ሚስጥሩን አፍረጠረጠችው። ዩናስ እንደምታስቡት አይነት ሰው አደለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • ሚስጥሩን አፍረጠረጠችው። ዩናስ እንደምታስቡት አይነት ሰው አደለም
  • Zábava

Komentáře • 712

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 Před 8 dny +411

    ኢሺ ይባለት ምትሉ በለይክ 👍👍👍👍

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před 8 dny +265

    ዮኒ ተረዳት ምርጥ ልጅ ናት 👍

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Před 8 dny +197

    ምን ልንሰማ ይሆን አይ የኛ ነገር ለራሳችን ሳንጨነቅ ስለ ሰው ንጨነቃለን የምር 😢😢
    ሰንበታቹ ይባረክ ውዶቼ❤❤❤

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z Před 8 dny +259

    ብሌን (ማህሌት)የናፈቃቻችሁ እሲ በላይክ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Před 8 dny +103

    በጠም ምርጥ ልጅ ነች በእውነት ❤❤❤

    • @user-mg8yx9tu9z
      @user-mg8yx9tu9z Před 8 dny

      ❤❤❤❤❤ሰብሰክረይበ አረጋለኛ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Před 8 dny +45

    ሮቢ የፍቅር አባት የፍቅር ትንታኔህ ደስ ይላል እሷም እድለኛ ናት አንተ ትረዳታለህ እንግዲህ ዮኒም እንዳንተ እንዲረዳት ፀሎት እናደርጋለን እህቴ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በርታ በይ እሱም ውስጥ የተደበቀ ፍቅር ይኖራል ባሕሪው ዝምተኛ ስለሆነ ነው ይሄ ዕድል እንዳያመልጥህ ወንድሜ ማግባትም ካለብህ የሚወድህን እንጂ የምትወደው ሰው ዋጋ ያስከፍልሀል በቅርቡ ደስ የሚል ዜና እንሰማለን እግዚአብሔር ይጨመርበት።

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm Před 8 dny +151

    ዮኒ እባክክ ተረዳት አንተን ብላ መጥታ👍👍👍

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj Před 8 dny +42

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ታቀበላት ዮን ወንድሜ በፍጹም አታሰፍራት❤

  • @አልሀምዱሊላህ9291

    እደ የወናስ የሚያፍር ወድም አለኛ ጥሩ ሚሰት እድሰጠው አላህ ዱአ አርጉልኝ ወድሜን በጣም ነው የምወደው

    • @user-no5iy9us7q
      @user-no5iy9us7q Před 8 dny +1

      በዚህስአትማ እደዚህ ያለ ወድካለ ግሩም ዳሬኚ🥰

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 8 dny +2

      እኔም እንደአንች ነኝ የወንድሜን ነገር ሰስብ እፋራለው በህይወት ኖሬ ሃገር ገብቼ ሰባቡን ለማድረስ ጓጉቸለው የዋህ አይናፋር ነው
      አላህ መልካም ሷሊህ የሆናችዋን የትዳር አገር ለወንድሞቻችን ይወፍቀቸው ያረብ

    • @user-ro6kx5yt2i
      @user-ro6kx5yt2i Před 8 dny

      ከከከከከከሀሀሀሀሀ ​@@user-tp7gk9uq1s

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 8 dny +70

    ሮቤሌ አሥተካክል የኒ ምርጥልጅ ናት ተርዳት ❤❤❤ማህሊሥ የኔቆጅ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 8 dny +68

    የምር ምን ግዜ ላይ ደረስን ሴት ልጂ ውድን አፍቅራ ስታለቅስ 😢😢 ሴቶቺ በሚድያ ባይሆን በውስጥ ፍቅራቺሁን በት ግልፁ ጥሩ አይሆንም ከይቅርታገር

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Před 8 dny

      Lek naw. Hulum neger privately betecheresaw yeshalal. Degmo wededekut belo media laye mawetat?🤔🤔 wedet eyeheden naw? Feker be amalajie

