Video není dostupné.
Omlouváme se.

📢 ትንሹ ስራ አስጀመረኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 01. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@netsetube3161‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abtube7318‬

Komentáře • 671

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct Před 7 měsíci +726

    ትንሹ በቀጣይ ለኔም ስራ አሰራኝ 😂❤ኤፍ ከተማዉን አካለልከው እኮ😁✌️🙏

    • @Efrem946
      @Efrem946  Před 7 měsíci +122

      እነግርልካለው ቀን ሙሉ ትሸጣለክ ከዛ ድካሙን ታየዋለህ🥺🙌

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 7 měsíci +33

      ኤፋ ንገርው ለትንሽ ዊና ደሞ አድቀን ይስራ❤❤

    • @bizuayele1871
      @bizuayele1871 Před 7 měsíci +1

      😘😘😘😘😘

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 7 měsíci +9

      ኤፋዬ ምርጥ ሰው

    • @ethiojole
      @ethiojole Před 7 měsíci +7

      እንተብቃለት አንተ ደሞ ግቢ እያኳኳህ😁😂😂 03 04 በቀጣይ ገበያ መውጫ አሳዩን

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 7 měsíci +63

    ልጁ ማነው እንደኔ የወደደው ንቁ ልጅ ነው

  • @daisytamratt
    @daisytamratt Před 7 měsíci +55

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎄🎁

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 7 měsíci +48

    ማሻአላህ በርቱ በደግ ስራም ተሳተፉ❤ደምሩኝ😊👍👍

  • @user-oc9oy3pi3s
    @user-oc9oy3pi3s Před 7 měsíci +90

    ደስ ስትሉ ❤️❤️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 👏❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 7 měsíci +14

    #ላይክ አድርጉት በአላህ ያደክማልኮ ሠውን ለመርዳት ለማስደሰት ብሎ ነው መልካም ነገር እየተማርን ላይክ #ሰብስክራይብ አድርጉት🙄🙄🙄

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před měsícem +5

    የቡታጅራ ልጆች መቸም ፍቅር ናችሁ እስቲ
    ለዚች ለጭጮዋ ለቀበጦ ጓረምሳ የሆነ ቋሚ የሆነ ስራ ጀምሩለት ከዛ ያችን ሚስኪን እናቱን ያግዛት ወላሂ ቁጭ ብላ ያን ስፌት ስትሰፋ ወገቦ እንደት እንደሚሆን አስቡት
    የሀሳቤ ደጋፊወች ልያችሁ ለደላው ነው መቸም የምናሽቃብጠው

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 7 měsíci +60

    አደኛ ነኝ ዛሬ እህት ወድሞቸ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ገና በአል አደረሳቹህ አደረሠን 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EmuGirma-ww7ij
      @EmuGirma-ww7ij Před 7 měsíci +1

      Enkuan abro aderesen

    • @user-lo7cq8dq2j
      @user-lo7cq8dq2j Před 7 měsíci +1

      እኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን የኔ ጀግና አሚንንንንንንን❤

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 7 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 7 měsíci

      @@user-lo7cq8dq2j 💗💗💗💗💗

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii Před 7 měsíci +1

      Amen Akun Abaro Aderasan❤❤❤ Yatawahado Lajochi

  • @Geni810
    @Geni810 Před 7 měsíci +30

    በቅድሚያ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏ዋዉ ልዩቀን ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛዉ

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Před 7 měsíci +38

    ለመላው አለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።በያላችሁበት መልካም የልደት በአል !ዋው ኤፊ ጎበዝ በሉ ተመልካቾች ኤፊን 100 ሺ እናስገባው ቀላል ነው እንደነዚህ አይነት ወንድሞቻችን ማበረታታት አለብን
    ኤፊ በርታ እሺ ❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 7 měsíci +22

    ትንሹን ኤፋንም ስወዳችሁ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በመላው አለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 7 měsíci +24

    እፍፍፍ እንደናተ አይነት ቀና ወንድም ቢያበዛልን ምናለ መርጠን አንፈጠር ጎረቤቴ በሆናችሁ ብዬ ተመኘሁ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by Před 7 měsíci +29

