Sheger Mekoya - Vladimir Putin ፑቲን አጥማጁ ፕሬደዝንት! በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Vložit
- čas přidán 10. 05. 2024
- #putin #MekoyaPutin #Russia #ESheteAssefaPutin Vladimir Putin
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
CZcams: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Zábava
የአለማችን ብቸኛው ጀግና ማንም እሱን የመተካት አቅም የለውም ከነ ችግሩ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤
ሞኝ
How can you support dictator?
ቢያዳምጡህ ቢያዳምጡህ የማትሠለች።ቀለል ባለ ግን ውብ ቃላቶች የምታዘጋጀው ለአጠቃላይ እውቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው ዝግጅትህ ኸውቡ አተራረክህ ጋር ተጨማምሮ ስሜት ሠብስቦ ይይዛል።ያልተጻፈልህ ያልተነገረልህ የምርጦች ምርጥ ነህ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የመጻፍ በረከቱን አብዝቶ ጨምሮ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይስጥህ።ኑርልን አሸታችን።አሜን በሉ።አሜን ።
አሜን መርሀባ
😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅
😅@@user-kb5gf8nb5n
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኛ ወሀ ልክ አቤት አዘጋገብ👏👏
እሸቴ እባክህ አለማችን ብዙ የሚወራ ታሪክ ያለባት አህጉር ናት ሁሌ በአዳዲስ ትረካ ናልን ትናፍቀናለህ 🙏🙏🙏🙏🙏
M
m on
እሸቴ አሰፋ።የምርጦች ምርጥ።በአክብሮትና በወንድማዊ ፍቅር ግንባርህን አሙዋ
የአለም እውነተኛው መሪ ፑቲን ነው አለህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
Ok
የሀገራችንን ታላላቅ ሰወች ታሪክ ንገረን ዱባ ራስም ስላለ ትንሽ ቀብትህ አቅርብልን
ጋሽ እሸቴ አሰፋ እንኳን ደህና መጡ
ሸገር FM 102.1 ሬድዮ ምርጦች
ጋሽ እሸቴ አሰፋ በቃ ምን ልበልህ ያን የመሰለ ፕሮግራም አይቼው ነበር አሁን ግን በአካል እንዳለው ነው የተሰማኝ እድሜ ላንተ 🙏🙏 ሁሌም ሀገሬ እንደዚህ ዓይነት መሪ እንዲኖራት ፀሎቴ ነው 🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺
እውነት ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይድረስልን።
@@macksol1603ቲሽ ቀፎ እዛው ይድረሰልህ ላንተ, እኛ ባይምሮው ከፑቲን የሚስተካከል ምናልባትም የተሻለ የሆነ መሪ አግኝተናል‼️አንተ እና ግብረአበሮችህ የሚሰረቅ ከሌለ....እሪታቹ የሌለ ነው ጨው እራስ
መልካም ምኞት ነው, አሁን ቦታው ላይ ያለውን ግን ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መልካም አይደለም እያልክ ከሆነ ተሳስተሃል እና ቂጥህ ላይ የወተፍከውን ውታፍ ስትነቅለው ያለው ይታይሃል ‼️
@@yohannesmulugeta3744 አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ምን አባክ ልትሰራ ገባህ እዚህ ቤት እንዳንተ አይነቱ ቡሽቲ ሄዶ ያፍንድድ እናትህን ልብዳት 👊👊ውይ ትቼዋለሁ ለካ ሸሌ ናት ሁለተኛ እዚህ ቤት ብትመጣ ምላሹ የከፋ ነው 👊🥊👊👊🥊🥊
@@yohannesmulugeta3744 መሪህ ቂጥህን ይብዳህ አንተ የሸርሙጣ ልጅ የሰው ነፍስ ሲያልቅ ነው የምትደሰቱት እናንተ 👊
ሙሉ ቀን ብሰማው ፈፅሞ የማይሰለቸኝ ፕሮግራም፣ እነሆ መቆያ! እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ እሸቴ።
በጠም ዉብ ድምጽ ከጥሩ ትረካ ጋር ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም😍
በጣም አስደሳች እና አስተማሪ እንዲሁም ማራኪ አቀራረብ ነው።
ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
እሺ እሸቴ እንጠብቃለን
ለአሁኑ እናመሰገናለን🙏❤️🇪🇹❤️
ረዥም እድሜ ለጀግናው ፑቲን ለምዕራባውያን መድሀኒት💪💪🙏🙏💪💪💪❤❤
በጣም የሚገርም አቀራርብ ድንቅ ፕሮግራም ነው
ግን ትንሽ እንደኔ የሚሥተካከል ነገር አለ የምለው ከፎቶ ማሥረጃ ይልቅ በቪዲዮ ቢደገፍ ይበልጥ ከአድማጭነት ወደ ተመልካችነት እንቀየር ነበር ይሔ ይስተካከል አመሰግናለሁ
I was thinking the same thing
This is just Radio.