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před 8 dny +1

      ያስጠላል. በጣም.😢😢😢😢😢

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l Před 8 dny +1

      ​@@lenateshome3896የምር ሴት በመሆኔ በጣም አፍርኩ ባያሳቅቁን ጥሩ ነበር 😢😢

    • @samueltunsisa9302
      @samueltunsisa9302 Před 8 dny

      Iwunetnw setlij ind sitihon yiniqatal

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 Před 8 dny

      Men chiger alew bewust yehun bewuch be media ateferd yeferdebahal menm chiger yelewum yalachew semet yegeletsu esu netsa kehone…

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Před 8 dny +43

    ደሞ ሥታምር ዮኒ ይችን የመሠለች ልጅ እዳታስቀይማት 🙏🙏

  • @NakachewWondie
    @NakachewWondie Před 8 dny +31

    ዮኒ የእውነት የሰው ልጅ ግዴታ ከሚወዱት ጋር ብቻ አይኖርም ከሚወደን ጋር ጭምር እንጅ ተረዳት

  • @user-sd8eg8xc2n
    @user-sd8eg8xc2n Před 8 dny +17

    አብሮ አደግ ስለሆነች ምንም ማቅማማት አያስፈልግም ፍቅሩዋን ተቀበላት

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Před 8 dny +41

    ትግስቷ ደስ ስትል ደሞ ስታምር❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 8 dny +10

    ሮቤል፡በጣም፡ዕድለኛ፡ውለታ፡ከፋይ፡ጀግና፡ነህ።እንኳን፡ደስስ፡አለህ።በጣም፡ተደስተናል፡በምታደርገው።

  • @user-ok7kc2bg2l
    @user-ok7kc2bg2l Před 8 dny +45

    ሮቤል የብሊኒ ነገር እምለይ ነት😢❤❤❤❤

  • @BbHhh-nu7fl
    @BbHhh-nu7fl Před 8 dny +16

    ዮናስ እባክህ አታስለቅሳት ትህትነዋ ስረአቱዋ ደስ ትለለች በዛላይ አብሮአደግህ ነች ይቀበላት የምትሉ 👍

  • @user-xf3ee8st7u
    @user-xf3ee8st7u Před 8 dny +25

    በሌን ነፍቃናለች
    ቀወጢያች 💞💞

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 8 dny +51

    ዮኒየ እሺ በላት ምርጥ ልጅ ናት ሮቤል ፕሌን ማህለት የናፈቻችሁ እስኪ በላይክ አሳዩን

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 Před 8 dny +34

    የምር ምርጥየ ልጅ ነች ተረዳት ዋ ባርችየ❤😢❤

  • @36614
    @36614 Před 8 dny +33

    ዪኒ ተረዳት በማርያም😢😢

  • @36614
    @36614 Před 8 dny +24

    ቤለኔ ደናናት ሮቤሌ😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 8 dny +7

    በዚህ ዘመን በዚች እጅሜ እንደዚህ ስነስርአት ያላትና የተረጋጋች ልጂ መግኘት መታደል ነዉ ብየ ነዉ የማስበዉ!!!!

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Před 8 dny +14

    እዝ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል 🎉ዮኒ የኔ ጀግና እሽ በል ልጅቱዉ ቆንጆ ናት❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 8 dny +115

    ለሮቤል ዩቱብ ይካፋትለት እኛ ያማዳም ቅማሞች እያለን መንም ያላ ዩቱብ መቃማጥ ዬለብትም 😮😂😂😂😢😊

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 8 dny +10

    ዋዉ በጣም ደሰ የምትል ልጅ ናት እንዲያዉም ትበዛበታለች የምታምር ልጅ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před 8 dny +25