    በርቱ ኤፋ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት ምርጥ ነገር ነው❤❤❤❤

  • @user-kz2hu5df8z
    @user-kz2hu5df8z Před 7 měsíci +22

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
    ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
    ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
    ³⁴ ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።
    ³⁵ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 Před 7 měsíci +1

      አሜን ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን እንኳን አደረሰን ❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 7 měsíci +22

    ለኤፊ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😅😅
    ትንሹ የየየየየየኔ ደርባባ ❤❤

  • @zefrzefr3568
    @zefrzefr3568 Před 7 měsíci +24

    ጎበዝ ከመቁጥሩ በፊት ማማተቡ❤😢❤❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +11

    ኤፊ ጉበዝ በርቱልኝ የአገሬ ልጅች እግዚአብሔር ጥሩ ስራ እንደ ምሰሩ ተሰፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 7 měsíci +9

    የኔ አባት እመብርሀን ትልቅ ደረጃ ታድርስክ

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před 7 měsíci +7

    አንተ በዞርከዉ እኔ አይኔ ተከራተትኩ እኮ ጎበዝ ነህ ከተማዉ በደምብ አናወጥከዉ😅😅

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 Před 7 měsíci +9

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před 7 měsíci +10

    ማሻሏህ ዉራጌዎች የስራ ክብር አላችሁ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 7 měsíci +5

    ደስስስ ስትሉ❤ እንኳንም ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 7 měsíci +5

    ❤❤❤ጌታችን መድሀኒታችን በብርሀነ ልደቱ ሰላማችን ያብዛልን ከክፉ ኣውሬ ይጠብቀን❤🎉

  • @user-yy3fj7tv2i
    @user-yy3fj7tv2i Před 6 měsíci +2

    ትንሹን ከሸቱ ጋ አስተዋውቀው ኤፊ ወድሜ በአላህ ስወድህ❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 6 měsíci +2

    ኤፍሬምየ ተባረክ በጣም አስተዋይ ጥሩ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ።።ልጁ የአንተን ጉብዝና ደግነት አይቶ በርትቶ እንዲሰራ የሚያድግበት።።እድሜ ለኤፊ እንዲል ያብቃው

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před 7 měsíci +7

    ትንሸይ ስወደክ ወደ ኢትዮጵያ ሰመጣ ሰጦታ አምጣለው የኔ ፍልቅልቅ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Před 7 měsíci +6

    የአላህ የዝህልጅ ንግግር የተመቸው አላህ እርዝቂህን ይክፈትልህ ኤፍ መልካም ሰው

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 7 měsíci +4

    የኔ ጀግና ወድሜ በጣም ነወ ፈታ ያረከኝ የምር ይመችህየስራ ትንሽነትየለዉም እኔ እኳ በስራ አንታማም በርታልኝ❤

  • @fozi2230
    @fozi2230 Před 7 měsíci +11

    ኤፋ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ❤😊

  • @user-rk7ku2dz6b
    @user-rk7ku2dz6b Před 7 měsíci +2

    ኤፍየ ምረጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ እሥኪ 100k እናሥገባው የመዳም ቅመሞች አይከፈልበት❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 Před 3 měsíci +1

    ወሏሂ ኤፋ ትለያለህ ጎበዝና አስተዋይ ሰው ነክ በርታ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Před 7 měsíci +11

    ቡታጅራዎች❤❤ እረ የአዳማ ልጆች ናችሁ

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq Před 7 měsíci +10

    ኤፍ መልካም ሰው በርታ ❤

  • @dubai1813
    @dubai1813 Před 7 měsíci +4

    ውብዋ ቡታጀራዬ በሰበቡ አየኋት🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před 7 měsíci +8

    ትንሹየ ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ብርቱ❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 7 měsíci +5

    በርታ የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤ የእዉነት ምርጥ ነዉ

  • @amaamm741
    @amaamm741 Před 7 měsíci +4

    እነዚህ ቤተሠብ አለማመሥገን ንፍጉነት ነው ኤፊ የኔቅልስልስ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-jg2up9oc2j
    @user-jg2up9oc2j Před 7 měsíci +1

    ኤፌየ እኩዋን ደህና መጣህ በርታ ጎበዝ ግን 😢😢😢😢 እየተናደድኩኝ ነው ለምን አብርሽን እኩዋን ደስ አላልከውም በቀጣይ እጠብቃለሁኝ እኩዋን ደስ አለክ ካላልከው መቸም አልፋታህም❤❤❤❤

