![TechTalkWithSolomon](/img/default-banner.jpg)
- 482
- 13 117 863
TechTalkWithSolomon
Registrace 6. 11. 2011
TechTalk With Solomon weekly technology TV show on EBS embarks on informing its target audience with useful and most up-to-date science & technology topics - computers, robotics, personal electronics, new innovations, medical technology, space science just to name a few. This show strives to address critical matters in the technology realm and bridge the huge information gap between the developed and the developing nations by bringing a new kind of TV program that can engage, educate, empower its viewers.
Solomon Kassa is an award-winning producer and host of the show. He also currently works as a senior IT consultant in one of the most respected Global Firm (fortune 500 company) in the United States. He holds a Bachelor of Science degree in computer programming and Master of Science degree in Information systems Technology from The George Washington University, a well-respected higher education institution in the United States.
Solomon Kassa is an award-winning producer and host of the show. He also currently works as a senior IT consultant in one of the most respected Global Firm (fortune 500 company) in the United States. He holds a Bachelor of Science degree in computer programming and Master of Science degree in Information systems Technology from The George Washington University, a well-respected higher education institution in the United States.
TechTalk With Solomon S26 E9 - በጄኔቫው "AI For Good Summit" ለትይንት የቀረቡ አስገራሚ ፈጠራዎች!
በጄኔቭ ተካሂዶ በነበረውና እኔም በአካል በተሳተፍኩበት አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን ለበጎ "AI for Good" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የቀረቡትን አስደናቂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ!
zhlédnutí: 7 091
Video
TechTalk With Solomon S26 E8 - የወደፊቱ አስደናቂ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ [Part 2]
zhlédnutí 23KPřed 14 dny
የወደፊቱ ህክምና ምን ያህል የተራቀቀ ይመስላችኋል? አስገራሚ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ የሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!
TechTalk With Solomon S26 E7 - የወደፊቱ አስደናቂ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ [Part 1]
zhlédnutí 15KPřed 21 dnem
የወደፊቱ ህክምና ምን ያህል የተራቀቀ ይመስላችኋል? አስገራሚ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!
TechTalk With Solomon S26 E6 - የኤሌክትሪክ መኪና ዋየርለስ ቻርጅ እንዲሁም እየተነዳ ቻርጅ መደረግ ጀምሯል ብላችሁ ምን ትላላችሁ?
zhlédnutí 11KPřed měsícem
የኤሌክትሪክ መኪና ዋየርለስ ቻርጅ እንዲሁም እየተነዳ መደረግ ጀምሯል ብላችሁ ምን ትላላችሁ? ይህንን እና ሌሎችም አስገራሚ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ!
TechTalk With Solomon S26 E5 - የአለማችን ትልቁ አውሮፕላን፣ AI-Powered መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅላና ተከላ ሌሎችም
zhlédnutí 28KPřed měsícem
የአለማችን ትልቁ የጭነት አውሮፕላን፣ AI-Powered ስማርት መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅለ ተከላ፣ Mind-Controlled ስኩተር እና ሌሎችም!
የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ! መስቀል አደባባይ የማናደርገውን ነገር በድፍረት የምናደርግበት መድረክ | Our Parallel Life on Social Media!
zhlédnutí 3,6KPřed měsícem
የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ! ስቀል አደባባይ የማናደርገውን ነገር በድፍረት የምናደርግበት መድረክ | Our Parallel Life on Social Media!
TechTalk With Solomon S26 E4 - ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ ይጣላል!
zhlédnutí 17KPřed měsícem
ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ ደግሞ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ የመጣሉ እንቆቅልሽ እና ይህንን ለመፍታት የቀረበ አንድ የቴክኖሎጂ መፍትሄ የሚያስቃኘው ፕሮግራም እነሆ!