    ልጅቱ ግን በጣም ጎበዝ ናት አስለቀስችን አንተ ከቻልክ አስማማቸው የወኒ የበፊት ፍቅሩ ተበላሽቶበታል እሱም በፍቅር ተጎድታል አሁን ግን አሪፊ ይመስለኛል አብረው ቢሆኑ ደስ ይላል እግዛብሄር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 8 dny +33

    ደግሞ ቆንጅየ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዩኒ ይርዳት በዚህ ዘመን ንፁህ አፍቃሪ ማገኝት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 Před 8 dny +8

    ዬኒ እውነት ብቸኛ ከሆንክ እድለኛ ነህ እችን የመሰለች ቆንጆ እወድሀሎህ እያለችህ እንዳታመልጥህ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ❤😅

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 8 dny +11

    አይዞሽ ፍቅር ደስ የሚል ስሜት ነዉ አንድን ሰዉ በዉስጥ እያሰቡ ለረጅም ጊዜ መኖር በፍቅር ያየዉ ያቀዋል አብረዉ ቢሆኑ በጣም ደስ ይላል ግን ችግሩ እሷጋ ያለዉ ፍቅር እሱጋ ከሌለ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 8 dny +15

    ዮኒ እንዳታመልጥክ ተረዳት ምርጥዬ ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 8 dny +12

    ማነው እደኔ ፣ማሂ //ብሌን የናፈቀችው ሳቋ ሁለ ነገሯ ናፍቆኛል
    ዮኒ ካተ በላይ ባናውቅም ግን ልጁቱ በጣም ደስ የምትል ና ለዛውም ደሞ አብሮ አደግህ ናት ብትረዳት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 dny +7

    ሮቤል ብሌን ደህናነች ዮኔ ተረዳት ምርጥ ልጅነች የሮቤልእና ብሌንን ዮናስንም እና ሬችን ሰርጋችሁ ባንድላይ እጠብቃለን እዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዘዋል አይዟችሁ ❤❤❤❤

  • @HabeebJed
    @HabeebJed Před 8 dny +7

    ባቅድምያ አድናቅህ ናኝ
    ግን ❤❤❤❤❤
    ዮኔ ላሳው ዳስታ ባታቻላህ አቅም ሁሉ እየታጋልክ እዝ ዳርሳሀል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በህዎትህ ሌላ ሴት ካሌላች ልጂቱዋን ታራዳት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 8 dny +4

    ዮኒዬ እኛ በገፋፋንህ ሳይሆን ከኛ በላይ አንተ ነህ የምታቃት በቀደም ስትገናኙ ከተረዳሁት አንተም ጋ ፍቅር እንዳለ ነው ስትናገር ላንተ ያላት ፍቅር እና አንተን ላለማጣት የከፈለችው በጣም አስተዋይ ናት እባክህን ፍቅሩዋን ተቀበላት ዮኒዬ እባክህን ሮቢ የማሂ አጎት ተሻላቸው ማሂዬ ደናናት ሳቁዋና ኩርፊያዋ በጣም ነው የናፈቀኝ እወዳችዋለው

  • @Foziseid323
    @Foziseid323 Před 8 dny +21

    ቅመሞች ያላ እናጣምራቸዉ
    እኛኮ ማጣመሩንም ማለያየቱንም እንችልበታለን😂😂😂😂😂❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Před 8 dny +4

    የባለፈቸ ፍቅረኛዉ ማግጣበትአደለ የተ ዋት ስለዝህ ይችን ፈጣሬነዉ ያመጣለት አብሮአደጉን እድለኛነዉ ደስእያለዉነዉሊቀበላትየሚገባዉ የተስማማችሁ ላይክግጩኚ

  • @Zz-uk3rl
    @Zz-uk3rl Před 8 dny +40

    ግርም የሚለኝ ሱበሀንአላህ ሴቱ እደውድ የሆነበት ግዜ የአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 Před 8 dny +1

