሞች እዮብን ሌላው ቢያንሥ 50 k እናሣገባው ምሥኪን ልጅ ነው ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆነ ወጣት ነው እናበረታታው እኔ ገብቷል በዬ ሁሌም እየገ ባሁ አየዋለሁ ገና ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @rahima1683
    @rahima1683 Před 2 měsíci +17

    ሄሉየ እና ማርክ የቅረቡ እምትሉ👍👍

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 2 měsíci +9

    አይዞህ አቤላዬ የኔ ጀግና ወድም ❤❤የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv Před 2 měsíci +10

    የጋሸዬ ልጆች እኮ ልዩ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci +12

    የጋሺዬ ልጆች የተባረኩ ናቸው❤❤

  • @user-ky9rd5xk6s
    @user-ky9rd5xk6s Před 2 měsíci +8

    አብርሽና አቤልን የምትዎዱ

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 2 měsíci +5

    እስኪ እዩን 100k እናስገባዉ ጥሩልጅነዉ እኔ በጣምነዉ የምወደዉ❤

  • @hixhe6bdjjd531
    @hixhe6bdjjd531 Před 2 měsíci +7

    አብርሽ። መልካም ሰው። ጀግናነው። ፈጣሪ ይጠብቀው። መልካምሰው። አብርሽ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 Před 2 měsíci +11

    ቻናል አለው አቤላ ካለው ስሙ ንገሩኝ በመዳም ቅመሞች ስም በጎ አድራጎት ድርጅት እከፍታለው ብሎናል ቅመሞቼ

    • @zanetza3064
      @zanetza3064 Před 2 měsíci +2

      አለው ዉዴ አቤላ ዩቱብ ብለሽ ግቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @SaadaSada-sg4yl
      @SaadaSada-sg4yl Před 2 měsíci +1

      አለው

    • @user-fs5pq8bi5p
      @user-fs5pq8bi5p Před 2 měsíci +3

      አለው አቤላ ብለሽ ግቢ ወይም ሊኩን አስቀምጧል ካላይ

  • @Nejat104
    @Nejat104 Před 2 měsíci +5

    እዩዬ ከዚ በኃላ ማታ ልቀቅ እይታ የለው ማታ ነው በተረፈ በርታ ጋይስ 50ሺ እናስገባው❤🎉🎉

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Před 2 měsíci +10

    አብርሽኮ ይለያልልል አብሽር ወድሜ

  • @EmebtTube
    @EmebtTube Před 2 měsíci +5

    አይዛህ አቤላ ሁለዬም እኛ የማዳም ቅመሞች ከጉንህ ነን አለን የምትሉ❤❤❤❤👍

  • @user-jp1qh6uq8x
    @user-jp1qh6uq8x Před 2 měsíci +5

    eyu ሀይሚን እና ብሩኬን ቀጣይ አቅርብልን❤❤

  • @kedestmeka6855
    @kedestmeka6855 Před 2 měsíci +6

    አብርሽና እሩታ አቅርብልን❤❤❤

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf Před 2 měsíci +6

    እዩዬ በርታ በቅርቡ ነዉ ምከታተልህ የህይወት ተሞክሮቸዉን የሚያክፉሉን ሰዋች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን🙏 አቤላ አይዞህ እዚ አለም ላይ ከባዱ ፈተና እናትን ማጣት ነዉ😢 በዛ ላይ የቤተሰብ ሀላፊነት መዉሰድ😢 ብቻ ግን ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥም አተም እህቶችህም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ😍😍

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před 2 měsíci +6

    ሃይም እና ቡሩክ ይቂረቡ የምትለው 👍👍👍

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 2 měsíci +6

    ኣቤላዬ የኔ ዝምተኛ ኣይዞህ ወንድሜ😢 አብርሽዬ ኮ ይለያል የትንሽ ትልቅ የኔ አስተዋይ የኔ የዋህ የኔ መልካም ሰው❤

    • @user-pd2vy3ic2c
      @user-pd2vy3ic2c Před 2 měsíci +3

      አብርሽ መልከም ሰዉ የሰበዉ ሁሉ ይሰከለት ጠለቱን የጥፈለት

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 2 měsíci +2

      የጋሺየ ልጆቺ የለያሉ የምር

  • @TigestTaffese
    @TigestTaffese Před 2 měsíci +5

    በእውነት ነው የምልህ የኔም እናት እንዳንተ እናት ነው የሞተችብኝ ስሜቴ እንዳንተ ነው እናም አይዞህ እናቴ ስትሞት ምን ትሆናለች ተብዬ ነበር ነገር ግን ፅናት ይሰጥሃል አይዞህ