  • @adan1376
    @adan1376 Před 7 měsíci +4

    የኔ አባት ምንም አላጠፋህብኝም አላጨበረብሩህም አላለም 🤣🤣

  • @user-em3wg4bf2m
    @user-em3wg4bf2m Před 6 měsíci +2

    ዋው ኤፊዬ ምርጥ ስው ❤️❤️❤️ይመችህ ትንሹ እራሱ አንደኛ ነው ጎበዝ

  • @user-eu5ks1tr6r
    @user-eu5ks1tr6r Před 7 měsíci +6

    እንኳን ለጌታችን በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-cd3ne3lo5g
    @user-cd3ne3lo5g Před 7 měsíci +1

    ኤፋዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤ በጣም እወድካለሁ የኔ ታማኝ❤❤❤❤❤❤

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 Před 7 měsíci +2

    እኔ የገረመኝ ይች ትንሽ ካርቶን ለዚህ ሁሉ ማዳረሧ😂

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd Před 7 měsíci +1

    ፕረክ ከሚተበዙ እንደዚህ ጥሩ ጥሩ ሰራ መሰራት ደስስ ይለል 10000 አስገብ ኤፍሬምን

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Před 7 měsíci +7

    እሄ ልጅ እሼቱ ጋ ብቃርብ ጡር ናባር ንቃ ያለ ልጅ ነው

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Před 7 měsíci +2

    በዛው ማታወቂያ ሰራህላቸው ኤፋ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 7 měsíci +1

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před 7 měsíci +1

    ኢፍ ወላሂ ምርጥልጅ❤❤❤❤ ኮቢተር አላህያ ሳድግህ🎉🎉🎉

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 7 měsíci +1

    ኤፋየ የኔ መልካም ሰዉ በርታልሀን እንወድሀለን

  • @user-lg2em8cl7e
    @user-lg2em8cl7e Před 7 měsíci +3

    የስራ ትንሽ ትልቅ የለዉም. ዋናዉ. ከልብ. ጠክሬመስራት ነዉ. አላህ. ያሳድግህ.

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 7 měsíci +1

    ኤፊ ትለያለ የኔ ጌታ❤ቤሎ ቤቷ ግን🙆ዱቤ የለም የሚሉት ነገርስ😂እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል አደረሰን አደረሳቹ ✝️💒❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Před 7 měsíci +4

    .በቅድሚያ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኔታች ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ የሰላም በአል ይሁንልን

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 7 měsíci +12

    እኔ ራሡ #ከሸኢን የሰበሰብኩትን ኮተት ቸርችሬ ወርት ማርጌ አልቀርም #መዳም አበሳጭታኛለይ😢😢😢😢
    ወገን እር ወደየት ነው መንገዱ

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před 7 měsíci +2

      ሳልባጅ አሰብስቢ ካርጎ ማድረጊያው ጉምሩክ የምከፍይው የምታጓጉዥበት ከልብሱ ዋጋ በላይ ነው ወርቅ ግዥ

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su Před 7 měsíci

      ​@@RUKIYATube485 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አቦ ወላሂ ሸኢን አድስ ፍሽን በመጣ ቁጥር ይሰበስባሉ ኢትዩኳን ቢሄድ አይለበስም

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 7 měsíci

      ክክክክክክመገን ይህንንስማንምአይገሻሺእሰቢበትክክክ

  • @halima8741
    @halima8741 Před 7 měsíci +1

    ማሻ አሏህ ጎበዝ ወድም አለም❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před 7 měsíci +4

    ዋው ኤፊዬ ምርጥ ሰው😍😍ይመችህ

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Před 7 měsíci +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Před 7 měsíci +1

    በእግር መንገድ ቡታጀራን ገበኘኋት ክክክክክ አሪፍ ቻሌንጅ ነው ሠርቶ መመብላት መባረክ ነው በርታ ትንሹ

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj Před 7 měsíci

    ሀሪፍ አድርገህ ስርተህዋል ወንድሜ ኢፍሬም ያውም ፋገግ እያስባልክ ይመችሁ

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 7 měsíci +18

    ❤❤ኤፉ የኔ መልካም በርቱ ቡታጅራዎች የምር ቃል አጣሁላችሁ ለሰዉ ያላችዉ ክብር ተባረኩ❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Před 7 měsíci +2

    ዳስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ትንሹ ግን ይላያል 🌹

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Před 7 měsíci

    ትልክ ደረጃ እደምደርስ ተስፋለኝ ትንሱ በርታ ከትንሽ ተነስቶነው ትልቅ ደረጃ የሚደረሰል

  • @adan1376
    @adan1376 Před 7 měsíci +3

    ኤፊየ የኔ መልካም ወንድም ማሽአላህ

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 Před 7 měsíci

    ውይ እሄ ልጅ አላህ ያሳዲጋው ኤፍ ላዩ ነህ❤❤❤❤ይማቻቹ

  • @user-ri3kc5ll8o
    @user-ri3kc5ll8o Před 7 měsíci +9

    ይህ ልጅ እሸቱ ጋ ይቅረብ እምትሉ

  • @emushewatube
    @emushewatube Před 7 měsíci +1

    ኤፊ ግን በግድ ግዙ እያልክ ይመስላል ስራ አክባሪዉን ይወዳል እናም ትንሹ በዚህ እድሜዉ እየሰራ መማሩ ሊደነቅ ይገባል ፈጣሪ ህይወትህን ቀና ያድርግልህ

  • @fal7583
    @fal7583 Před 7 měsíci +2

    ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ያረብ

  • @BirukeDagfe-ny9sg
    @BirukeDagfe-ny9sg Před 7 měsíci

    ኤፍ ደካሙን እንዴት አየ ለሰዉ ቀላል ሥራ ይመስላል በእውነት ❤❤❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 7 měsíci +2

    በርቱልኝ የኔ ምርጦች ትንሹ ያራዳ ልጅ ❤❤ ኤፊ ትለያለክ እኮ

  • @user-se6zr1bz7y
    @user-se6zr1bz7y Před 7 měsíci

    ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒህታችን እየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንስቀጥል ደስ የሚል ቻለንጅ ነው ጉራጌን የሚወደው በምክንያት ነው ቡታጅ ትልቅ ከተማ ነች ለካስ ሱቆቹ እቃዎቻቸው ፕሮሞሽን ስራ ለባለሱቆችም በነፃ ሰራህላቸው ኤፍሬም ትችላላች ባጠቃላይ ፋምሊዎቻችሁ የተንቢ ወንድምም አይደለህ በእህት ወጥተክ ነው😍😘😘😘በርቱ

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv Před 7 měsíci +6

    ኤፊ መልካም ልጅነህ ትንሹ አላህ ያሣድግህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-lg9fm3gm3u
    @user-lg9fm3gm3u Před 7 měsíci

    ኤፍዬ❤❤❤የምር ምርጥና መልካም እኮነህ

  • @fal7583
    @fal7583 Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ ኤፊ ወንድሜ አላህ ያስደስትህ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před 3 měsíci

    ከተማዋ ናፍቃኝ ነበር ኤፋዬ እየዞርክ ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ😂❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 7 měsíci +7

    ወይኔ ኤፊ ደብርሲና ማስቲካ እያዞሩ የሚሸጡትን መሠልክኝ በግድ ነዉኮ የሚስገዙህ ደብርሲና አቦ ይመችኞል ❤😂😂

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Před 7 měsíci

      ዴብረሲና ቆሎ ነዉእንጂ እጂሽን ፈልቅቀዉ ያስቀምሱሽና ከዛ መግዛት አለብሽ ሙጪጪ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 7 měsíci

      @@MadenaUae-lw9wy እኮ

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 Před 7 měsíci

      ሀሪፍ አርጎ ያዋጣሻል😂

    • @user-ty5uo5hd4c
      @user-ty5uo5hd4c Před 7 měsíci +2

      በጣም እኔም ስደት ስመጣ ከጓደኛየ ጋር ቆሎ ቆሎ እሚሉት በግዴታ ካልቀመሣችሁ አሉ ጎበዞቹ ዝግን አድርቀን ቆሎአችንን ቅርጭው 😂😂😂😂 እያደረግን ርመድ ስንል እህ ነይ ግዥ አለችን ኧረ እናቴ ዝገኝ ብላ ስታበቃ ዞር በይ ምን ላደርገው ነው ፀበል እኮ አይደለም እምሔደው አልኳት አብሮን ያለ ወንድማችን ምነው የተሠጣ ክክ መሠለሽ እንዴ አለን😂😂😂😂አሁን እኔና ጓደኛየ ያንን ቀን እያሠብን በሳቅ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 7 měsíci

