📢 ትንሹ ሚገርም ስራ ሊሰራ ነዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 1,4K

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 Před 6 měsíci +916

    ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ❣️🙏🏾

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 6 měsíci +57

      ለሙየ እስቲ አብርሽን ምከሪው የተለቀቀው ቪድኦ በጣም ያሳዝናል አደራ ሩታን እዳይሠብራት ቤተሠብን ትታ ነው እሱን ብላ የመጣችው

    • @user-ht9on7ds5r
      @user-ht9on7ds5r Před 6 měsíci +28

      የተቢ አብርሽን ሚከሪው ተቆጪው በምተምኚው አምለክሽ በነትሽ

    • @hanitube3215
      @hanitube3215 Před 6 měsíci +9

      እዳቺ ጀግና እህት ስላለው እድለኛ ነው

    • @user-en1tp9ou7w
      @user-en1tp9ou7w Před 6 měsíci +13

      ድራማዉ እየተጠናቀቀ ነው 😂😂ባካችሁ የራሣቸዉ ጉደይ😂

    • @user-rb3yn6st1e
      @user-rb3yn6st1e Před 6 měsíci +20

      እረ አብርሽን የሆነ ነገር በሉት 😢😢😢😢 የኔ ሴት ሩታየ ማፍቀር ሀፂያት ነውደ ግን እውነት እራሴት ጠላሁት

  • @buski7405
    @buski7405 Před 6 měsíci +468

    ትንሹን የምትወዱት ❤ ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 Před 6 měsíci +44

    የማዳምን ቅመሞች የሚያመሰግነን የሚያስታውሰን ድንቅ ልጂ ስላገኘን ደስ ብሎናል እኛም እንወድሀለን የኛ ጀግና

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 6 měsíci +37

    ይህንን ሕጻን ልጅ ያዩ የፊልም ባለሙያዎች በትክክል የልጁን ብቃት የቻሉ ናቸዉ ልጁ በጣም ነቃ ያለ ትልቅ ቦታ መድረስ የሚችል ነዉ ።ዮሴፍ ብቃት ችሎታ እንዳለዉ ከአነጋገሩ መገመት ብቻ ሳይሆን በእርግጠኝነት ማወቅ ይቻላል ።ዮሲ መልካም እድል የኔ ቅመም ትችላለህ አከተመ ።አፍሬም ይህ የሆነዉ ባንተ ነዉ ከጎኑ በመቆምህ ተባረክ ❤🇪🇷🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 6 měsíci +237

    ዮሴፍዬ ጋና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ኤፋ ይህ ሁሉ ባንተ ነው ተባረክ መጨረሻህ ይመር ለዮሴፍ መነሻው ኤፋ ነው የምትሉ እስኪ ልያችሁ👍👍

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by Před 6 měsíci +219

    ኤፋ ተባረክ አንተ ነህ ለዚህ ያበቃኸው❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤ማነው እንደኔ ቅድም ባየሁት የሩታን ሁኔታ የተጨነቀ 😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 6 měsíci +218

    ከአብርሽ ሁለት አፍቅሮ ካማቻጋር ያኤፍሬም ሲግለነት ወዳድኩለት 😢😭😒🤦😘👍

    • @Tube-ex7fl
      @Tube-ex7fl Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @user-fk9is3vq6w
      @user-fk9is3vq6w Před 6 měsíci

      ግን ይችኛይቱን ፈልጌ ነው ያች እምታለቅሰው

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Před 6 měsíci +3

      ኧረ ይሻላል😂😂😂ኦኦኦ😮😮😮😮

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 6 měsíci

      የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 0:22

    • @Kemila-ji2sg
      @Kemila-ji2sg Před 6 měsíci +1

      ክክክክክክይሻላል ባድፊቱ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 6 měsíci +21

    ኤፍሬምን 100ሽ እናስገባው በዚህ ሠሞን የመዳም አፑላሶች
    ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ ትንሹየ
    ኤፍሬም ሠው ነህ ከልብህ ወላሂ የሠው ደስታ የሚያስደስትህ ልጅ ነህ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 6 měsíci +110