  • @user-yk4me4cv7i
    @user-yk4me4cv7i Před 2 měsíci +10

    የመዳም ቅመሞች ለሩታ መኪና ከምገዙ ላቤላ እርዱት 😭❤️👏

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 Před 2 měsíci

      Anchi neqez ayiteshal 😤😤😤😤

    • @elsadegene1883
      @elsadegene1883 Před 2 měsíci

      Mech tegeza mekina habesha yaltederege neger mawrat stwedu mdre werega

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 Před 2 měsíci +2

      ምናለ ዝም ብትሉ እደው በየቦታው እሩታ እሩታ ምነው ስሞ ጣፈጣችሁ እረፉ እጭ

    • @halima7993
      @halima7993 Před 2 měsíci +2

      ማሬ ሰው ላለው ነው እና እየተላላሱ የሚመጡትን ነው የምረዱት

    • @halima7993
      @halima7993 Před 2 měsíci

      ምነው አለሺበት 😂😂😂

  • @user-rc1ih1uw3b
    @user-rc1ih1uw3b Před 2 měsíci +4

    አቢላ አዪዞህ ሁሉም ያልፋል የኔዉዲ
    እኔ እርዳሃለሁ እናቴታማተፈትኛለሁ አብሸር 😢😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 2 měsíci +5

    አዩ ግን ቢዲዮ እምትለቅበቴን ሰአት አስተካክል ከምሳ ሰአት በኋላ ቢሆን ይመረጣል ማለትም ብዙወች ተመልካቾች የማዳም ቅመሞች ነን ጧት ደሞ ሁሉም ስራ ነው በተረፈ በርታ ❤❤❤አቤላ አይዞህ ወንድማችን ከጎንህ ነን❤❤❤🙏

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 2 měsíci +4

    አይዞክ ወንድሜ አትፈትነኝ አይባልም እግዚአብሔር ሁሌም ሊአስተምረን ነው ሚፈልገው ከአንተ የሚጠበቀው ተስፋ አለመቁረጥ ነው በፈተናክ ፅና አይዞክ ወንድሜ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 Před 2 měsíci +4

    አብሸር ወንድሜ አቤላ በጣም ያለ እናት ሂወት ፈተናናት የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢😢😢

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Před 2 měsíci +7

    አልቅሼ እራሴን ኣመመኝ ኣቤላ ወንድሜ አይዞን 😢❤❤❤❤❤

    • @user-pu7xy4nq6v
      @user-pu7xy4nq6v Před 2 měsíci

      Yewneti kabadi new😢😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq Před 2 měsíci

      ምኔም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh Před 2 měsíci +4

    አቤላየ ወንድሜ አይዞ የናትንማጣት ለሚያውቀው ያውቀዋል እናአይዞእኔም እዳተነኝ 😢😢😢

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Před 2 měsíci +3

    አቤላ ወንድሜ በርታልን እኅቶችህን ጠንክረህ ሠርተህ እንደምትረዳቸው ተስፋ አለኝ አብርሾ ይገባሃል መልካምነትህ ልዩ ነው ቀጥልበት አከብርሃለሁ

  • @user-pk2qn6xt9d
    @user-pk2qn6xt9d Před 2 měsíci +8

    ፍቅር ትቅርብልን ❤

    • @halima7993
      @halima7993 Před 2 měsíci

      ያብረሺን ወዳጁ ነው የሚቀረቡት እና የሩታ ፍቅረ መቺ ተዝ ስትላቸው ማሬ

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Před 2 měsíci +4

    አይዞህ አቤላ ሁሉም ለበጎ ነው ኢንሻአላህ ያሰብከውን የበጎ አድራጎት ያሳካልህ ከምር እንዲህ ሲል ውስጤን ነካኝ እህቶችህን ተንከባከባቸው የእናት ምትክ ናቸው።

