TechTalk With Solomon S25 E2 - እጅግ ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን [ክፍል 1] - የአጎላችን በጣም አስደናቂ አሰራር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 10. 2023
  • "እጅግ ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን" በሚል በአራት ክፍል ከማቀርበው ፕሮግራም ስለ አዕምሯችን እጅግ በጣም አስደናቂ አፈጣጠር እና አሰራር የሚያስቃኘው የመጀመሪያው ክፍል ፕሮግራም እነሆ!
  • Věda a technologie

Komentáře • 236

  • @caabbichotube4147
    @caabbichotube4147 Před 8 měsíci +106

    “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።”
    - መዝሙር 139፥14

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 Před 8 měsíci +39

    እግዚአብሔር በሰራው አእምሮ የተሰሩትን እንደምናደንቀው ሁሉ የእርሱንም ስራ እንዲህ ማውራት አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!! ግሩም እና ድንቅ አድርጏ ስለፈጠረኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው!!! ❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @engchisu7737
      @engchisu7737 Před 8 měsíci

      Man,min indet indefetirin manim ayawkim izi alem lay

    • @titaabe5278
      @titaabe5278 Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ነው የፈጠረን የሚለውን በምን ርግጠኛ ሆኑ?

  • @EthioKings
    @EthioKings Před 8 měsíci +21

    የሰዉ ልጅ ምንም ነገር መማር እንደሚችል ባንተ ማየት ችያለሁ። ትልቅ ክብር አለኝ . ... የዛሬዉ ይለያል❤ 🔥

  • @Dr.AbduleWasi-Talgen
    @Dr.AbduleWasi-Talgen Před 8 měsíci +12

    ሱብሀን አላህ ፡ ሁሉ የ አላህ ስራ ።
    well done solomon 👍

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 8 měsíci +1

    ወንድሜ ለዚህ የፈጣሪ አፈጣጠር ርዕስህ ይበልጥ ያላወከውንና አሁን ያወከውና የተደነክበት ሁሉ በታላቁ ፈጣሪ አላህ ቃል ቅዱስ ቁርሀን ላይ ተፅፎልሀል ከዛሬ 1400 ዐመት በፊት ቁርሀን ውስጥ ከተጠቀሰ እውቀት ውጪ የሰው ልጅ አንድም ያወቀውም የሚያውቀውም ዕውቀት የለውም የሰው ልጅ ዕውቀትም ሆነ አፈጣጠር የሰው ልጅ የሰራዉና ወደፊት ሊሰራዉ የሚችለው ሁሉ ነገራት አላህ በቁርሀን ከነገረን ውጪ ምንም አዲስ ነገር ተአምርና ያለፈ ታሪክ አሁን በተግባር ያለና የወደፊት ድርጊት አንድም ነገር የለም አልኖረም ወደፊትም አይኖርም 100 % ወላሂ ።

  • @andualemasmamaw
    @andualemasmamaw Před 8 měsíci +5

    እስካሁን ያሉ ቴክኖሎጂዎች ባጠቃላይ፣ ከፈጣሪ ስራዎች የተኮረጁ ናቸው። ከሱ ስራ ያልተኮረጀ ምንም ምን የለም ። እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @behailuabebe-cs8fo
    @behailuabebe-cs8fo Před 8 měsíci +8

    ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬያለሁ ለሰሪው ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @Natty24_
    @Natty24_ Před 7 měsíci +2

    በገንዘብ ተከፍሎ መታየት ያለበት ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን🙏

  • @asend.prisch-5-8
    @asend.prisch-5-8 Před 8 měsíci +54

    ከሁሉም የአዕምሮ ስራዎች ውስጥ የሰው ልጆችን ተንኮል ወይም ክፉ የሚሰራውን ክፍል ቆርጦ መጣል ቢቻል እንዴት ጥሩ ነበር ። እናመሰግናለን‼️