TechTalk With Solomon S26 E3 - በሬ ሳይታረድ ስጋ? መሬት ሳይታረስ እርሻ?
zhlédnutí 30KPřed měsícem
በሬ ሳይገዛ፣ ቄራ ሄዶ ሳይታረድ፣ ስጋ በሰሃናችሁ ላይ ሊቀመጥ ይችላል ቢባል ምን ትላላችሁ? አሊያም ደግሞ ምንም አይነት የአየር ጸባይ ሳያግድ እና ሰፊ መሬት ሳያስፈልግ በከተማ ውስጥ እርሻ ሊኖር ይችላል ቢባልስ? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!
ኮምፒውተሮች ቋንቋዎቻችንን እንዲረዱ ማድረግ መቻላችን በአፍሪካ የቴክኖሎጂ እድገት ውስጥ ፍጹም የጨዋታውን ስሌት ቀያሪ ነው!
zhlédnutí 4,2KPřed měsícem
በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዶ በነበረው የአፍሪካ ህብረት የፓነል ውይይት ላይ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲቲዩት እየሰራ ያለውን ወሳኝ ክንውኖች የማብራራት እድል ገጥሞኝ ነበር። ተቋሙ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ አርአያ በሚሆን ደረጃ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስን በጥንቃቄ መጠቀም የስልጣኔ እድገት ውስጥ እንዴት እንደሚገባ እያሳየ ይገኛል። ስለ AI ጥቅም ባወራን ቁጥር፣ ሊያመጣ የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕ እና የማስተካከያ መንገድም አብረን መነጋገር ይኖርብናል። ኢትዮጵያ በዘርፉ እያደረገች ያለው ጥረት አነቃቂ በቻ ሳይሆን፣ በአህጉሪቱ ለሚከናወኑ የፈጠራ ስራዎች መነሻ መሰረቶች ናቸው። የእርሻ ሂደትን ከማቀላጠፍ አንስ...
TechTalk With Solomon S26 E2 - የቬጋሱ CES 2024 እና የባርሴሎናው MWC 2024 የቴክኖሎጂ ትዕይንቶች ቅኝት
zhlédnutí 41KPřed 2 měsíci
በላስ ቬጋስ ኔቫዳ እና በስፔን ባርሴሎና በተካሄዱት CES 2024 እና MWC 2024 የቴክኖሎጂ ትዕይንቶች ከቀረቡ በርካታ የፈጠራ ስራዎች እና ቴክኖሎጂዎች ቅስጥ በጣም በጥቂቱ ቅኝት የሚያደርገው ዝግጅት እነሆ!
New TechTalk With Solomon S26 E1 - ያለ ካሜራና ቀራጽ፣ ያለ አክተሮች፣ ያለ ስክሪፕት ቪዲዮ መስራት ይቻላል ቢባል የሚታመን ነው?
zhlédnutí 28KPřed 2 měsíci
ያለ ካሜራና ቀራጽ፣ ያለ አክተሮች፣ ያለ ስክሪፕት ቪዲዮ መስራት ይቻላል ቢባል የሚታመን ነው? አስገራሚው የ SpaceX ታሪካዊ የስፔስ ሮኬት ሙከራ፤ በስክሪኑ ውስጥ ከኋላ ያለውን ነገር ማየት የምትችሉበት (see through) ላፕቶፕ የTechTalk With Solomon የአዲሱ ምዕራፍ 26 የመክፈቻ ፕሮግራም እነሆ!