    ኤፊ ዛሬ ደብሮኛል አብርሽን አግኘዉ በማርያም እኛ እምፈልገዉ የእናተን ደስታ ነዉ ❤❤በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @alikaalika3166
      @alikaalika3166 Před 6 měsíci

      አው

    • @user-ln4yh9zt6y
      @user-ln4yh9zt6y Před 6 měsíci +4

      እረ ኤፋ ዛሬ ደብሮኛል አብርሽን አግኙትና አናግሩት በናታችሁ እኛ የምንፈልገው የናተን ደስታ ነው

    • @zuzu679
      @zuzu679 Před 6 měsíci +9

      ወይኔ ተመልካቾች ግን ለምን አይገባችሁም የነአብርሽ ድራማ እውነት መስሏችሁ ነው ክክክ

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Před 6 měsíci +3

      ድራማ አታርፉም😂😂😂😂

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Před 6 měsíci +3

      ድርማ ነው አትጨነቁ😂

  • @user-gw7qq6os9e
    @user-gw7qq6os9e Před 6 měsíci +59

    መቶሺ እናስገባቸው ተወዳጆችየ❤❤❤❤❤❤

  • @selamSelu-im4je6jh1s
    @selamSelu-im4je6jh1s Před 6 měsíci +40

    የምረ በጣም ከፍተኛል የብረሽና የሩታ ኤፊየ የሆነ ነገር በለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 6 měsíci

      በጣምበእውነትጌታን😢😢😢😢💔💔💔

  • @Tigest193
    @Tigest193 Před 6 měsíci +25

    ዋውውውውውውው ትንሹ እንኳን ደስስስስስስስ አለህ እመብርሀን ትልቅ ደረጃ ታድርስህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤፋዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድምዬው

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 6 měsíci +89

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ👍👍💋

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před 6 měsíci +1

      ተደምረሽ መች ትመልሻለሽ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Před 6 měsíci

      አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @konjonesh
      @konjonesh Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ይስጥን

  • @Misge930
    @Misge930 Před 6 měsíci +47

    ኤፍሬም እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ይሆነው ከእግዚአብሔር በታች በአንተ ነው ይህን እድል ያገኘው 😍😍🥰🥰

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j Před 6 měsíci +11

    ኤፍየዬ በነትክህ።እነ።አብርሽን አንድ።በለቸው።😢😢😢😢

  • @gjgghg
    @gjgghg Před 6 měsíci +5

    የኔ ማር እናቴ ትፈልገኛለች ለናትህ ምትጦር ያርግህ ❤

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 6 měsíci +49

    😂😂😂😂 የምር ወሬው እራሱ ፍጥነቱ ምናምን ኮፒተር እውነትም 😂😂😂😂

  • @vfg2194
    @vfg2194 Před 6 měsíci +31

    አብርሽ እና ሩታ 😢ምን ተፈጥሮ ነዉ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 6 měsíci +4

    ዮሲ Congratulation በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልጅ አዋቂ ኤፋ እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ሁሉ ባንተ ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Před 6 měsíci +6

    እኔ ማመስገን እምፈልገው የተንቢን ነው የኔ ጀግና እህት በዙሪያዋ በጣም ብዙ ነገሮችን ያፈራች ለቤተሰቦቿ እና ለተመልካቾቿ ስኬት የሆነች ጀግና የሷ ውጤት ነው ይሄ ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ ኤፍሬም በጣም አድናቂህ ነኝ በዚህ እድሜህ የዚህን ልጂ ሂወት መቀየር ችለኅል መልካምነት ለራስ ነው!🎉

    • @zed1964
      @zed1964 Před 6 měsíci

      በትክክል የምር ለኔም ጀግናዬ ነች 👍👍👌

  • @MitaMita-mt9ft
    @MitaMita-mt9ft Před 6 měsíci +31

    እውነት በጣም ድስ ይላል 🥰🥰🙏

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 6 měsíci +13

    😂😂 እኛ የመዳም ቅመሞችኮ እናጋባል እናፋታል ስራ እናስገባል በለው መጀመሪያ እዳየነው ነበር ፊልም ቢጀምር ጎበዝ ነው ያልነው እዳሰብነው ሆየ