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před 8 měsíci +3

    ውብናድንቅ ሆኜ ተፈጥሬያለሁ።እንደዚህ በረቀቀና አስደናቂ በሆነ መንገድ የፈጠረን አምላከ እ/ር ምስጋና ይግባው።
    ታዲያ ምን ነክቶን ነው ይህንን ውብና ድንቅ ሆኖ የተፈጠረውን ሰው ነው ከኛ በቆዳ ቀለም በቌንቌ የተለየ ስለሆነ ብቻ ልንገድለው የምንነሳው??
    የእግዚአብሔርን ድንቅ እጅ ስራ እያወደምን እንዳለ እናስተውል ይሆን?
    ማስተዋልን እ/ር ይስጠን!!!

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia Před 8 měsíci +3

    የአላህን መኖር ለመረደት አፈጣጣረችሁን ተመልካቱ ይላል {ቁርዓን}

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 Před 8 měsíci +21

    "እጅግ ግሩምና ድንቅ አድርጎ የፈጠረን እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ ዉርደት፣ ዉድቀት ለሉሲፈራዉያን!

  • @dawittadesse2548
    @dawittadesse2548 Před 8 měsíci +14

    ሶል ዛሬ ትልቅነትህን ከፍ አድርገህ መጣ እግዚአብሔር ይባርክ አቦ

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia Před 8 měsíci +5

    የአላህን መኖር ለመረደት አፈጣጣረችሁን ተመልካቱ ይለናል {ቁርዓን}

  • @Fuad_oMan
    @Fuad_oMan Před 8 měsíci +7

    لَقَدْ خَلَقْنَا ٱلْإِنسَٰنَ فِىٓ أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ
    We have indeed created man in the best of moulds,
    * ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡
    Al Quran 95:4

  • @user-lx6hk1sc4r
    @user-lx6hk1sc4r Před 8 měsíci +2

    ሰሎሞን ነኝ፣ በጣም ድንቅ የሆነ ብቃትህን ሁሌም አደንቃለሁ። የዛሬው ምስል ግብርህ ግን ለኔ ልዩ ዝግጅት በመሆኑ ይህንን ፃፍኩልህ። በርታ እራስህን እና አእምሮኸን ጠብቅ። ውላዲተ አምላክ ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን
    ያንተው ሞክሼ

  • @birukman878
    @birukman878 Před 8 měsíci +5

    ሰሌ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን🎉

  • @fuadfufuman
    @fuadfufuman Před 8 měsíci +5

    ሱብሀነላሀ ወቢሀምዲ ሱብሀነላሂል አዚም

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Před 8 měsíci +2

    ዋው ይሄን የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ብቻ በቂ ነው ። ❤❤❤❤❤
    እርሱን ለማመስገን "፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። "
    (መዝሙረ ዳዊት 139: 14)

  • @ismaaiilmuuseEthiopian
    @ismaaiilmuuseEthiopian Před 4 měsíci

    ሶልየ እንዶ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁኝ ፈጣርህ ሰላምና ጠና ከእድመጋ ይስጥህ. አመሰግናለውኝ. በርታልኝ

  • @FinTech-Tube
    @FinTech-Tube Před 8 měsíci +4

    በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ዝግጅት ነው።

  • @abdellhjweharmuhamed3497
    @abdellhjweharmuhamed3497 Před 8 měsíci +2

    በጣም አሪፍ ትልቅ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በርታ ፈጣሪ ይጨምርልህ በተለይ ፈጣሪን ስትጨምር በጣም ደስ ይላል

  • @AjaibKemal-pz8ip
    @AjaibKemal-pz8ip Před 8 měsíci +1

    መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል :- ...ግሩም እና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለው ።
    የአእምሮ ነገር ከአእምሮ በላይ ነው!