      ሴቱ ተቆላ እንጅ

    • @user-hv1bt2qx9u
      @user-hv1bt2qx9u Před 8 dny

      ክክክክክ ዘመኑ ተበላሽቷል አንዲት ሴት ልጅ አለችኝ አላህ ይሁነኝ

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 Před 8 dny

      በጣም ❤ዴምሪኝ❤

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Před 8 dny

      በጣም እኔ ወድ አፈሰቅሬ ስልነበር አሁን ሴት በቃ😢😢 የፈጠረኝ ያለህ 😢😢ተግማሙ

    • @Zz-uk3rl
      @Zz-uk3rl Před 8 dny

      @@user-hv1bt2qx9u አስተዳደግሽን አሳምሪ በተረፈ ይመቻቾሁ

  • @mouhamedahmed7492
    @mouhamedahmed7492 Před 8 dny +38

    ይወኒ ትገባሀለች የምር ተቀበላት ያውም አብሮ አደግህ❤❤❤

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b Před 8 dny +7

    ለመሆኑ ከሱ ቦኋላ አላፈቀርሽም ህይወትን አላጣጣምሽም ከሞከርሽ አይከብድሽም። በርች።

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv Před 8 dny +2

    ዮንዬ አባክህ ተረዳት ወጣት አይደለህም አንዴ ፍቅር ማለት ከባድ ነው ጌታ ይርዳችሁ.

  • @hzhjsjssvzdjjsjjsjs
    @hzhjsjssvzdjjsjjsjs Před 8 dny +7

    እግዚአቢሄር አንድ ያድርጋችሁ አሜን❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před 8 dny +13

    ዮንዬ ትቅብላት እቼን ይምስለች ነጹ ሴት እንዳት አምለጥ ❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 8 dny +28

    እሮባ አድ እደሚያረጋቸው አልጠራጠርም እሮቤል የፍቅር ተምሳሊት ነው ዮናስ ተረዳት❤❤❤❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 8 dny +7

    ለመሆኑ ዮኒዬ ምነዉ ስለብለንዬ ጉዳይ ለምን አታወጋንም በጣም ናፍቃኛለችና እባክህን የደረሰችበትን አሳዉቀኝ

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw Před 7 dny +1

    ሮቢ የተቻለህን ጥረት አድርግ ልጅቷን ስለግፀኝነቷ ሳላደንቅላት አላልፍም በጣም ምርጥ ልጅ ናት ዮኒ ልብህን ለፍቅር ክፈተው ያለፈውን ያለፈውን የፍቅር ህይወት እያሰብክ አትጉዳት ፈጣሪ ሊክስህ ነው እሷን የላከልህ ተቀበል

  • @user-hn8gv3zp4y
    @user-hn8gv3zp4y Před 8 dny +10

    ሮቤላ በጣም ኣድናቂህ ነኝ የፍቅር ሰው ፍቅርህን ያስምርልህ🙏💘💘 የኒም በጣም ነው ሚካታተልህ በጣም ኣሰተዋይ ሰው ነህ ኣንተም ለሪች እሺ በላት ላንተ ምትሆን ጓል ሂዋን ናት የኒየ ❤❤❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 8 dny +5

    የልጅነት አብሮ አደግ ተገኝቶ ይቅርና ድንገት አፍቅሮ አብሮ መሆን ስቻል ዮኒዬ እባክህን ሴት እንደመሆኗ እባክህን ሞራሏን ጠብቅ ግን ሮብዬ ያንተና የብሌን ፍቅር ብቻ እንከን የሌለዉ ና እኩል ስትቃጠሉ ለብዙ አመት ቆይታችሁ እንደ ስካር እንደ እብደትም ሁለታችሁን አድርጎ አንድ ያደረጋች እናንተና እናንተ ብቻ ናችሁና ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-tw5vz4id1p
    @user-tw5vz4id1p Před 8 dny +10