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z Před 6 měsíci

      እኔንም😢😢ደምሪኝ❤❤የኔውድ

  • @Tigest193
    @Tigest193 Před 6 měsíci +4

    😂😂😂😂የኔ ጌታ እናቴ ትፈልገኛለች አለ ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሄር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz Před 6 měsíci +10

    ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Před 6 měsíci +96

    ኧረ ዛሬ በጣም ከፍቶኛን ማርያምን😢😢የአብሽና የሩታ ነገር😢😢

    • @user-ml9or7ie4n
      @user-ml9or7ie4n Před 6 měsíci +6

      በእዉነት አንም ከፍቶኛለ ሩታየ የኔ የዋህ 😢😢😢

    • @user-en1tp9ou7w
      @user-en1tp9ou7w Před 6 měsíci +16

      😂😂😂ትገረማላችሁ ይቱበር እምታምኑ ድራማ ነው😂

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 6 měsíci

      የተመቸኝኮሜንት አሁንስ ተጨማለቁ ያችኛይቱ የመጣች በራሶ ቻናል እኛ ብቻ ደምቀን እንታይ ጡሩ አደለም​@@user-en1tp9ou7w

    • @user-vd2cp9eh5z
      @user-vd2cp9eh5z Před 6 měsíci +8

      አሪፍ ፊልም ነዉ የሰሩብን አቤት ሕዝቤን ተጫወቱበት😂😂😂😂

    • @ShemimaShemsu
      @ShemimaShemsu Před 6 měsíci

      ​@@user-en1tp9ou7w😅😅😅እኮ

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Před 6 měsíci +27

    ኤፍሬም ዉድሜ ይመቻቹ ምርጥ ቤተስብ

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l Před 6 měsíci +7

    አላህ ውስጥን እንጅ ውጭን አያይም መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ ኮፒውተር እነ ኤፋም ከአላህ በታች ሰበብ ሆናችኋል ትልቁ ድርሻ ትወስዳላችሁ ❤❤❤❤

  • @demekeagonafer6925
    @demekeagonafer6925 Před 6 měsíci +6

    ኤፍሬም ተባረክ ጥሩ አርያ ከአንተ ይማራል

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Před 6 měsíci +19

    ኤፍሬም ወንድሜ የአብርሽን ነገር ንገረን ላንቭ ግባና ጭንቀቱ ገደለን ሩታየ ምን ላይ ነች

    • @NuraAhmed-ul2xd
      @NuraAhmed-ul2xd Před 6 měsíci

      በከቹ ድረመ እየሰሩነው አተከብዱ

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ዮሴፍዬ ❤❤❤❤

  • @haniabera5378
    @haniabera5378 Před 6 měsíci +2

    Wowow እንኳን ደስ አልክህ ኮምፕቴረዬ ኤፋዬ አንተንም እግዚአብሔር ይባረክህ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም እድል ኮምፕዬ🎉🎉🎉🎉

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po Před 6 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኤፌ ተባረክ በስደት ያለነዉ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ፈጣሪ

  • @ተስፈኛዋ
    @ተስፈኛዋ Před 6 měsíci +20

    እንኳን ደና መጣቹ ፍቅር ልደፍኝ ነው በናተ 😂😂😂😂😂😂 እስት ጉጭን ለይክ

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd Před 6 měsíci +24

    ኮቢተር እንኳን ደስ አለህ እፍሬም ማሪቆስ አብርሽ እና እሩታ የተፈጠረውን አብራችሁ ሁናችሁ ፍቱት ችግሩን😢😢😢😢😢😢

  • @user-kd5ug3wy1w
    @user-kd5ug3wy1w Před 6 měsíci +2

    ዋው ደስ ይላል እውነት ትልቅ ቦታ ነው ምጠብቅክ እግዛብሄር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před 6 měsíci +11