The same here
እሸት እሸቴ ምን ያክል እደምወድህ ታውቅ ይሆን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አጎቴ❤
My Godness! I read New york times, Newyorker, Wall street Journal and all best western media! But I feel like I am listening and imagining whatever is happening when I listen to Gash Eshetes voice, best journalist and narrator
Wt you mean when you say whatever happens I'll listen eshete, wt just hppnd you know n we don't know‼️⁉️
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሩሲያው አምባሳደር ይሄንን ፕሮግራም ቢሰሙት ደስ ይለኝ ነበር እሳቸው ሩስያዊ ቢሆኑም አማርኛ አቀላጥፎ ይሰማሉ ይናገራሉ
የምር እኔም ደስ ይለኛል
የምር እኔም ደስ ይለኛል
ምርጥ አተራረክ👏
እሸቴ አሰፋ ምርጥ አቀራረብ Thank you 🙏
ይመችህ እሼቴ እንቅልፍ አገኘሁ
ፖለቲካዊ ትንታኔ "በእውቀት" ልክ እንደዚህ በለዛ ሲቀርብ በማስተዋል ታዳምጣለህ። አዳማጩ የራሱን አስተያየት ይሰጣል...
አየን ስው በጣም ነው የምወደው በጣም ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት❤❤❤
አመሰግናለሁ አቶ እሸቴ ቅዳሜን በጉጉት ነዉ የምጠብቃ ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ጋሽ እሸቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤
ብቸኛው የአለማችን እውነተኛ መሪ አንተን አንድ ለአለም ይጨምርልን❤
መቆያ
በተለይ በእሸቴ አሰፋ ውስጤ ነው!!
እድሜና ጤና ፈጣሪ ይሰጥህ ዘንድ የዘውትር ምኞቴ ነው
።
ክብርልን!!
Thank you
I couldn’t even enjoy other illustrators because of my love for Eshete Asefa’s voice and language skills ❤
ሰለ ፑቲን ትክክለኛ ታሪክና ተግባር በመካብ ሳይሆን ሚዛናዊ የሆነ አስተያየትን ማቅረብ አለብህ።የምታገኛቸው የዜና ምንጮች ከሁሉም ወገን መሆን አለበት።በመጨረሻም የራስህን ግምገማ ማድረግ አለብህ።
ጋሽ እሸቴ አመሰግናለሁ ፑቲንና ከእሱ በፊት የነበሩ መሪዎች ለእኛ ሀገር ጥሩ ስሜት አላቸው አሁን እንኳን በጦርነቱ የእኛ ብዙ የቀድሞው ወታደሮች ለሩስያ ለማገዝ ጠይቀው ነበር። ፑቲን እድሜ ይስጠው ሀገሩ አሁንም ትከበራለች የእኛ ሀገር ደግሞ ልትፈርስ ነው ያሳዝናል
የመረጃ የዘገባ ጥም ቆራጭ ነህ። በርታልን።
U are the best I like your voice 👌
Vladmir Putin and Isaias Afeworki are pragmatist & fearless presidents our time.
እሸቴ ምናለበት ብዙ ከ መደጋገም በጣም ብዙ ጊዜ Comment ሰጥቻለው ስለ እስታሊን ሌኒን ወይም ትሮትስኪ ብትነግረን ነገር ግን በተለያየ ታሪክ እስታሊንን ታነሳለህ እባክህ ቀጣይ ጥሩ አድርገህ ተርክልን ባንተ ያምራል ሌላ ጣቢያ ላይ እኮ በተናገርን በሳምንቱ ይቀርባል እኔ ባንተ ፕሮግራም 3 ዓመት ሙሉ ተናገርኩ ግን ምላሽ የለም
ግሩም ነው ።🙏🙏
ለሀገሬ የምመኘው መሪ በቃ ኢትዮጵያ የሚያሰፈልጋት መሪ
ምርጥ መረጃ ነው ቀጥሉበት
🇷🇺❤💪💫💫💫🇷🇺Putin viva father Putin ❤❤❤❤😭💪💫🇷🇺💫🇷🇺
አቶ እሸቴ እንደምን ከርመሀል በአቀራረብህና በትንተናህ የማደንቅህ ተከታታይህ ስሆን በኢትዮጵያ የመጀመሪው ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነህ ብል የተሳሳትኩ ኣይመስለኝም አንድ ቀን እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ
ፑቱን የምድሪቷ በረከት ናቸዉ
የአማራ ህዝባዊ ሃይል ሰራዊት ፋኖ የኢትዮጵያን ታላቅነት ይመልሳል !!