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw Před 2 měsíci +4

    የኔ ወንድም አይዞህ ደሞ ትመሳሰላላችሁ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Před 2 měsíci +6

    አቤላዬ መጨረስ አልቻልኩም ወላሂ በጣም ያሳዝናል ብቻ አይዞህ በርታ አሁንም በኋላም ጠንካራ ነው መሆን ፈጣሪ እንኳንም እህት ሰጠህ መልካም እህት ልክ እንደናት ናት ወንዶች ብትሆኑ ትንሽ ይከብድባችሁ ነበር ግን አላህ በአንዱ ቢፈትንህ በአንዱ ይክስሀል እናም አይዞህ ሁሌም ከጎንህ ነን እኛ ስደተኞች የመዳም ቅመሞች 🌹🌹

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před 2 měsíci +3

    አብሽር ወንድም ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ አላህ ካንተ ጋ ይሁን

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz Před 2 měsíci +7

    የአቤላ ቁጥር ተባበሩኝ ውዶቼ😢😢😢

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před 2 měsíci +4

    የጋሽዬ ልጆች ልዩ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa Před 2 měsíci +8

    ይቱብ ካለው ሊንኩን አስቀምጡልን ሰብስክራይብ እናድርገው

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 2 měsíci +3

    አቤላ ወድማችን አይዞህ ይቺም ቀን ታልፋለች😢😢 እዩዬ አተ ደሞ በዚህ ሰአት ቪድዮ አትልቀቅ እይታ አይኖረዉም ማታ ልቀቅልን ❤❤❤በተረፈ በርቱ❤❤❤❤

  • @goinbotibasa3374
    @goinbotibasa3374 Před 2 měsíci +3

    አባሌ አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ያልፋል

  • @zuzu-ni1ry
    @zuzu-ni1ry Před 2 měsíci +7

    ብርክ እና ሀይሚ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Před 2 měsíci +4

    አብርሽኮ በጣምይለያልል ❤❤❤ወድሜ አይዞህ

  • @zehr4453
    @zehr4453 Před 2 měsíci +10

    ቤኪ ካሚራ ማን ይቅረብ የምትሉ እስቲ👍👍👍👍

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 2 měsíci +2

    አብርሽ የኔ ቅን እማያቁህ እደውሻ ጮሁብህ ልበ ቀናነትህን የሚቅ ደግም እንዲህ ያመሰግኑሀል🎉🎉🎉

  • @merd24
    @merd24 Před 2 měsíci +3

    የቡታጅራ ልጆች ትብብራችሁ ለሁሉም ተምሳሌት የሚሆን ነው።
    በርቱ ተረዳዱ ተፋቀሩ ይኼን ዓይነት ተግባር ፈጣሪ ይወደዋል

  • @user-vd2nq4zf4d
    @user-vd2nq4zf4d Před 2 měsíci +3

    የኔ ወድም አላህ ያበረታህ አይዞህ እዉነት ነዉ እናት ከለለች ሂወት ጨለማነች💔💔😭😭 ጠከር በል ለህቶችህ እነሡ ካተ ብዙነገሮችን ይጠብቃሉ

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 Před 2 měsíci +3

    የኔ አባት አቤላየ አይዞክ ቅመሞችየ እናበረታታዉ የምር እፍፍይ አብርሽዬ የኔ መልካም

  • @user-ht2wr6zz5r
    @user-ht2wr6zz5r Před 2 měsíci +3

    አብርሽ መልከም ሰው ❤❤❤

  • @user-jn9qd5qq6v
    @user-jn9qd5qq6v Před 2 měsíci +2

    ወንድም እና ወንድም አይመስልም አይዞክ አቤላ ሂወት ይቀጥላል ሁሉም ደስተኚ ሁኖ አይኖርም

  • @user-ge7pp9hu7i
    @user-ge7pp9hu7i Před 2 měsíci +3

    አብርሽ እኮ ይለያል ማርያምን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 měsíci +2

    አቤላዬ አይዞክ በርታ ጌታ ሁሌምካንተ ጋር ነው አብርሽ ምርጥ ሰው ተባረ አቤላ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 😘😘😘