    ኢፍዮ የኔ ወድም ወላሂ ሙሥሊሞ ነኝ በመቀጠል ጎደር አደለሁም ደቡብ ነኝ ወለኔ ግን ጎደርን ሙቼ ሥለምወዳት ደጋግመህ ጎደር ሥትል ልቤ ይሠነጠቃል በደሥታ ጎዴር ነዉ የኢቶጳያ የሀገራችን የታሬክ መነሻ የጄግኖች ሀገር

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před 6 měsíci

      Yene marrr enewosedishalen ❤❤❤enamesginalen

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 6 měsíci

      ነይ የኔማር❤❤❤

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 Před 5 měsíci

      አወ ኡነት ብለሻል እኔም እወዳታለሁ ግን ምን ታደርጊዋለሽ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ነው ና የማንም ወጠጤ ተዳፈራት ወርደው አዋረዷት ውዷ ሀገሬን የኢቶ መጠሪያን 😢😢

  • @hanahana4026
    @hanahana4026 Před 6 měsíci +11

    ጎንደር እኔ እወስደዋለሁ ከስደት ስመለስ

  • @SisayHailu-vs2vv
    @SisayHailu-vs2vv Před 6 měsíci +5

    በጣም ደስ ይላል ኢሄ ሁሉ በአንተ ነው ኤፋ ምርጥ ልጅ

  • @user-ur5rq3bk4k
    @user-ur5rq3bk4k Před 6 měsíci +2

    ዚፈትወኩም ኣኹ ብምኽንያት አየ አና ኣቢየ አንኳዕ ደስ በለካ ❤️🥰

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Před 6 měsíci +2

    *_ኮምፒተርዬ የእውነት ንቁ ልጅ ነህ ይገበሃል በርታልን እነ ማርክ እና ኤፊ ደሞ ማርያምን ለደግነታቹ ቃላት የለኝም ውዶቼ በህይወታችሁ ውስጥ ደስታን አያጣሁ ወጣትነታቹን የተባረከ ይሁንላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ የምር ❤_*

  • @Medi964
    @Medi964 Před 6 měsíci +12

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ❤❤❤❤

  • @SaraSazz
    @SaraSazz Před 6 měsíci +4

    ዋውውው ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @ConfusedMonsterTruck-vg4wy
    @ConfusedMonsterTruck-vg4wy Před 6 měsíci +2

    መልካም እድል የኔ ጣፍጭ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትህን የምታኮራ ልጅ ያድርግህ አበሳ ኤፊ ምርጥ ሰው ትመቸኛለህ 👍👍👍👍

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 6 měsíci +2

    ዋውውው የኔ አባት እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮሴፍ❤❤❤❤❤❤ ኢፊ ማርክ ሁላችሁም እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ በጎደለው ይሙላላችሁ እውነት ትለያላችሁ❤❤❤

  • @hckid2748
    @hckid2748 Před 6 měsíci +15

    ሩታ እና አብርሀምን ኤፋ እና ማርኬ መላ በላቸው ያች ህዳለይ ሰለዝህ አብሮ ያለው ጋ ወደፊት ነው መሄዲ እንደ ወን ዲ ኮፋጠን ይበል

  • @dessalech899
    @dessalech899 Před 6 měsíci +13

    ዋ ውውው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው. እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ብርታት ይስጥልን ❤ ከዛም በመቀጠል ማርክ ኤፍሬም. ለ አብረሽና ለእርሮታ ነገር ምንድነው እናንተም ከጎናችሁ ሆናችሁ.. ሁሉም ነገር አስተካክሉ. በጣም ነው የሚያዛዜ ነው.😢

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 6 měsíci +1

    Egizabihar yibarkachihu tilik dereja yadrsih betam new miwedachihu guragawechi fikir sira wedadi degi nachihu siwedachihu❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 6 měsíci +18