      ​@@user-ty5uo5hd4c😂😂😂😂የተሰጣ እኔም ትዝታ አለብኝ በሰላም ለመመለስ ካበቃን እንገዛለን❤❤❤

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 Před 3 měsíci

    በርቱ ኢፋየ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 7 měsíci +4

    ኤፍዬ መልካም ሰው❤❤

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Před 7 měsíci

    እናተ እናተ እኔ ግን ቡታጅራን ነው ስጎበኝ የቆየሁት አገርምም ሀገሩ ቆንጆ ልጆቹ ቆንጆ ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ናቸው ንቅት ያሉ እኔ ቡታጅራ ገጠር ይመስለኝ ነበር ኤፊ እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 Před 3 měsíci +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወየው በሳቅ ቀልዳችሁ አይጠገብም

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 7 měsíci +1

    ኤፊ አመሰግናለው ውቢት ቡታጅራ ናፍቃኝ ነበር አየኋት 🥰🥰🥰🥰

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy Před 7 měsíci +2

    ምርጥ ልጂ እኮ ነው ስወደው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f Před 7 měsíci

    ዋው አንደኛነህ 👏👏👏👏👏 ሱቅ በደረቴ ያዋጣሀል ❤❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 7 měsíci +1

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የገና ባአል

  • @Zhara123-q4x
    @Zhara123-q4x Před 7 měsíci

    ልጁ ደስ ስል በአላህ የሆነ ጣፍጭ ነገር❤ እንኳንም የቡታጀራ ልጅ ሆንክ ያገሬ ልጅ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 7 měsíci

    ❤❤ኤፊ❤❤ኢየሱስ ዘመንህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባርከው❤❤❤❤

  • @KsaKsa-df1nd
    @KsaKsa-df1nd Před 7 měsíci +1

    በርቱ 🙏❤️

  • @sabo8756
    @sabo8756 Před 7 měsíci +5

    ኤፋ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 Před měsícem

    ኤፋ የኔ የዋ ሁሉም ነገር አንተጋር በጣም ያመራል ❤️❤️❤️❤️

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Před 7 měsíci

    ማሻአላህ ጎበዝ ወንድም አለም🥰🥰🥰🥰

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጅዬ ጩጬውን አይቼ ነው የገባሁት እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 7 měsíci

    ❤ኤፊ ጀግና ብራቮ አላህ ያሳድግህ ትንሹ ትንሹ እውነትም ኮምፒውተር ነው እኮ😮

  • @nebihatseid
    @nebihatseid Před 7 měsíci

    ኤፍ ምርጥ ወድማቺን ሠላምህ ይብዛልን❤❤❤❤❤

  • @user-ne7pk1wj7d
    @user-ne7pk1wj7d Před měsícem

    አየ ትንሹ በሳቅ ልትገለኝ ነው በቃ የኔ ጣፋ😂ጭ ❤❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu Před 7 měsíci +4

    ስታምሩ የኔምርጦች

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před měsícem

    መሻአላህ ተትንሹ እድግ በል

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj Před 7 měsíci +1

    ጎበዝ ኤፍ

  • @semarhayat6599
    @semarhayat6599 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤አይዞህ ያልፋን ወዲሜዊ❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 Před 7 měsíci +2

    የኔ ልይ ጣፋጪ ❤❤❤❤

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Před 7 měsíci +1

    ኤፋ ማሪያምን ተመቻቹህኝ አይልጁ የነቃ ነዉ ሞቼ ነዉ እምወደዉ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 7 měsíci +5

    ኮንፒተር አራዳ ልጅ ነው ከምር ግን ለእናቱ ያስባል ያሳዝናል እውነት

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 Před 7 měsíci +1

    የኔ ውዶች በርቱልኝ ❤