    ❤❤ደሞኮ ስታምር ዮንዬ በዛች በተሰበሬ ልብህን በምወዳት አብሮ አደግ ተገንቶ ነው እሽ በላት የምር ❤❤❤ መፈቀር ፀጋ ነው❤

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 Před 7 dny +1

    ዮኒ ይችን ልጅ እግዚአብሔር ያንተ ሚስት ስለሆነች ነው ያለፈው ህይወትህ ፊል ያረገው።! እንዳትገፍት በማርያም ደግሞ ስታምር❤

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md Před 8 dny +11

    አረ ቤተሰቦች ተቀበላት እያላችሁ የምትፅፍ በሱ ልብ ሌላ ሴትስ ብትኖር እህቴ እባክሺን ፀልይ በስሜት ተነሳስተሺ አትወስኚ😢

  • @AtikaSirag
    @AtikaSirag Před 8 dny +3

    ዮኒ በናትህ ተረዳት ተረዳት ይቺ ልጅ አንተ ብላ ብዙ መስዋዕትነት ከፍላለች ❤️❤️

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 8 dny +8

    ዪናሰ እባክህን የምታፈቅርህን ልጅ ተንከባከባት ተፈቀርኩኝ ብለህ አትኩራት ይሄን ንፁህ ፍቅር አትግፋዉ እባክህን ዪናሰ

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před 8 dny +8

    ይወኒ ቆም ብለህ አስብ ወንድሜ ቆንጆ ልጅ ነች
    ያችን የተረገመች ፈጣሪ ከህይወትህ ያስወጣልህ ይችን ለአንተ ሊሰጥህ አስቦ ይሆናል ስለዚህ አስብበት

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Před 8 dny +6

    ዮኒ እባክክ ተረዳት ብላ መጥታ 👍👍👍

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 8 dny +2

    ዮኒ. ተቀበላት ምርጥልጂናት አብሮ ደግ ስለሆናችሁ ትተዋወቃላችሁ

  • @user-uu7lw8rz3r
    @user-uu7lw8rz3r Před 8 dny +5

    ስታምር የኔ ቆጆ ተጋቡ ዩኒ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 8 dny +1

    የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ ፍቅር በጣም ከባድ ነው በዚች ምድር ከባድ ከሚባሉት ፈተናወች አደኛው ፈተና በፍቅር የምንፈተነው ፈተና ከባድ ነው ነገር ግን ሁሉ ለሚችል ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት በጸሎት መበርታት ነው ምክኒያቱም ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለዋል እና ::

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 8 dny +6

    ዮኒ ተረዳት ቆንጆ ውብ ልጅ ናት ምን ይወጣላታል❤❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Před 8 dny +11

    ለምን ታፈቅራላቹ በቃ አታፍቅሩ እኔ አላፋቅርም ምክንያቱም የምናፈቅረውን ሰው ስለማናገኝ አፍቅሬ ከማበድ ሳያፈቅሩ መኖር ልክ እደኔ😢😢😢😢😢

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 8 dny +19

    ሞት ይሻላል ወንድ ጠይቄ ደግሞ ሲንቀባረርብኝ ፈጣሪዬን ብማፀን ይሻለኛል

  • @user-ui4nf7ul6k
    @user-ui4nf7ul6k Před 8 dny +3

    ሮቢ ብሌነ ሞንደረሰች እንዴት ናት አጎቷስ ተሻላቸው ጤናዋስ ???ናፍቃናለች ድምጿ ርችንም ዮኒን አሳምንላት

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x Před 8 dny +7

    ሮቢ የሆክ ፍልቅልቅ ነገር እዳትቀየር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masara1167
    @masara1167 Před 8 dny +1

    ዮንዬ በናት ከአዋሳ ድረሥ አተን ብላ ነው የመጣችው እባክክ ተረዳት እና ተቀበላት የምታምር ልጅ አነጋገራ ትእግስቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 Před 8 dny +4

    ዉንድም አጥምርትህ በጣም ደስ ያምትልጅ አክው ናተ ያውነው አብክህ ተርድት ምርጥ ለጅ ናተ 🙏🏻🎉🥰🥰❤❤❤❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🎉🎉