  • @JobirAbdu
    @JobirAbdu Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን ሶል ረጅም እድሜ ተመኘሁለህ❤❤

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Před 8 měsíci +1

    ሰውን በጣም ባማረ አቆዋም ላይ ፈጠርነው ይላል ቁርአን ሱብሀን አላህ indeed allah is the best creator

  • @milliongetachew7140
    @milliongetachew7140 Před 8 měsíci +8

    This is really impressive how our brain structure and function. Thanks Sole keep it up.

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Před 8 měsíci +1

    የኛ እዝብ ቴክኖሎጂ አይወዱም መታየት ያለበት ነበር ሰሌ በርታ🙏🙏

  • @yohannesgetachew5680
    @yohannesgetachew5680 Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ።አንተንም አመሰግናለሁ

  • @SolomonAbera-kw9pu
    @SolomonAbera-kw9pu Před 8 měsíci +1

    ሰለሞን በጣም አድናቂሕ ነኝ ኑርልን

  • @mehdinmohammed2136
    @mehdinmohammed2136 Před 8 měsíci +2

    Subhan Allah
    Thanks sol

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia8751 Před 8 měsíci +2

    Praise God. The one who created this amazing human being. Thank u Sele.

  • @esmaelseid5394
    @esmaelseid5394 Před 8 měsíci +1

    ቁርአንን ባነበብከዉና ይበልጥ በተገረምክ ሠሌ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 8 měsíci

    እፁብ እፁብ እፁብ
    ረቂቅ ረቂቅ ረቂቀረ
    ድንቅ ድንቅ ድንቅ
    የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው
    ወንድሜ ሰለሞን በርታልን እናመሰግናለን

  • @ebrahimseid3614
    @ebrahimseid3614 Před 8 měsíci +5

    Yeah I'm proud to be choma ras now 😅
    Thank you sale...

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Před 8 měsíci +2

    You are doing amazing job, teaching our nation is very important, Thank you🙏🏾🙏🏾

  • @saniyaamro227
    @saniyaamro227 Před 8 měsíci +5

    Subhannallah

  • @instrumentalmusic5330
    @instrumentalmusic5330 Před 8 měsíci +2

    '' የአእምሮአችን ጉዳይ ከአእምሮ በላይ ነው '' bless you 27:53

  • @alemuwachamo402
    @alemuwachamo402 Před 8 měsíci +8

    Solomon, your explanation was absolutely wonderful! Thank you so much for taking the time to provide such insightful information. Your expertise on this subject has been incredibly valuable and I am very grateful for your help.

  • @sone8065
    @sone8065 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ወንድማችን ከቴክኖሎጂ በላይ የእግዚአብሔር ፍጡር የሆነዉ ሰዉ አስገራሚ ፍጡር ነዉ።

  • @user-rm1yp1ib6g
    @user-rm1yp1ib6g Před 8 měsíci

    Solomon, your explanation was absolutely wonderful! Thank you so much for taking the time to provide such important informations !!!!!

  • @amanbezz7335
    @amanbezz7335 Před 8 měsíci +3

    Amazing brother thank you for sharing

  • @zenitfanta2745
    @zenitfanta2745 Před 8 měsíci

    ድንቅ የአምለክ ስራ ነዉ። ተባረክ

  • @rabbit1149
    @rabbit1149 Před 8 měsíci +3

    አምላክ መኖሩን ያረጋገጥኩት የአእምሯችንን የአሠራር ምጥቀት ማሰላሰል ስጀምር ነው።

    • @ammanafaakko4133
      @ammanafaakko4133 Před 8 měsíci

      አምላክ የለም። ፈጣሪ ግን አለ።

    • @rabbit1149
      @rabbit1149 Před 8 měsíci

      What's the difference?

    • @ammanafaakko4133
      @ammanafaakko4133 Před 8 měsíci

      @@rabbit1149 ፈጣሪ ማለት ሁሉን የሰራ ያደረገ ማለት ሲኾን አምላክ ማለት ስግብግብ ስልጣን ፈላጊ ፖለቲከኛ ማለት ነው። አምላክ የሚለውን ፅንሰሀሳብ የፈጠሩት ሰውን በሲዖል እና በተለያየ የፍርሃት ቀንበር እያስፈራሩ በባርነት መግዛት የሚፈልጉ የስልጣን ጥመኞች ናቸው።

  • @luvabysiniya6767
    @luvabysiniya6767 Před 8 měsíci +2

    Very impressive program about our brain!