  • @murshidahaumad863
    @murshidahaumad863 Před 2 měsíci +3

    አብላዬ ያኔ ዎድም አዪዞ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci +2

    አቤላዬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ሁላችንም ወደዛው ነን ለእህቶችህ ስትል ጠንከር በል እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው እኔም ሙሉ ለሙሉ ተስፋ አጥቼ የነበርኩኝ ሰው ነኝ እናም በጣም ጠንካራ ሁን እዩዬ ከጎኑ ሁኑ

  • @rabiaahmedawol
    @rabiaahmedawol Před 2 měsíci +3

    አዞህ ጠንካራ ሁን ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 2 měsíci +5

    የኔም እናቴ ከስራ ነው ያጣሀት 💔💔💔😭😭😭😭

  • @miki-bo5zh
    @miki-bo5zh Před 2 měsíci +6

    ቀጣይ ፍቅር ትቅርብ እዩ በናትህ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 2 měsíci +2

    አቤላየ አብሽር አይዞሆ አኔተ ጀግና ነህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማየት እፈልጋለን በርታ

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 Před 2 měsíci +2

    የኔ ዉድም አይዞክ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ወድ ልጅ ሲከፋዉ አልወድም ወላሂ እፍፍ😥😥😥😥እስኪ አበረታቱት

  • @ሪም-ዩቲብyz
    @ሪም-ዩቲብyz Před 2 měsíci +3

    ማያልፍነገር የለም ይሔን ግዜ አልፈክ ትልቅደረጃ እደምትደርስ አልጠራጠርም❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 2 měsíci

      ኔት እቢ እያላቸው መሰለኝ ማታ ላይ

  • @user-re9bs4tl3t
    @user-re9bs4tl3t Před 2 měsíci +2

    አለህ የሰብከዉን ሁሉ የሰከልክ እስከልሞትን ድረስ ሁሉም የልፈል

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim Před 2 měsíci +1

    አቤላ አብሽረ ወዱሜ ዋ ያለፍልሁሉም ታገስ ከጎንህነን ወዱመ

  • @sigemgebergergesghghd4036
    @sigemgebergergesghghd4036 Před 2 měsíci +1

    አይዞህ ወንድማችን ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ❤

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Před 2 měsíci +2

    ሲሣዝንን😢😢😢 አይዞህ በርታ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Před 2 měsíci +2

    አቤላ ጠሩ ደረጃ ትደርሳለህ ጋበዝ ልጅ ነህ በርታ አይዞህ ጠንካራ መሆን አለብህ 🙏🙏🙏😘😘

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew Před 2 měsíci +1

    የኔ አባት አይዛን በርታ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 2 měsíci +2

    ኡፈፈፈ አይዞክ የኔ ወንድም አቤላ ሁሉም ለበጎነው እሰክ እናበረታታሃለን 100k እናሰገባው❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 2 měsíci +2

    አቤላየ ጀግና ነህ አይዞህ አተ እድለኛ ነህ እህቴችህ አሉሁ የዋህ ጓደኛ አለህ በርታ ❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 2 měsíci +2

    አይዞህ አቤላ ህይወት በፈተና ከፍና ዝቅ ያለ ነው ሆኖም በፈተና የፀና የተባረክ ነው መጨረሻው ግን እግዚአብሔር አምላክ ያስተካክላል ስለዚህ ተስፋ በእግዚአብሔር ነው ሁሉም ያልፋል

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማችን አይዞህ😢😢

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před 2 měsíci +1

    አይዞህ አቤላ ወንድማችን ከእግዚአብሔር ወደ ፊት አልን አብሽር 😢😢

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 Před 2 měsíci +2

    አይዞህ ወንድም አለም በርታ ወላሂ ሲያሳዝነኝኝኝኝ😢😢😢😢

  • @AsaliAsali-zc6cn
    @AsaliAsali-zc6cn Před 2 měsíci +2

    አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 Před 2 měsíci +1

    የኔ ጀግና ወንድም በርታ ሁሉም ያልፋል ብቻ ጠንካራሁን

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq Před 2 měsíci +1

    አብሽሪ ወድሜ ሁሉም ያልፍል

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 2 měsíci +2

    አቤላየ አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነ እህቶችክ የኔ ወንድም በርታልኝ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg Před 2 měsíci +3

    እፍ አባልየ የኔ ጀግና አይዝህ ያልፋል ሁሉም❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 2 měsíci +2

