ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሆኖ ተገኘ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 4,6K

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv Před 2 měsíci +1770

    ሚስት በመኖሩ ደስተኛ የሆናቹ ቢቻ ላይክ አርጉኝ

    • @user-li6yn7tm6i
      @user-li6yn7tm6i Před 2 měsíci +5

      👍👍👍👍👍

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s Před 2 měsíci +29

      ለሚስቱ ተነግራ ተብጥብጠው እና ስረጉ ይስረዝ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Před 2 měsíci

      Mebxibexi aysfeligewum lemin baletidar tagebalechi😢​@@user-zu4bi7kq8s

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 Před 2 měsíci +3

      Uuuuuuu ellllllllllklk yessss

    • @AminatMohammad-sb7po
      @AminatMohammad-sb7po Před 2 měsíci +21

      ፍቅር አምላክ ጥሎ አይጥልም እሰይ እኳን ያለው

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Před 2 měsíci +1317

    ሮቤን የሙሽራ ልብስ ይልበስና ያውጣት የምትሉ በላይክ

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 Před 2 měsíci +2

      Endesu new injii

    • @alemendres
      @alemendres Před 2 měsíci +7

      😂😂😂😂😂😂አወ ያዉጣት😅😅😅😅

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Před 2 měsíci +4

      ግድ ነው ማረግ አለብሕ 😊 😭 ❤❤❤

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 Před 2 měsíci +6

      ግድ ነው ይህማ የፍቅራቸው ግፍ ነው ይህን ያሰራው

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Před 2 měsíci +1

      ድሎሎሎሎ የሮቤልነውውውው እድሜ ይስጠን እናያለንን ደሞሞሞሞሞሞ ለማየት

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4p Před 2 měsíci +58

    ስለ ማህሌት አጮኛ እውነቱን የተናገርሹ ሴት ዘመንሽ ሙሉ ይባረክ ተባረኪ 💝💝

  • @eskdirmekesha-sm4ub
    @eskdirmekesha-sm4ub Před 2 měsíci +143

    በተደገሰው ድግስ እሮቤልን ታግባ አጎቷም የጠራውን እግዳ በሰርጉ ያስተናግድ የወንድን ሙሽራ ብቻ ነው የሜቀየረው❤❤❤❤❤❤❤ በድግሱ እሮቤልን ታግባ የምትሉ በላይክ አሳዬን

    • @user-yg3tn3xm2i
      @user-yg3tn3xm2i Před 2 měsíci +2

      እና ድሮስ ትዛዙ ከላይ ነው የተፈቀደው ለሮቤል ብቻ ነው ለሮቤል

    • @zakirgetahon168
      @zakirgetahon168 Před 2 měsíci

      ትክክል

    • @Hayata12
      @Hayata12 Před 2 měsíci

      ይደፋውልእድህእያላችሁልጁንአታጃግኑት ልጁንአጎትየው መያዝናመጠየቅአለበት መጀመሪያማንምደካማወንድ በሚስቱ አያደራደርምምናልባት ድራማእየሰሩእደሆነእንጂ መጨረሻውነው ለሱውእየተደገሰነው እያታለሉንመሰለኝ በውስጥእያወሩነው አትሞኙ😂😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Před 2 měsíci +443

    እሰይ ልልል ባለትዳራ በመሆኑ ደስተኛ የሆነ ብቻ ላይክ

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před 2 měsíci +738

    ሰውየው ይህን ሁሉ ያላችሁን ፍቅር እያየ ዝም ያለው ያለምክናየት አይደለም😅😅😅
    እሮቤል ራስህን ጠብቅ ቦታ ቀይር ስገባ ስወጣ ሰአት ጠብቀህ ውጣ የምትሉ👍👍👍👍

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Před 2 měsíci +23

    ይህን ኢንፎርሜሽን የሰጠቻቹ ልጅ ልጆች ካሉሽ የተባረኩ ይሁኑ ዘመንሽ ሁሉ የተባረክ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @Ekram-oz6fm
    @Ekram-oz6fm Před 2 měsíci +86

    ሮቤል አደራ ባሁን ሰአት እራስህን ጠብቅ ከመሸ በዋላ ብቻህን አትውጣ መንገድህን ቀይር ጠባቂው ፈጣሪ ቢሆንም ሰበብ አድርግ በተረፈ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-uj9bh5iw3b
    @user-uj9bh5iw3b Před 2 měsíci +287

    እሰይ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😂😂😂😂😂😂😂😂ባለትዳራ በመሆኑ ደስተኛ❤የሆነ ብቻ ላይክ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂❤❤❤እኔ ሁሉ ነገሬ ነው የሳቀ

    • @putgodfirst568
      @putgodfirst568 Před 2 měsíci

      አረመኔ ሴት አይደለሽም ይሄ ያስቃል አናንተም የሱ አይነት ስለሆናችሁ አይመስልሸ በልጅ ልጅሽ ታገኚዋለሽ ዛሬ ትስቃላችሁ ነገ ታለቅሳላችሁ በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 2 měsíci