  • @hindiyamohammed6340
    @hindiyamohammed6340 Před 4 měsíci

    ሱብሀን አላህ የፈጣሪ ተአምሩ እኮ በጣም ብዙነው

  • @hannu7898
    @hannu7898 Před 8 měsíci

    I can't wait for the next parts. God is amazing!!!!!

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 Před 8 měsíci

    Eእናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ❤🙏🏾

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Před 8 měsíci +2

    *Wonderful analysis~*
    🙏

  • @lebufgc6614
    @lebufgc6614 Před 8 měsíci +2

    Amazing Praise God Master Engineer!!!

  • @Adesaba
    @Adesaba Před 8 měsíci

    Yes Sol የአይምሮችን ነገር it really is ከአይምሮ በላይ። I really enjoy this episode

  • @ammanafaakko4133
    @ammanafaakko4133 Před 8 měsíci

    አዕምሯችን አስደናቂ ነው። ሰባቱ chakras እና መላ ሰውነታችን ደሞ በተጨማሪ የራሱ አነስተኛ አዕምሮ አለው ያ ሁሉ ሲደመር የሰው ልጅ ማለት ልዕለ ፍጥረት መኾኑን እንረዳለን።
    አመሰግናለሁ ወንድም ሰለሞን!!

  • @asratkussa2777
    @asratkussa2777 Před 6 měsíci +1

    This reminds me the amazing creation of God.

  • @n.949
    @n.949 Před 8 měsíci

    የአምላካችን ጥበብና ችሎታ
    እጅግ እጅግ የላቀ ነው። ሶል 🙏

  • @user-yx4oz7if7z
    @user-yx4oz7if7z Před 8 měsíci +3

    we proud of you.
    Thank you for your service.
    I think you are successful on media.
    So, you can make more professionals in Ethiopia. Being Bridge for Ethiopian professionals to get opportunities to work abroad.
    Even, prepare a program how professionals could get scholarship, internship and work abroad. So
    "Teach how to catch a fish better than giving a fish."

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Před 8 měsíci

    በጣም የሚገርም ነው አናመሰግናለን ❤️🙏

  • @getnetmamo3840
    @getnetmamo3840 Před 8 měsíci

    Interesting topic !!! Thanks Sol.

  • @habtamudejene4228
    @habtamudejene4228 Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር ስራ ምን ያህል ድንቅ ነው !

  • @primogas1654
    @primogas1654 Před 8 měsíci +1

    Interesting i can’t wait next part’s …merci sole

  • @tewoderossefisatarzan6300
    @tewoderossefisatarzan6300 Před 6 měsíci

    Thanks my GOD
    Etsub-Denk nw ye Hayalu Fetari sera!!

  • @Islamicdaewa12
    @Islamicdaewa12 Před 8 měsíci

    ሶል በጣም አመሰግናለሁኝ 🙏🙏🙏🙏
    የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ይመቸኛል🙏👈

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 Před 8 měsíci

    Well done Solomon, well explained.

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 Před 3 měsíci

    ድንቅ ልጅ ነህ አመሠግናለው። ለፈጣሪ ሥራ ከፍተኛ እውቅና በመስጠት ሰራው ጎልቶ እንዲወጣ አድረገሃል። 😂😂

  • @denekedebebe2329
    @denekedebebe2329 Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @Zahara-jn9kk
    @Zahara-jn9kk Před 8 měsíci