  • @user-fc2ze7nv3w
    @user-fc2ze7nv3w Před 8 dny +4

    ሮቢያ በተራህ ወግ ደረሰህ ብልያንያ ያት ነሽ❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 8 dny +3

    አይዞሽ ውዴ ፍቅር ከባዲ ነው የወኒ ተረዳት ሮቢል ብሌን ናፍቃናለች።

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 Před 8 dny +1

    ወንድም ሮቤን አፍቃሪ እና ተፈቃሪ ምኞታቸው እንዲሳካ ጸሎት እናድርግ

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 Před 7 dny +1

    ዮኒ በዝህ ጊዜ የምታፈቅር ሴት ማግኛት መታደል ነው ለዝያውም እቺን የመሰለች ቆንጆ እና አፍቃሪ ሴት ከገፋሃት እመነኝ የብረት ምጣድ የሆነች የምታቃጥል የምታንገበግብ ሴት ናት የምታጋጥምህ ምክንያቱም የፍቅርም ጡር አለውና እቺን ማግባት መታደል ነው መግፋት ደግሞ በተቃራኒው መረገም ነው እቺን ከገፋሃት አትጠራጠር የብረት ምጣድዋን ጠብቅ አልፈልጋትም ካልክ ደግሞ በማግስቱ አትጠራጠር ፈልጌ አፈላልጌ የፍቅር ጥያቄ አቀርብላትና በቅናት እንዳትንገበገብ ማንም ሰው የጣለውን ስያነሱበት አይወድም ይባል የል ብልጥ ሁንና ላፍ አርጋት ካልሆነ ደግሞ ላፍ ትደረግና ፍቅሬ የሰርግ ጥር ደርሶኛልን አመስግኛለሁን እንዳትዘፍን ብልጥ ሁኝ ብዬ የምመክርህ ስለምወድህ ነው ለነገሩ አንተን ያፈቀረች ሴት እኔን ታፈቅራለች ማለት የዋህነት ብሆንም አንተ ከገፋሃት ፍቅር መላመድ ነው የምል ተረትም መኖሩን አትርሳ ላፍ እንዳትደረግና በቁጭት እንዳትንገበገብ ላፍ አድርጋትና ተፈቅረህ ኑር ባይ ነኝ አይመስልህም ?

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx Před 8 dny +3

    እግዚያብሔር ይርዳሽ ሪቺ❤❤❤

  • @AlemTekilu
    @AlemTekilu Před 8 dny +6

    ዮንዬ ተርዳት. ፍቅር ሃያል ነው. ሰርግም አብሉን

  • @hadiahussne8846
    @hadiahussne8846 Před 8 dny +1

    ሮባ የፍቅር ጥግ ነህ በደስታውም በሀዘኑም አልፈህበታል ብዙ አሳልፈህበታል እና ይቺ ልጅ በደብ እንደምትረዳት እርግጠኛ ነኝ

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb Před 8 dny +5

    የእውነት ዮኒ ተረዳት ወንድሜ
    እያወከው የፍቅርን ነገር

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz Před 8 dny +3

    እሺ ይበላት የምትሉ ልጀቹ ግን አሰብበት ሰው እኮ እኩል ሰዋደደ ነው ችግረ ፈተናም የማሰልፍት እጀ ምጉደት የለበሺ ከላፍልግ በፍት ተማሬ ሰልሆናች እደትሰንፍ ይሆናል አሁን ግን አሰባበት አደ በትሆን ጥሩ ነው ግን አቹግ የለው የውነት ፍቅረ ነው እሰ ደሞ ተልተረደሺ ወደራሰቸሺ ተመልሺ የች አደም እሰ አደልም ማለት ነው በሆሆታ ማፍቅረ አይሆንም ግን