    ዛሬ መልሸ በጣም ደብሮኛል እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩ አብርሽ ግን ማርያምን እራስ ወዳጅ ነው ለሩታ ይሄ አይገባትም😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 6 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለህ ኤፌ ጥሩ ልጅ ነህ መልካምነትህ አይወሰድብህ ሁላችሁም ተባረኩ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 Před 6 měsíci +48

    ዛሬ እንደእኔ ከነአብርሽቤት ተረብሾ የመጣው እፍፍ😥😥😥

    • @Made262
      @Made262 Před 6 měsíci

      😢😢😢

    • @user-qj2lv5hy6w
      @user-qj2lv5hy6w Před 6 měsíci +3

      እረ እኔ አለሁ ወላሂ ምን ብሏት ይሆን ወላሂ አለቀሰችኮ😢😢😢😢

    • @zeynbadadaabdlah3950
      @zeynbadadaabdlah3950 Před 6 měsíci +1

      @@user-qj2lv5hy6w እህቱጋር ደወልኩ አታነሣም እፍፍፍ😥😥😥

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 6 měsíci

      ​@@zeynbadadaabdlah3950እውነትሽን ነው

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 Před 6 měsíci +2

      እኔም በጭንቀት ልሞት ነው 🥺🥺

  • @user-veroni
    @user-veroni Před 6 měsíci +26

    ማርክ ወንድሜ በናትክ ለኣብርሽ እና ሩታ ተባበራቸው በጣም ትልቅ ነገር ተፈጥረዋል።🙏🙏🙏🙏

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @toybamohammed9047
      @toybamohammed9047 Před 6 měsíci +2

      ደግሞምንተፍጠረ

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Před 6 měsíci

      ወየው ኤረ ተረጋጉ ሽቀላ ነው መጫወቻ አትሁኑ 😂😂😂😂😂

    • @user-veroni
      @user-veroni Před 6 měsíci

      @@toybamohammed9047 በ @abtube ገብተክ እየው ግን እሩታ በጣም ታሳዝናለች

    • @user-veroni
      @user-veroni Před 6 měsíci +1

      @@jeerrryu ይሄ ጨወታ ኣደለም ሰው ሲያለቅ እኛ መተባበር ኣለብን

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Před 6 měsíci

    ዋው😢😢😢ወላ በጣም ደስ ብሎኛል ወላ😢😢ገና ትልቅ ደረጃ ይደርሳል😢ኮቢተር

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před 6 měsíci +5

    ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በርቱ 🥰🥰🥰

  • @user-gi1dw5pr8d
    @user-gi1dw5pr8d Před 6 měsíci +24

    ማነዉ እደኔ የሩታ እና ያብርሽ ነገር ያስጨነቀዉ

    • @Zamzam-dw3oy
      @Zamzam-dw3oy Před 6 měsíci +4

      እኔ አረ ልፈነዳ ነው የራሤ ጭንቀት አረስቼ የነሡ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ኡፉፉፉ መልካሙን ያሠማን😢

    • @user-vb8qr3jk8n
      @user-vb8qr3jk8n Před 6 měsíci +1

      እኔ😢😢😢😢

    • @user-gi1dw5pr8d
      @user-gi1dw5pr8d Před 6 měsíci

      @@Zamzam-dw3oy 😭😭😭አሚን

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 Před 6 měsíci

      እኔም

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b Před 6 měsíci +1

      እናተ ጂል ናችሁ ለነሱ ዲራማ የምትጨነቁ ኤጪ እውነት እኮ በሚዲያ አይሰራም

  • @user-bq4pp5sj8h
    @user-bq4pp5sj8h Před 6 měsíci +1

    አረ የነ ሩታ ነገር አሳውቁን ወይስ ዲራማ ነው እሩታዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭ ❤🌹እሩታዬ አንቺ እኩ ልዩሴትነሽ ቆፍጠን በይ የኔ ልባም ሴት😢

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 6 měsíci +4

    ኤፍሬም አላህ ይስጥህ አተነህ የዚ ያበቃኸዉ ኮቢተር አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤❤❤