    አቶ ሰለሞን በጣም እናመሰግናለን።ኢሄን ድንቅና ታላቅ ፍጥረትን በማሳየት አላህን በጣም እንዳመሰግነው ስላደረከኝ ክበር
    ግን ኢሄን ታላቅ ፍጥረት የፈጠረን አምላክ ትተን ከዚ ፍጥረት አኳያ ጥቂት ስራን የሰሩ ሰዎችን በአድናቆትና በፍቅር እንድንበረከክ ከዚ በፊት ያሉት ስራዎችክ አስተዋፅኦ ያደረጉ አይመስልክም?ከ8መቶ ርእሶች ቀዳሚው መሆን አልነበረበትም? ለመስራት እያሰብክ ጊዜው እንደሄደብክ የተወሰነ ለመግለፅ ብትሞክርም
    የሰው ልጅ የሰራውን ስራ ስናይ ተነሳሽነት ከሚሰጠው በላይ ለዛ አካል መዋደቅንም እንደሚያወርስ ያው በደንብ ምትረዳው ይመስለኛል።የአምላክ ስራን አይተን ተነሳሽነትን ወስደን ለሱ ብንዋደቅ በሁለቱም አለማችን አትራፊነን ብዬ አምናለሁኝ።ለነዚ አካላት በአድናቆት ያለ መሳርያ ተዋድቀንላቸው ጥሩ ነገራቸውን ሳይሆን በአብዛኛው ቆሻሻቸውን እንደ ጥሩ እያዘነቡብን አይደለም?ብቻ ያሁኑን ስራክን ሳላደንቅ አላልፍም አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁኝ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před 8 měsíci

    Fascinating… thanks

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 8 měsíci

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰሌ ቀጥልልን በርታልን ❤❤

  • @fisahasolomon7877
    @fisahasolomon7877 Před 8 měsíci +1

    Thank You, Dear Sol.

  • @user-uf9mq9gy5f
    @user-uf9mq9gy5f Před 7 měsíci +1

    ሰሌ እድሜና ጤና ❤

  • @Anwar_Mohamed77
    @Anwar_Mohamed77 Před 8 měsíci

    አላሁ አክበር!!!!! ሶልዬ በጣም THANK YOU

  • @BehayluD
    @BehayluD Před 8 měsíci

    Endehulgzewm betam konjo nbr 🙏
    Neuroscience is my fav topic in medicine 👌😍

  • @asefatesema6450
    @asefatesema6450 Před 8 měsíci

    ተባረክልን።

  • @fitsumsisay
    @fitsumsisay Před 8 měsíci

    great and amazing explanation sol 📝♥♥♥ thanks GOD forever ♥♥♥

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 Před 8 měsíci +5

    የአይምሮአችን ጉዳይ ከአይምሮ በላይ ነዉ ሳቅህ እራሱ አሳቀኝ😂😂 tank you brother
    የኮፒዉተር ትራንዚስተር ታድያ እንዴት ነዉ የሚሰሩት?

  • @user-fw9vf6nt6q
    @user-fw9vf6nt6q Před 8 měsíci

    wonder full topic///Keep it up\\\

  • @toybtube1232
    @toybtube1232 Před 8 měsíci

    ግራሚ ነው ሶል ቀጥልበት

  • @victorhugo-om7co
    @victorhugo-om7co Před 8 měsíci +2

    Sol, you did great presentation. Just be mindful about amharic equivalent term like brain-አንጎል and Mind- አእምሮ. Don't use አንጎል and አእምሮ interchangably. There is a huge d/ce between these two as you know. Keep up the good work.

  • @yicheatinaafu3218
    @yicheatinaafu3218 Před 8 měsíci

    Wow Wow our brains.....
    Thank you Sol

  • @lewiafeworki6104
    @lewiafeworki6104 Před 8 měsíci

    Thank-you very interesting lesson

  • @zenizenu1299
    @zenizenu1299 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ስራህ እንዴት ግሩም እና ድንቅ ነው!!!