ሞኝ
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን❤
thank you!
እሸቴ አሰፋ እድሜ ከጤና።
🇷🇺🇷🇺🇷🇺♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቅዳሜዬ አምራ የምታልፈው መቆያን ካዳመጥኩ ብቻ ነው እናመሰግናለን እሸቴ እናመሰግናለን ሸገር
ታላቅ የዘጋቢነት ችሎታ
ራጅም እድሜ ከጤና ጋር እሼ
እጠብቃለሁ
የወንድ ቁና የሀገርን ክብር በሚገባ የገባው ጀግና
ደስ ይላል
Wow ❤❤❤aqerarebehen betam newe yemewedewe
ትችላለህ እሼ❤❤❤
I listen to it every night If possible, listen to it while you sleep
እንጠብቃለን ❤
❤❤❤
ዎው ደስ ይላል ሳምንት እንጠብቅሀለን
❤❤❤❤❤❤❤ እሸቴ ❤❤❤❤❤❤❤
አቶ እሸቴ አሰፈፋ ኑርልን
ጋሽ እሸቴ አሰፋ እንኳን ደህና መጡ
❤❤❤❤
ጀግናው መሪ
እሼ ምርጡ ጋዜጠኛ ተራኪ ፕሮግራምህ ድንቅ ነው።
የሀገሬ ጉድ
ያዝ እንግዲህ።
❤
Video benorew arif nw
Shuger is the best media in Ethiopia. It has an amazing ethical standards.
🙏🙏🙏
ምርጥጥጥዬው መር ፑቲቲቲን❤❤❤❤❤❤❤❤
ረጅም እድሜ ለእሸቴ አሰፋ
ጀግናው መሪ ፑቲን በጣፋጭ አንደበት በጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ
ረጅም እድሜ ጋሽ እሸቴ
wow
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ቅዱስ ጴጥሮስ ከተማ ሩሲያ ነው ምማረው;ከእሸቴ አሰፋ ስለማንም ማድመጥ የተለየ ደስታና ስሜት ስለሚሰጥ ይኸው እሰመኋችሁ😊።እንጂማ በራሺያኛ እራሴው እሰማቸዋለሁ😂😅
እሸቴ አሰፍ የጋዜጠኝነት ጥግ✌️
The best man I want to meet 😊
ፑቲን ጀግና ❤❤❤❤❤❤
Memhr enamesegnalen
wow jegena new seweyew
❤❤❤❤❤❤❤❤
0:13 😮😮😮😮😮
🙏🙏✅
🤩🤩🤩🤩🤩
ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅን ነው።
💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
The approach lucks substantial coherences. For example, Putin has known the mayor of Pittsburgh. After that how he sworn in to presidential election is not explained. Please, make correction
የነ ምእራባውያንን ሴረኝነት ማን አያችው የነሱ ጉድ ሲጀምር
Long live President Putin ❤
Bez zemen ende presden putin ayenet mere mayta eteratereralhu
Viva,putin ❤❤❤❤❤❤
አንደበት በማር ይታሸግ የሳምንት ሰው ይበለን አቦ።
በጣም የተዋጣ ዝግጅት ለመሆኑ ጋሽ እሸቴ በበዓለ ሽመቱ ተገኝተህ ነበር ወይ ብየ ለመጠየቅ ከጀለኝ። ይበል!!
Tank you?
ነፍአ ገዳይ ሽፍታ ታሪክ ፣ በሳክስፎን አጃቢነት የቆሸሸ ታሪክ አይፀዳም። ቆዳህ ጠቆረ ወይ ቀላ። ከጀብደኛ ታሪክ ጋር ያለ ፍቅር ፣ ይቅር !!!
ክሬምሊን በሚለው ይስተካከል እሼ
እንደነ ዓብይ ዓይነት
እሸቴ እባክህ ሌኒንግራንድ አይባልም ፤ ሌኒንግራድ ነው የሚባለው ። እንዲሁም ከመቼው ፕሪጎዢቭ ማለት ጀመርክ ? ፕሪጎዥን ነው የሚባለው።ደሞ ኮሎኔል እንጂ ኮረኔል አይባልም ። ባክህ ተዘጋጅተህ ግባ።
ለዚ ኮነው ከራሴ በላይ የምወደው አሁን ደሞ ከሴጣኖች ጋር ፊት ለፊት እየተዎጋ ነው