    እዬብ ወላሂ አዳድግዜ በጣም ይከብዳል እናተም ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን👍👍👍😘😘😘😘💋💋❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před 2 měsíci +1

    አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rahimajamel8159
    @rahimajamel8159 Před 2 měsíci +2

    አብሽሪ እዮባዬ ያልፋል እህቶችክ አላህ ይጠብቅልህ ዉድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo3qz7uy1v
    @user-jo3qz7uy1v Před 2 měsíci +1

    አይዝህ አቤላ ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፍል

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Před 2 měsíci +2

    አቤላ አይዞህ እኔም እንዳንተ ነው እናቴን ያጣኋት😢😢😢😢ጵናቱን ይስጥህ ዛሬ እናቴ ብትኖር ነበር ስንቱን በነገርኳት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Před 2 měsíci +3

    ዋውውውው 👌ዎንድም በርታ የምር ዉስጠን ነካኝ በ መዳም ቂመሞች ስም በጎ አድራጎት እከፍታለዉ ሲል ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤦‍♀️እግዚአብሔር አቂም ይሆናል አንተ ብቻ በርታ 💪

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 Před 2 měsíci +2

    አይዞህ አቤላ ሁሉም ያልፋል ያሰብከዉ ፈጣሪ ያሳካልህ❤❤

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 2 měsíci +2

    አይዞህ😢 ወይኔ ወንድሜ የምትመስለውነገርስ😢

  • @user-ge4vd6nc1v
    @user-ge4vd6nc1v Před 2 měsíci +1

    አብሽሪ ሁሉምያልፋል ወዱሜ አጀቴንነው የሚበላኝ ይህልጃ ወላህ እናሳዱገው በአላህአቤልን የማዳምቅመሞችየዋ ሰላማችሁይብዛ ባለሣችሁበት❤❤❤

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o Před 2 měsíci +1

    አቢሺር አቤለ አለህ የበርተክ ጠንካር በል የለ እናት ህወት ከበድ ነው ገን ጠንካር በል አቢሺር😢

  • @ConfusedHelmet-cf9yz
    @ConfusedHelmet-cf9yz Před 2 měsíci +2

    አይዘህ ወደሜ ❤❤ሁሉም ያልፋን

  • @user-pd2vy3ic2c
    @user-pd2vy3ic2c Před 2 měsíci +1

    አብሽር ወድም ሁሉም የልፈል አይዞክ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před 2 měsíci +2

    አይዞህ አቤላየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሽያልፋል እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ወደ ፈጣሪህ ቅረብ ወድሜ ሁሉንም ያሳካልሀል ❤❤

  • @user-lg9dd5ub8p
    @user-lg9dd5ub8p Před 2 měsíci +3

    እምትለቅበትን ሠአት አሰተካክልልን የምትሉ👍👍💘💘💘

  • @mrunknown5009
    @mrunknown5009 Před 2 měsíci +1

    ወድሜ አይዛህ እመቤቴ ታቃለች በርታ

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p Před 2 měsíci +1

    አላህ ያበርታህ ወንድሜ ከጎንህ ነን❤❤❤

  • @user-dh5xv2dv5i
    @user-dh5xv2dv5i Před 2 měsíci +3

    አቤላየ የኔ ጃግና ባርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Před 2 měsíci +1

    አይዞን ወንድም ሁሉም ያልፍል

  • @user-qf8if2mq7p
    @user-qf8if2mq7p Před 2 měsíci +1

    አይዙህ አቤላ እህቶችህም ድግልማርያ ከልጆ ከክፎነግር ትጠብቃቸው❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 Před 2 měsíci +1

    ልቤን የነካኝ ንግግር አቤላ አብሽርልኝ የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል ፈጣሪህን አመሥግን እህቶችህንም አላህ እትልቅ ደረጃ ያድረሳቼው አተንም አላህ ጠካራ ያድርግህ

  • @user-uh3jb8nm2u
    @user-uh3jb8nm2u Před 2 měsíci +1

    አይዞህ ወድሜ አላህ ያበርታህ ሁሉም ያልፋል

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm Před 2 měsíci +3

    Abela ayzok egziyabher yefekedewn aderege hiwet yketlal Berta tenkr yene abat😢abrshye yene melkam👌