  • @DevaDeva-xg8gu
    @DevaDeva-xg8gu Před 8 měsíci

    Welcome Our beloved Host

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 8 měsíci

    ሁል ግዜ በሰው ሰውነት ላይ የተካሄዱ ጥናትን ሳዳምጥ ወይም ሳይ በጣም የእግዚአብሄርን ስራ እንዴት አድርጌ ድንቅ ስራውን ሳስብ በሂወቴ በቃ ቃል ያንስብኛል እኔ በአንድ ወቅት ልጅ እያለሁ በሃሳቤ ምን መጣ የሚያስተምረኝን አስተማሪ እያየሁ አይኑን ሳይ እንዴት እግዚአብሄር በሰቅ ልጅ አይንን ፈጥሮ እንድናት አደረገ ብዩ እደነቅ ነበር አሁንም የሰው ልጅ እያንዳንዱ የሰውነታችን ክፍል ተንትነው የሚያሳዩ አሉ ዶኔሽን /ለመማሪያ / እና እነዛን ሰዎች የሚያስተምሩትን ሳይ ቃል የለኝም ይደንቀኛል አቤት የእግዚአብሄር ጥበብ አቤት ብዩ እና ለሰጠህን ጥሩ ትምህርት ከልቤ አመሰግንሃለጉ❤❤

  • @ethioapps836
    @ethioapps836 Před 8 měsíci

    Sol i dont know what to say but deeeply thank you for preparing this kind of programs. i am really enjoying each minute of your video. this is eye opening and super interesting . i really really thank you sol .

  • @bediluberhanu
    @bediluberhanu Před 8 měsíci +1

    በርታ

  • @wongelawit15832
    @wongelawit15832 Před 8 měsíci

    our brain is so precious😲.thanks for sharing this information!

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 Před 8 měsíci

    እውነት እልሃለሁ ሜሴጆችሕን አይቼ እያለቀስኩ ነው መልሼ የፃፍኩት ፈጣሪ ይባርክህ ይሕን የፈጣሪ ሥራ ስላስረዳኸን እናመስግናለን ያኑርኽ!!!

  • @abuhuz9506
    @abuhuz9506 Před 8 měsíci +3

    (23) Say, "It is He who has produced you and made for you hearing and vision and hearts [i.e., intellect]; little are you grateful." Qur'an 67 ,,23 thank you

  • @ashenafiolana4354
    @ashenafiolana4354 Před 8 měsíci

    Thank you!

  • @user-jh6vx1ld4j
    @user-jh6vx1ld4j Před 7 měsíci +1

    Sol betam emigerm new tnx

  • @alemituhundie8506
    @alemituhundie8506 Před 6 měsíci

    Egeziaber yebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @dewitmulatu2311
    @dewitmulatu2311 Před 8 měsíci

    Waaaaao sola migerm new be ewnet ye God sra it is amezing God bless you bro

  • @eyrusalembarega4848
    @eyrusalembarega4848 Před 8 měsíci

    Amazing!!

  • @AmanuelAlayehu-eu3zw
    @AmanuelAlayehu-eu3zw Před 8 měsíci

    Tebarek.

  • @OroKo-sj2bj
    @OroKo-sj2bj Před 8 měsíci

    alhamdulilah my god you are thankful

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před 8 měsíci

    this Is Very Intersting ,God Blesd U All

  • @daluzkibrom3509
    @daluzkibrom3509 Před 8 měsíci

    Thanks a lot sole

  • @Dani-bu3zq
    @Dani-bu3zq Před 8 měsíci

    በርታ ድስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር የመስገን

  • @ezedinmahamed7044
    @ezedinmahamed7044 Před 8 měsíci +4

    Thanks for your briefing dear SOL! we need many Solomons like you for our country!!! Have you ever read Holy Qur'an? any ways I am inviting you to read it. " We have certainly created man in the best of stature" Qur'an chapter 95:5

  • @yibarektube595
    @yibarektube595 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ተባረክ ግሩም ነው

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Před 8 měsíci +3

    አላህ ጥራት ይገባው