TechTalk With Solomon S26 E5 - የአለማችን ትልቁ አውሮፕላን፣ AI-Powered መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅላና ተከላ ሌሎችም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2024
  • የአለማችን ትልቁ የጭነት አውሮፕላን፣ AI-Powered ስማርት መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅለ ተከላ፣ Mind-Controlled ስኩተር እና ሌሎችም!
  • Věda a technologie

Komentáře • 32

  • @TadesseAsefaDorena
    @TadesseAsefaDorena Před 12 dny +19

    ሰለ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒዩተር ሳይንስ አንዳንድ ማብራሪያ ብታደርግልን እና በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ላሉ ተማሪዎች በዚህ ዘርፍ ስልጠና ቢሰጥ መልካም ነዉ ምክኒያቱም ችሎታቸው የተደበቀ ብዙ ታዳጊዎች አሉ ።

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 Před 11 dny +2

      @@betelhemtadesseasefa checmical enginner vs applied chemistry lyunet endemalet new

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Před 10 dny

    enameseginalen sol berta 🙏

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 Před 10 dny

    ሰሎሞን በጊዜ ሮቦት ወደ መጪው ጊዜ ይዘኸን ከነፍክ:: በጣም እናመሰግናለን :: መረጃ ሐይል ነው መረጃ ሐብት ነው :: በርታለን :: በተለይ በድሐዋ ኣገራችን ኢትዮጵያ ላይ በተለይ ገጠር ሊተገበሩ የሚችሉ የምግብን የሐይልን የትራንስፖርትን የመሳሰሉትን ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉ ቴኮች ላይ ብታተኩር የበለጠ ችግር መፍታት ይቻላል::👍👍👍👍👍👍👍

  • @tesg9551
    @tesg9551 Před 12 dny +1

    Great presentation!!

  • @Malishkulu
    @Malishkulu Před 11 dny +1

    ዋውውውውው ያዛሬው በጣም ደስ የሚል ግሩም የሆነ አቀራረብ ነው ያቀረብከው ይለያል ተመችቶኛል በጣም

    • @ahmedjemal6362
      @ahmedjemal6362 Před 5 dny

      Thank you, Sol, for sharing your knowledge ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq8sh8ir5z
    @user-hq8sh8ir5z Před 3 dny

    SOL this video is amazing I like it ; specially about ASAMA !!!!! What you thing about DESTA robot if you give some explanation ? If you are interested !

  • @mickey_malone6
    @mickey_malone6 Před 12 dny +1

    tnx sol🙏

  • @user-pi2fg9ed1e
    @user-pi2fg9ed1e Před 6 dny

    ሶልዬ ተባክ

  • @Footbay625
    @Footbay625 Před 8 dny

    Gereat jop mind work

  • @melakubelachew
    @melakubelachew Před 10 dny

    እናመሰግናለን ብርቅዬው ወንድማችን !!!!!

    • @melakubelachew
      @melakubelachew Před 10 dny

      ከቴሌኮምኒኬሽን ካምፓኒ ጋር የምሰራው ገቢ የሚያስገኝ ስራ እኛ ሀገር የልተሰራበት ስራ ካለ ብትጠቁመኝ መልካም ፈቃድህ ከሆነ ፡፡ከዚህ በፊት በሚድያ ጠቆም አርገው አልፈህ ነበር እኛ ሐገር ምንም ሳይጀመር ፡፡
      እኔ በኮነስተራክሽን ቴክኖሎጂ ኤንድ ማናጅመንት (COTM) ነው የተመረቅኩት ፡፡

  • @MyBalcha
    @MyBalcha Před 11 dny

    Thanks Sol

  • @yisutube5392
    @yisutube5392 Před 10 dny

    Thank you soll

  • @abasnasir2934
    @abasnasir2934 Před 12 dny +1

    የአሳማ ኦርጋን ወይም ኩላሊት ንቅለ ተከላ እንደ እኔ ከሆነ ለማህበራዊ ሞራል ከሆነ በሚስጥር ሆኖ መሰራት ካልሆነም እኔ በህይወት ከኖርኩኝ ምን ጣጣ አለው ስለሰው ስለሰው ቀድጄ ልጣለው እንዳለቸው ኢግኑር ገጭተው መኖር ነው ሶልዬ መኖር ደግ ነው ይሉ የለ ያገሬ ሰው!

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 5 dny

    የአዲስ አበባው ባቡርማ በጣም የሚያሳዝን ትልቅ ሎብነት የተካሄደበት ስራ ነው:: ሁለነገሩ ለከተማዋ ችግር ሆኖል ቢፈርስ እንዴት ደስ ባለኝ:: ቀለዱብን

  • @eyobsolomon4663
    @eyobsolomon4663 Před 12 dny

    Sol..the genius man

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 Před 12 dny

    🙏🙏🙏

  • @wome8375
    @wome8375 Před 12 dny

    🙏🙏❤ sol wel come

  • @user-ou7ov8js1s
    @user-ou7ov8js1s Před 11 dny +2

    ለምንድነው GMOን በኢትዮጵያ የምታበረታታው ጉዳቱንስ የማትናገረው? ።

    • @nathanaelMitiku
      @nathanaelMitiku Před 11 dny

      if you would be this age and person in 1920-1940 you were the one Chrticizing the adoption of Airlines in Ethiopia, like" why we need to fly ? flying is for birds God not give us capability to fly that is a work of demon " kind of guy lol

  • @peaceandlove9607
    @peaceandlove9607 Před 12 dny

    ❤❤❤❤

  • @tibebumeseret
    @tibebumeseret Před 3 dny

    Tell something about your shoes

  • @Daniti-th3lx
    @Daniti-th3lx Před 9 dny

    konjoo sra

  • @user-yi5sz2vw9m
    @user-yi5sz2vw9m Před 12 dny +1

    On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel
    On the power On St Michael
    On the power On St Gabriel
    On the power On St Mary
    On the power On St Paul
    On the power On St Peter
    On the power On St Matthew
    On the power On St Marcus
    On the power On St Betrelemus
    On the power On St Tadiyos
    On the power On St Barbara
    On the power On St Arsema
    All the ufo illuminate will be in the middle in volcano forever Amen

  • @Nageb_12
    @Nageb_12 Před 7 dny

    የባቢሎን ልሳን ካድሬ

  • @ShemsuJemal-ip7qx
    @ShemsuJemal-ip7qx Před 10 dny +1

    የአድስ አበባ ያለዉ ሀድድ ፈርሶ ለመክና ብሰፋ ይሻል ነበር

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 6 dny +1

    ዛሬ ዋናዎቹ ጠላታችን አማራና የኦርቶደክስ ቤት ክርሲቲያን ናቸው! (መለስ ዜናዊ)

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw Před 9 dny

    ለምን ለጏደኛህ አትነግርውም ለአብይ አህመድ የባቡሩን ችግር ለምን ለእኛ ትነግርናለህ

  • @user-gu3sf9ly6p
    @user-gu3sf9ly6p Před 12 dny

    ❤❤❤❤