ኢትዮጵያ በአማካይ በወር 4ሺህ ዶላር የሚያስገኙ 20ሺህ የቴክኖሎጂ ስራዎችን በየዓመቱ አውትሶርስ ብታደርግ እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ድረስ ገቢ ማድረግ ትችላለች
zhlédnutí 12KPřed 2 měsíci
ኢትዮጵያ ራሷን ለዓለም አቀፉ የBusiness Process Outsourcing (BPO) ገበያ አመቻችታ በአማካይ በወር 4 ሺህ ዶላር የሚያስገኙ 20 ሺህ የቴክኖሎጂ ስራዎችን በየዓመቱ አውትሶርስ ማድረግ ብትችል እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ድረስ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ማድረግ ትችላለች። ይህ ማለት ከአጠቃላይ የቡና ኤክስፖርታችን ከምናገኘው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ጋር ተመጣጣኝ ማለት ነው። እንደሃገር ከዚህ በላይ ስራ ኤክስፖርት ማድረግ ብንችል ሊፈጠር የሚችለውን አስቡ! ይሄ በሁላችንም ውስጥ ሊሰርጽ ይገባል! If Ethiopia can establish a strong presence in the global Business Process Outsou...
New Season 26 TechTalk With Solomon - አርብ ሚያዚያ 4 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 26 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ
zhlédnutí 3,7KPřed 2 měsíci
TechTalk With Solomon New Season 26 - አርብ ሚያዚያ 4 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 26 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!
TechTalk With Solomon on EBS New Intro!
zhlédnutí 3,2KPřed 2 měsíci
TechTalk With Solomon on EBS new intro! Creative Director, Director, Visual effect & CGI done by the one and only Abel Maylake Getachew! Thank you so much brother! #TechTalkWithSolomon #EBS
TechTalk With Solomon S25 E13 - ውሃ መጠጣት ብናቆምስ? ከልክ ያለፈ ውሃ ብንጠጣስ? ውሃ ብቻ ብንጠጣስ? እንቅልፍ ብናቆምስ ምን እንሆናለን?
zhlédnutí 40KPřed 5 měsíci
ውሃ መጠጣት ብናቆምስ? ከልክ ያለፈ ውሃ ብንጠጣስ? ውሃ ብቻ ብንጠጣስ? ፈጽሞ እንቅልፍ ብናቆምስ ምን እንሆናለን? ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ።
TechTalk With Solomon S25 E12 - እንደ ታንክ ባለበት ሆኖ 360° የሚሽከረከረውና እንደ መርከብ በውሃ ውስጥ የሚሄደው ድንቅ የቻይና መኪና
zhlédnutí 42KPřed 5 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E12 - እንደ ታንክ ባለበት ሆ 360° የሚሽከረከረውና እንደ መርከብ በውሃ ውስጥ የሚሄደው ድንቅ የቻይና መኪና
TechTalk With Solomon S25 E11: ጥይት "የማይበሳው" የቴስላ ሳይበርትራክ፣ በAI የተፈጠረችው የኢንስታግራም ኢንፍሉዌንሰር፣ “በራሪዉ” መርከብ
zhlédnutí 112KPřed 6 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E11: ጥይት "የማይበሳው" የቴስላ ሳይበርትራክ፣ በAI የተፈጠረችው የኢንስታግራም ኢንፍሉዌንሰር፣ “በራሪዉ” መርከብ
TechTalk With Solomon S25 E10: ባለ 100 ቢሊዮን ዶላሩ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ጣቢያ በ2031 ስፔስ ላይ ጋይቶ ወደ ውቅያኖስ ይሰምጣል
zhlédnutí 22KPřed 6 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E10: ባለ 100 ቢሊዮን ዶላሩ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ጣቢያ በ2031 ስፔስ ላይ ጋይቶ ወደ ውቅያኖስ ይሰምጣል
TechTalk With Solomon S25 E9 - ይህ ቦታ ምን ይመስላችኋል? ከቤት ውጭ ያለ ግሩም ቦታ? ባለ 2.6 ቢሊዩን ዶላሩ አዳራሽ እነሆ!
zhlédnutí 66KPřed 6 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E9 - ይህ ቦታ ምን ይመስላችኋል? ከቤት ውጭ ያለ ግሩም ቦታ? ባለ 2.6 ቢሊዩን ዶላሩ አዳራሽ እነሆ!