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Před 6 dny

    ዮኒ ተረዳት አብሮ አደግ ማግኘት ከስንት ነው የሚገኘው ድቡሽቡ ያለች ቆንጅዬ ነች እርግጠኛነኝ ትረዳታለህ ይገባሀል ።

  • @yeshihaile
    @yeshihaile Před 8 dny +6

    Tafino yenore fikr Egziabher and yargachu

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Před 8 dny +7

    ሮቤል ጀግና ነህ እሡምኮ ይወዳታል ግን ያው አብሮአደግነቱ በህትነት ይበልጣል በማለት ነው አይዞሽ ያሣካል ሮቤል ፍቅርን የሚቅ ፍቅረን ይረዳል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 8 dny +53

    ኤጭ እየወጣችሁ አትንጫጩ የሐገር ችግር ያስጨነቀን ይባቃል

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 Před 8 dny +1

      ከአገር ችግር አንድነው

    • @hedasamare3701
      @hedasamare3701 Před 8 dny +6

      የሰው ደስታ ከምትረቢሽ አለማየት ትችያለሽ ።ህ

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n Před 8 dny +1

      ሄደክ ለምን አትዋጋም ለምን ዩትብ ላይ ታፈጣለክ

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n Před 8 dny

      ጦርነት ከዚህ ሀሳብ ይጀምራል ፈሶ😂😂😂

    • @berryfamily2846
      @berryfamily2846 Před 8 dny +1

      ፍቅር ካለ ነው ጠሩነት ምጠፋው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 8 dny +1

    ❤❤ለምን አትቀበላትም ይቺን የመሰለች ድንቡሽቡሽ ፀባያም እንደመልኳ ይመስለኛል በርግጥ እኔ አለቀ አላህ ይወቀዉ ግን ዮኒዬ ፍቅረኛ ካለህ አለኝ በላት ከሌለህ ግን ተቀበላት እቢ ካልክ ደግሞ እሷን በማይጎዳት መልኩ አስረዳት ፍቅር ከባድ ነዉ ተረዳት ጀግናዉ ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fofo2001-c6x
    @fofo2001-c6x Před 8 dny +1

    👍👍👍👍👍👍የወኒየ ተረዳት ደስየምትልይናት

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Před 8 dny +39

    ምናለ ሙዚቃ ባትቀላቅሉ ሳንፈልግ ወንጀል ዉስጥ ገባን የተገላለፀ ሰዉነት ባየነዉም የምንጠየቀዉ ሳያንስ ሌላ ወንጀል
    እኛ በዉስጡ ያለ ቁም ነገር ነዉ የምንፈልገዉ እንጂ! በሀይማኖታችን የተገላለፀ ማየትም ሆነ ሙዚቃን መስማትም ማየትም ከልክሏል የአይን ዝሙት ማለት ይሄ ነዉ። የጆሮ ዝሙት ማለት ይሄ ነዉ።
    ይቅርታ በሌላ እንዳትወስዱት እዉነቱን ስለተናገርኩኝ።

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h Před 8 dny +4

    ዮኒ ከኛ የበለጣ አንታነህ ምታቀትና እኛ ትለንት አይታነት ዘሬ ማፍረዲ እንችልም ግን አውሩ ስትነጋጋሩ ማረዳዳት ትችላለቹ ስለፍቅር ኤሄነው አንልህም ምክነትም ቡዙ አይታሀል በና ሮቢልም በሌላም ተረደዱ አውሩ እሺ ዮኒ

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c Před 8 dny +1

    ዮኒዬ የፈለገ አመት ብትቆይ ሴት ናት የምታገባው ይቺ ከልብዋ የምትወድህ ትተህ ሌላ ሴት ብታገባ መቼም አላህ ነው የሚያውቀው አንዳንዴ የሚወዱንና የሚያስመስሉ ሰዎችን ለይተን ባለማወቃችን ብዙ እንሰቃያለን እሺ በላት አብራችሁ ሲያምርባችሁ እኛም እንያችሁ ደስ ይበለን የኛ ጀግና ስወድህ❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 8 dny +3