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 Před 6 měsíci +6

    ሀረ መረኪ ተጨነቀነ ዘረበጠምከፈቶኘል እነ አብረሸ ሩተ😢😢😢😢😢😢አነገጕሩ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 6 měsíci +26

    ኤፍሬም ማርክ በእግዚአብሄር አብርሽንምከሩት በተቻለዉአቅም እሩታ አያስከፈት ደሞየሰዉ ወሬአይስሙ ምከሯቸዉ የምር እሩታስታለቅስማየት ከባነዉ በጣምከፍቶኛል😢😢😢😢

    • @tigist9632
      @tigist9632 Před 6 měsíci

      😂😂😂ታስቁኛላችሁኮ የምር😂😂😂

    • @user-sh1il8ke2i
      @user-sh1il8ke2i Před 6 měsíci

      @@tigist9632 ምኑ ያስቃል

    • @Nurya971
      @Nurya971 Před 6 měsíci

      አይ ህዝቤ ጨልላቹሀል ኢሄ እኮ ድራማ ነዉ እረ ንቁ

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m Před 6 měsíci

    የኔ አባት እድግ በል ትልቅ ቁም ነገር ላይ ያድርስህ ጎበዝ

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m Před 6 měsíci

    ውይ የኔ አባት ተሎ አላመነም
    ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤

  • @FhjgfLhff
    @FhjgfLhff Před 6 měsíci +14

    ዛሬ ደብሮኛል ያብርሽና የሩታነገር😢😢😢

  • @promobile9759
    @promobile9759 Před 6 měsíci +11

    ወላሂዛሬበጣም ከፍቶናል ሩታየሰታለቅስ አይቸ አደራችሁን የሩታየእናየአቡሩሺን🎉🎉🎉

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 Před 6 měsíci +1

      አላህን ፍሪ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 6 měsíci +1

      ቱ ምንአይነቷ ባዶነሽ

    • @promobile9759
      @promobile9759 Před 6 měsíci

      ​@@raheemaghfgg5748ምነው ለሰውማዘን አላህፍሪያሰብላልደ

    • @promobile9759
      @promobile9759 Před 6 měsíci

      ​@@raheemaghfgg5748ምነውለሰውመዘን ምኑላይነው

    • @promobile9759
      @promobile9759 Před 6 měsíci

      ጥፈቱምማለነው

  • @halima7993
    @halima7993 Před 6 měsíci +1

    ዋው ትነሺ የኔ ልዩ እድግ በል

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Před měsícem

    ትልቅ ቦታ እግዚአቤር ያድርስ አይዞ በርታ ኮቢተር
    በሩቱልን ለልጆች ሞራር ስሰጡ ኤፍሬምና ማርክ ይመቻቹ በርቱልን

  • @mehbubapayeur1994
    @mehbubapayeur1994 Před 6 měsíci +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ዋው ማሻላህ ❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb Před 6 měsíci +5

    ዋው እንካን ደስ ኣለህ ኮቭተርየ🥰🥰🥰

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA
    @AyoushaDreamsManageyourGoogleA Před 6 měsíci +1

    የኔውዴ እናቴ ትፈልግኛለይ አለ ሀቢቢ❤❤❤❤

  • @user-nk1tr8gh4v
    @user-nk1tr8gh4v Před 6 měsíci +1

    ኤፋየ ማርክየ ወንክድሞቻቺን ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ሩታና አብሬሺን አምጡልን በአንድላይ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 6 měsíci +42

    እረ ማርክ ሩታን አብርሽን መላ በሊችዉ በጢም ከፈቶቲል ሩታ😢😢😢

    • @user-nk1tr8gh4v
      @user-nk1tr8gh4v Před 6 měsíci

      ድራማ እየሰሩነው አሉ እውነት ውሸት አላህ ይወቅ ውዴ😢

    • @user-gc4sj2qx3t
      @user-gc4sj2qx3t Před 6 měsíci

      ድራማ ቢሆን እደዚህ አታለቅስም ነበር ሩታየ​@@user-nk1tr8gh4v

    • @Zamzam-dw3oy
      @Zamzam-dw3oy Před 6 měsíci

      ​@@user-nk1tr8gh4vድራማ ከሆነ ይቱብ ላይ እዴው ምንም አላምንም የምር ግን አይሆንም በፋፁም ህዝቡን ከኔ ጀምሮ የይቱብ ዘበኝ አድርገውንማ አያረጉትም😢😢እሩታዬ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 6 měsíci +8