      @@putgodfirst568 ውዴ እኛ እኮ የሳቅነው ደስ ብሎን ነው ሮባ እና ብሌን አንድ ሊሆኑ ስለሆነ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ ወሏሂ​@@putgodfirst568

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku Před 2 měsíci

      ​@@putgodfirst568የልብ መሰበሰን እሚያቅ ያወቀዋል እህ

  • @woyneshetabate2843
    @woyneshetabate2843 Před 2 měsíci +291

    ሮቤን የሙሽራ ልብስ ይልበስና ያውጣት የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍

  • @user-os7gr7ym6b
    @user-os7gr7ym6b Před 2 měsíci +26

    ይህ ምስኪን ልጅ በጣም የዋህ እውነት ትክክለኛ አፍቃሪ ነው፡፡

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Před 2 měsíci +12

    የፍቅር አምላክ ይፈርዳል ።የምትሉ ላይክ አድርጉ????

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Před 2 měsíci +507

    ፀሎተ ሰመሬ ከዝህ በኃላ የሮበልዬ ነች የምትሉ ዋዉ የደስታ ሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd Před 2 měsíci +298

    የወኒ እራሱን ይጠብቅ በጣም የምትሉ ላይክ

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Před 2 měsíci +22

    የኔ መደሐኒአለም አንድም ቀን ፀሎቴን ሳይመልስልኝ ቀርቶ አያውቅም ክብር ሁሉ ለመደሐኒአለም ይሁን ክፉም ሀሳብ ፅፊልክ አውቃለሁና እሮቢዬ እንኳን ደስ አለክ አሁንም ቢሆን እስከ መጨረሻው የፀሎቴን መልስ እየጠበኩ ነው ከመደሐኒአለም እንደሚሳካ አልጠራጠርም መልካሙን ነገር እንዳበሰርሽን እህታችን ከፍሎሪዳ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም መልካም መልካሙን ዜና ያብስርሽ ተባረኪ የኔ ውድ ሰው

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 Před 2 měsíci +14

    እ በጣምነው ደስ ያለኝ ግን በመብርሀን ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ንስሀ ገብታችው በቁርባን አግቡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ነው የሰጠህ በቢተ መቅደሱ በምስጋና በዝማረ አግባት እግዚ አብሔርን በዝማሪነው ማመስገን ያለባችሁ ቲዳራችሁም ይባረክላችሃል መጀመራ ፈጣራችሁን አመሶግኑ ቅዱስ ሜካኤል ቲዳራችሁን ይባርክላችሁ ከዚህ በሃላ እናተ የቤተ ክርስታን ዘማሪነው መሆን ያለባችሁ ከብዙ ጭቀትና ፈተና አውጣችሃል በዚማሪ አመዝግኑ እዳትጨፍሩ ድግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ እኔ ደስታየ ወደርየለውም ደስብሎኛል ❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před 2 měsíci +239

    እዉነተኛ አፈቃሪ ሮቤል የእዉነት ያተ ሊያረጋት ነዉ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 2 měsíci +116

    እኔ በፊትም ተናግሬ አለው ባልዮው ሮቤል ብቻ ነው ሠውየው ሚስት በመኖሩ ደስ ያላችው እኔ ደስ ብሎኛል ሮቤል ነው ሙሽራው 100% ወይኔ የዮኒ ደስታ የጓደኝነት ጥግ የእኛስ ዱአና ለቅሶ የት ሊቀር በእነሡ ያለቀስኩትን እኔ ነኝ የማውቀው

    • @user-xg1ir5zg8w
      @user-xg1ir5zg8w Před 2 měsíci +2

      ወላሂ እኔም ነኝ አልቅሼ ልሞትነውእፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @user-ks5pl7db9u
    @user-ks5pl7db9u Před 2 měsíci +7

    ይሄ እኮ ደስ ያሰኛል ለአጎትሽ ተናገሪና ተገላገይ የእውነት ከልብ የምትወጂው ከሆነ የሚወድሽን ሮቤልን አግቢ ብዙ ጊዜ የምትወድ ሴት እንጂ የሚወድ ወንድ አይገኝም የኔ እህት ብልጥ ሁኚ ካለፈ አታገኝውም።

  • @shitayeadenewu575
    @shitayeadenewu575 Před 2 měsíci +4

    የባህራንን ደብዳቤ ከሞት ወዴ ሀይወት የቀየረው ቅዱስ ምካኤል በህዝቡ ፀሎት አደረገው ታርክ ተቀየረ እንኳን ደስ አላችሁ ምካኤልን ሁለም ዘክሩት

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 2 měsíci +159

    እርእሱን አይቶ እንደኔ ደስ ያለው
    በቃ ማህሌት በጨረሻም ከሮቤል ጋር ትሆናለች❤❤

    • @fatumayoutobe9725
      @fatumayoutobe9725 Před 2 měsíci +3

      በጣም

    • @Zebu918
      @Zebu918 Před 2 měsíci +4

      እኔ አለቀስኩኝ በደስታ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 2 měsíci

      ታለናል የኛልትሆነው መሀዬ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 2 měsíci +346