TechTalk With Solomon S25 E8 - የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ምንድነው? በቴክኖሎጂ እንዴት ይታገዛል? ለአገር ጥቅሙስ ምንድነው?
zhlédnutí 39KPřed 7 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E8 - የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ምንድነው? በቴክኖሎጂ እንዴት ይታገዛል? ለአገር ጥቅሙስ ምንድነው?
TechTalk With Solomon S25 E7 - [Part 2] የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው?
zhlédnutí 8KPřed 7 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E7 - [Part 2] የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው?
TechTalk With Solomon S25 E6 - [Part 1] የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው?
zhlédnutí 30KPřed 7 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E6 - [Part 1] የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው?
TechTalk With Solomon S25 E5 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የመጨረሻው ክፍል 4
zhlédnutí 21KPřed 7 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E5 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የመጨረሻው ክፍል 4
TechTalk With Solomon S25 E4 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የአይናችን፣ ጆሯችን፣ አፍንጫችን፣ ምላሳችን አሰራር [ክፍል 3]
zhlédnutí 39KPřed 7 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E4 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የአይናችን፣ ጆሯችን፣ አፍንጫችን፣ ምላሳችን አሰራር [ክፍል 3]
TechTalk With Solomon S25 E4 - [Promo] ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የአይናችን፣ ጆሯችን፣ አፍንጫችን፣ ምላሳችን አሰራር [ክፍል 3]
zhlédnutí 4,5KPřed 8 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E4 - [Promo] ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የአይናችን፣ ጆሯችን፣ አፍንጫችን፣ ምላሳችን አሰራር [ክፍል 3]
TechTalk With Solomon S25 E3 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የልባችን፣ ሳንባችን፣ ጉበታችን፣ ኩላሊታችን፣ አንጀታችን አሰራር [ክፍል 2]
zhlédnutí 61KPřed 8 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E3 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የልባችን፣ ሳንባችን፣ ጉበታችን፣ ኩላሊታችን፣ አንጀታችን አሰራር [ክፍል 2]
TechTalk With Solomon S25 E2 - እጅግ ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን [ክፍል 1] - የአጎላችን በጣም አስደናቂ አሰራር
zhlédnutí 109KPřed 8 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E2 - እጅግ ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን [ክፍል 1] - የአጎላችን በጣም አስደናቂ አሰራር
TechTalk With Solomon S25 E1 - ስለ አዲሱ iPhone15፣ ሙሉ በሙሉ ሾፌር አልባው ታክሲ፣ ባለ 2 ስክሪኑ ላፕቶፕ፣ AI ድሮን እነሆ
zhlédnutí 77KPřed 8 měsíci
TechTalk With Solomon S25 E1 - ስለ አዲሱ iPhone15፣ ሙሉ በሙሉ ሾፌር አልባው ታክሲ፣ ባለ 2 ስክሪኑ ላፕቶፕ፣ AI ድሮን እነሆ
New TechTalk With Solomon Season 25 - አርብ መስከረም 18 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 25 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ
zhlédnutí 4,2KPřed 9 měsíci
New TechTalk With Solomon Season 25 - አርብ መስከረም 18 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 25 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ
TechTalk With Solomon S24 E13 - ስለ ኢላን መስክ ቴስላ ሮቦት፣ ተንሳፋፊ ከተማ፣ አዲሷ ኩምኒ ቮልስ፣ ባለሁለት ጎማው ጠባቂ ሮቦት እነሆ
zhlédnutí 43KPřed 11 měsíci
TechTalk With Solomon S24 E13 - ስለ ኢላን መስክ ቴስላ ሮቦት፣ ተንሳፋፊ ከተማ፣ አዲሷ ኩምኒ ቮልስ፣ ባለሁለት ጎማው ጠባቂ ሮቦት እነሆ
How can i buy btc
so thank you bero do you have some information about NFT ,metavers ande c1 tokin pleas help us.