    ዋውውውውውውው ኤፍዬ ጌታ ያክብርክ አናቴ በታቃብ እሄ ሁሉ አሆንም ነበር ቆይ ኤፍዬ ማርክ እና አብርሽና ሩታ ምን ሆኖ ነው ምስጥርን የምታቁት ከለቹሁ በጣም ታጨናኩ 😢😢

    • @EmebtTube
      @EmebtTube Před 6 měsíci +3

      እኔም በጭንቀት ልፈነዳ ነው

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 Před 6 měsíci +3

      እኔም አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭

    • @user-xl2xc5hg2s
      @user-xl2xc5hg2s Před 6 měsíci

      ምንሁነዉይሆን

    • @YuUu-cb7xt
      @YuUu-cb7xt Před 6 měsíci

      ​@@EmebtTube ድራማ 😅😅

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 5 měsíci +1

    የኔ ወንድም በጣም ነዉ ደስ ያለኝእልልልል እግዚአብሔር ይመስግን

  • @user-rf4gj8bl3z
    @user-rf4gj8bl3z Před 5 měsíci +2

    ኤፊ ምርጥ ሠውነህ ባተምከነያትነው የውሤፉ ለዝህ የበቃው❤❤

  • @user-uw2dq6zn7q
    @user-uw2dq6zn7q Před 6 měsíci +14

    ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ዮሲፍዬ ደሞ እንኳን ወደዚ አደረሰህ ኤፋየ በንተ ምክንያት ነው እዚ ሊደርስ የቻለው ክበርልን ወንድም አለም❤💊

    • @selamyamenemh1100
      @selamyamenemh1100 Před 6 měsíci +1

      ሳብክራይብ ግበረልይ ሰላም ሓፍተይ🤲❤

    • @user-uw2dq6zn7q
      @user-uw2dq6zn7q Před 6 měsíci

      ​@@selamyamenemh1100 ሕራይ ጓል ዓደይ❤

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před 6 měsíci +9

    ደሞ ኢፋራም ይመስላል ኢፊራም ዲአንኢም ይመርመሩ 😂😂😂🤙

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq Před 3 měsíci +1

    ጎንደርን.እኔመጥቸ.እወስደዋለሁ.ፈታበይ.ትንሹ.አስፈራቹህት.በሳቅሞትኩ.አሁንዳንኩ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 6 měsíci +1

    ኧረ ማርክ ያብሩሽ እና የሩታነገር የት ሊደርስነው መላበላቸው ወላሂ ያስጠላል እጭ😢

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Před 6 měsíci +5

    መልእክት አስተላልፉ አብርሽ የሚደብር ነገር ካደረገ እርካሽ ሰው ነው ምከሩት ወይስ ድራማ ነው ተናገሩ

  • @user-gn7qm3rr6u
    @user-gn7qm3rr6u Před 6 měsíci +4

    Wow yene maricho yemre dastaye maquttre aktni marymen batame dase ylake efa❤❤❤

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c Před 6 měsíci

    ኤፋ ይኸ ሁሉ ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ እዚህ ደረጃ ያደረስከዉ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 6 měsíci +1