    አይዞሽ ሪችዬ ፍቅርሽን ይቀበልሻል ዮኒ የፍቅር ጋደኛ ያሰፈልገዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biraneidosa4482
    @biraneidosa4482 Před 8 dny +2

    Please yoni understand because she love you rally true love ❤❤❤robel Please help i now you understand who loves 😢😢😢😢

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Před 8 dny +1

    አይዞሽ እህት ይሳካልሻል ካልሆነም የተሻለ ፈጣሪይሰጥሻል በፍቅር ስለተገፋሽ የበለጠአፍቃሬ ።

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před 8 dny +1

    ስታምር ቆጀየናት ❤❤❤ተቀበላት ❤❤ዮኒ❤❤

  • @RaksareRams-wk6tf
    @RaksareRams-wk6tf Před 7 dny

    በጣም እረጅም አመታት እኮ ነው የተለያዩት ድገትኮ ሚዲያ ላይ ስላላስተዋወቀን የለውም ማለት አይቻልም ምክንያቱም በጣም ላመታት ነው የተራራቁት ግን ሌላ ህይወት ሳይጀምር ከዎነ እስካሁን በጣም ደስ ይላል አብረው የመዎን እድል ይኔራቸዋል

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 8 dny +2

    ልጂቷ ግን በጋም የተረጋጋች ነገር ናት ከአለባበሷ እስከ ስነስርአቷ ጀምሮ !!!

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m Před 3 dny

    ዮኒእባክህተረዳትሀተንብላመታየኔውድሀይዞሸ

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 Před 5 dny +1

    Tebzabetalech

  • @GuchGuta
    @GuchGuta Před 8 dny +1

    Yoniyee yegna jegna teqabyat❤pls tezazinalech wayine 😢😢

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 8 dny +1

    በፈጣሪ የዘመኑ ወንዶችና ሴቶች ምን ነካቸዉ ሰዉ ማስጨነቅ ትወዳላችሁ ግን ለምንድነዉ ሴቶች ብቻ ጠያቂ የሚሆኑት እባካችሁ ፍቅርን ከነሩታ እና ከሮብ ተማሩ ለሴት ልጅ ክብር መስጠትንም ተማሩ በተረፈ ልጅቱ እጅግ በጣም ደስ የሚል የአነጋገር ዘይቤ አላት ቆንጆም ናትና ዮኒ እባክህን እንዳታስከፋት

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 8 dny +8

    የውኒ ተረዳት ፍቅረኛ ከለለክ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 7 dny

    ሮቤልማ ሪችን ስታገኝ ብሌኔን እረሳሀት አይደል? ብቻ ፈታ ያልክ የፍቅር ሰዉ ነህ ትመቸኛለህ ዮኒ ግን መሽኮርመም ይብቃህ አይንህን ግለጥ ልብህንም ክፈት ያንተ ሴት ከሆነች ፀልይዩና ተጣበሱና እኛም ሰርግ እንብላ።

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 Před 8 dny +1

    የዮኒ ፍቅራኛ ካታበተሌች በሱላይ ወድ ዳርበሌቼ ያ ዮኒ ተርክ እኛም እነቀሌን የመዳም ቅመሞች ስንት ነገር አይተነል ስለዝ በጠም አዝነናል. እኛም የማጀማራ ፍቅራኛወ ዝለካዳች ሮቤል ምነልበት አለያካም አታ ለመንኛም ተስመሙበት

  • @BrhaneGudissaabdi
    @BrhaneGudissaabdi Před 8 dny +2

    ደሞ እኮ ቆንጆ ነች እኛንም እንዳታስፈረን ዬኒዬ❤❤ በሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb Před 8 dny +1

    ተረዳት ዮኒዬ የፍቅር መምህር ሆነክ አታሰለቅሳት😢❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 7 dny

    ፍቅርን የፍቃራ ብቻ ነው የምያውቀው አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያለው አይቃርም❤❤❤❤❤