የተፈጥሮ አድናቂዎች ወደ ቻናሌ በመግባት መመልከት ይችላሉ❤
So in the future they know even what you are thinking.
Amazing promising innovation!
we thank you for your description about the future plane of our country on science and technology
thank you sol
Proud of you sol . Keep going 👍
proud of you bro
Ye hagerachini makuriya sol sele andandi newurigna youtuber minale ke internet merbi yemigedib system create bitadergilini tasfaragalewu
ግሩም ድንቅ ፕሮግራም ነው 10q
አመሰግናለሁ የሚደንቅ መረጃ አመሰግናለሁ
አኮራሽኝ ባባ
What do you think about airdrops (tab tab) is it worth to make one program? Thanks sol🎉
Hello Solomon Kassa and the Tech Talk team, I have been a dedicated viewer of Tech Talk and have always been impressed by the insightful discussions and explorations of technology trends and innovations. Your recent episodes have particularly resonated with me, especially in highlighting how technology can bridge cultural gaps and empower communities. I would like to suggest a topic that I believe would be of great interest to your audience: the evolution of programming languages and the development of programming languages specifically tailored for Ethiopian languages. This topic is not only relevant in the global context of technological advancement but also crucial in celebrating and preserving cultural diversity through technology. The development of programming languages has historically been a journey of innovation, from early languages like Fortran to modern languages such as Python and JavaScript. However, there is a growing movement towards creating languages that cater to specific linguistic and cultural contexts, including Ethiopian languages. Exploring these efforts on Tech Talk could shed light on how technology can be inclusive and transformative. I believe your platform would be an ideal space to discuss these topics, given your commitment to showcasing cutting-edge technology and its impact on society. Your insights and the platform's reach would undoubtedly contribute to a meaningful dialogue on the future of programming languages and their role in global innovation. I look forward to the possibility of seeing this important discussion featured on Tech Talk. Thank you for considering my suggestion, and I eagerly await your response. Best regards,
የምታቀርበው ነገር በራሳችን እንድንመራመር ያደርገና በዚው ቀጥል
ድንቅ ፕሮግራም ነው
I have big respect for you keep up the excellent work👍🙏
Amazing its before 6 years ago
❤❤sol berta Ante jegna
👌🙏
grateful
Download ayhonim yezarew lemin sol??
That's so amazing ❤❤❤
that was very great idea which is used for our country
I wonder what the future looks like!!
I will have some important comments on the AI interface that act what they think but it wouldn't act what I think!
LLM is on another level.....keep up the good work......
Sol wellcome
በርታ sol
Guys am i the only person noticed his changed voice
Mee too I gues it is common cold🤣
🎉
በአሁን ግዜ አነጋጋር እየሆነ የመጣው Hamster Kombat መረጃ ብታቀብለን
በቅድምያ ስለምታቀርብልን መረጃዎች ከልበ ማመስገን እወዳለው ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ሰው በማግኘቶ ትኮራለች 🎉🎉🎉❤🙏🙏👌!!!
በጠቅላይ ገበዝ ነህ በጣም ነው የማመሰግነው ሶል 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
በጠም የምወደው program 📺 ነው
too amazing
After 6 years
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏
Yee Crypto Ena Betcoin Create Aderargn Seraln
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇨🇳🇨🇳❤️❤️👏👏🙏🙏
Hay
please about Quantum computing explanation
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👏👏👏👏❤️❤️❤️😁🤣
2024 😢
በትምህርትና ሰለዳይመድ ማብራሪያ አመሠራረት ከልብ አመሠግናለሁ ሀገራችን ካርቦን ዶ ብላክዳይመንድ ሞልታል እኔም ጋር ሰርትፋይ አልተደረገም በራሴያረጋገጥኩት አሉኝ አብረን ወደ ገንዘብ ገቢ ብንፈጥር ምኞቴ ነው ፈጣሪ ቢረዳን ወድሜ