    የኔ ፈንዲሻ ስወደው እኮ እውነትም ኮምፒውተር ለምን እሸቱጋ አታስመዘግበውም ከድንቅም ድንቅ ልጅ እኮ ነው

  • @user-je6fl5sj9i
    @user-je6fl5sj9i Před 6 měsíci +3

    ከአብርሸ ሁለት አፍቅሮ ካማቻጋር ያኤፍሬም ሲግለነት😢😢❤❤❤😓😓😓😓😒😒😒❣️❣️❣️❣️❣️✌️✌️✌️🤞🤞🤞

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z Před 6 měsíci

      😂😂😂ሲግልነት ሰላምነው❤❤ደምሪኝ ወዴ

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so Před 6 měsíci +5

    ተባረክ ኤፍሬም

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 6 měsíci

      የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 0:38

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 6 měsíci +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ተናፋቂ ናችሁ ፈጣሪ ሁላችሁንም ሳቅ ያድርግላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n Před 6 měsíci +1

    ኤፍሬም እና ማርክ በእግዚአብሔር አብርሸን ምከሩት እሩታ ከፍቷታል 😢😢😢 እኳን ደሰ አለህ የሱፍዬ❤❤

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c Před 6 měsíci +14

    ኡፍፍፍፍ በጣም ደብሮኛል ዛሬ ሩታን ከፍቷት ስላየሁ ኤፍየ please አብርሽን እስኪ ምከሩት በማርያም ሩታን ከፋብን 😢😢

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 Před 6 měsíci +2

      አታሽቃብጭ ምርጫው የአብርሽ ነው ፍቅር ፍቅር ነች❤

    • @evanahabeshawit
      @evanahabeshawit Před 6 měsíci

      አንች ለራሱ እያሽቃበጥሽ እኮ ነው😂😂😂​@@Abo7md501

    • @user-bj8ic6gk5i
      @user-bj8ic6gk5i Před 6 měsíci

      ግን ጤነኛአ ናቹሁ አገራችን በጦርነት እየታመሰች ለነሱው ማሽቃበጥ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሄር እናትህን አገልጋይ ያድርግህ❤❤

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤💯💯💯🥰💓💓💯

  • @user-cw7gz2xx6r
    @user-cw7gz2xx6r Před 6 měsíci +1

    የኔ ዉድ እናቴ ትፈልገኛለች አላለም 💕💕💖💖💖

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi Před 6 měsíci +2

    ኤፍሬም ብቻ ጎበዚ ላፍቅር አይል 😍😍😍አንድ ልባም የኔ ጀግና ❤❤😍

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Před 6 měsíci +3

    ኤፋየ ተባረክ🙏🤴🥺

  • @RabeyHussen-mw7yb
    @RabeyHussen-mw7yb Před 6 měsíci +6

    ኤፈ ሩታን ታከበከቡልን አደረቹን እችን የማሰለች ጀግና ሴት አብርሽ እደያስከፈት አትሰበር አደረቹን ሩታ ያኔ ልዩ

  • @user-yk3lu6yi6m
    @user-yk3lu6yi6m Před 6 měsíci

    ደስ ስትሉ የኔ ጀግኖች እናንተን እያየ ገና ትልቅ ቦታ ይደርሳል ❤❤❤❤❤❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Před 6 měsíci +1

    እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስህ ወላዲተ አምላክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Před 6 měsíci +14

    የኔ ውቦች ❤ በጣም ደሥ ይላል የምር❤❤

  • @kewultali642
    @kewultali642 Před 6 měsíci +3

    ትልቅ ቦታ ያድረሰው ያረብ

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ጎበዝ በሪቺ ዉዴ ኤፉየ

  • @user-pm4lk9yt7d
    @user-pm4lk9yt7d Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni Před 6 měsíci +4

    በናታችሁእሩታየየኔቅመምእንደትእደሆነችንገሩንእሶደሥታሢርቃትእኔንምይርቀኛልወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Před 6 měsíci +9

    ደስ ይላ አላሕ ጡሩ ቦታ ያድርስሕ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 6 měsíci +1

    የኛ ኮምፒተር ጎንደር ሰላም ስትሆን እኔ እቀበልሃለሁ የቡታጅራ ልጆች ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Před 6 měsíci +2

    ኤፍሬም በጣም ነው የምወድህ ማሪያምን ግን አላገኝህም 😭😢