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😢😢
    መጨረሻው ከሮቤል ጋር ይሁን
    የሷ ደስታታታታታታታታታታታታታታታታታ
    ሮቤል በዙሪያህ ጠባቂ ያስፈልገዋል ።ሰውየው ተንኮል አያጣውም ።እናንተን ለመለየት

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 2 měsíci +3

      ነዉ ምን ጥርጥር የለዉም
      እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነዉ።

    • @Asmiratu
      @Asmiratu Před 2 měsíci +4

      የምር ደስ አለኝ ፈጣሪ ለሮቤ ትሁን እደዚህ ያለፍቅር እዴት

    • @user-li6yn7tm6i
      @user-li6yn7tm6i Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 Před 2 měsíci +4

      ኮሜንት አልከፍትም ብሎኛል ሮቢል ራሱን ይጠብቅ መጠበቅ አለበት😂😂

    • @samersmuhammed5967
      @samersmuhammed5967 Před 2 měsíci +3

      አሜን

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Před 2 měsíci +7

    ገራሚ ታሪክ ነው መፅሀፍ የሚወጣው ታሪክ ነው እንዲህ ዓይነት ፍቅር መገኘቱ በራሡ ድንቅ ነው ቅንነታቹሁ ደግሞ ይገርማል አይለያችሁ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Před 2 měsíci +6

    ለእናንተ ሀዘን ቢሆንም ለእኛ ግን ሚስት በመኖሩ ደስ ነው ያለን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄን ያሰማ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣት ለብሌን 😢❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 2 měsíci +136

    እሰይይይይ አቦ ከጋብቻው በፊት የሆና ነገር ያጋጥመው ያላችሁ አቦ ይመቻችሁ ደስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 Před 2 měsíci +74

    ጌታ እንባህን አይቶ ነው ያንተው እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ የፍቅር አምላክ ይርዳህ❤❤❤

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs Před 2 měsíci +9

    ወላሂ ተደብቄ ነበር ስራ ቦታ ያየሁት ሲደርሰኝ አላስችለኝ ሲል ደስታየን ወላሂ አላህ ነው የሚያቅበኝ ውስጤ በደስታ ተሞላ ሜስት አለው ሴሉ አቤት አላህ ይሄው ለሰርጋችሁ አበባ ልኪያለሁ ለአቶ ሮቤል እና ለወሪት ብሌን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አቦ ለኛም እድህ የሜያስጨንቅ ፍቅር ይስጠን አሚን መልካም ውሎ በያላችሁበት

  • @user-en8hi4gg6x
    @user-en8hi4gg6x Před 2 měsíci +5

    ይህ በጋህዱ ኣለም ላይ ያጋጥማል ብሎ ማሰብ ይከብዳል ፡፡ በጣም ጥሩ ፊልም ይመስላል! ለማንኛዉም ሁላችንም እንኳን ደስ ያለን❤❤❤❤

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam Před 2 měsíci +78

    እሮቤል በተደገሠዉ ድግስ አንተ አግባት አሪፍ አጋጣሚ ነዉ የፍቅር አምላክ ነዉ

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před 2 měsíci +140

    ወይኔ በመጨረሻም ከአተ እደማትርቅ 100%እርግጠኛ ነበርኩ ብታገባም ተመልሳ እደምትመጣ 100% እርግጠኛ ነበርኩ 👍👍👍👍👍

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 2 měsíci +8

    ሮቤልና፡ማኅሌት፡እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ።ጋዜጠኛውም፡ተባረክ። ጭንቀትህ፡ፍሬ፡አፍርቷል።በርታ።

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 Před 2 měsíci +5

    እልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለ እ/ር ይመስገን ምን ልበል ማርያምን ተስዬ ነበር ለቅድስ ሚካኤል ደስ ብሎኛላ እሰይ ስለቴ ሰመረ ደስ ብሎኛል በማርያም እስቲ ላግኛቹና እቅፍ ላርጋቹ ብሌኔና ሮቢዬ እኔ በይቱብ ሳይሆን በአካል የማውቅህ ያህን ነው የምወድህ የምሳሳልህ ስለፍቅራቹ እውነት ቃላት አጠረኝ መዳኒአለም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ነገሮችት መቀየር አቤት እ/ር ሲችል አመሰግናለው መድሃኒአለም ምን ልበል በቃ ደስስስስስ ብሎኛል እባካቹ ዮኒዬ አገናኘንና ልቀፋቸው በደስታ እውነት ሰከርኩ በደስታ ብዛት እ/ር ይመስገን ሰርጉም አይቀርም በዛ ሰርግ ላይ ሙሽራው ሮቢዬና ብሌኔ ዋው ዋው

  • @user-ql3vg1ni4h
    @user-ql3vg1ni4h Před 2 měsíci +95

    ገና ሳላየው ደስስስስስስ አለኝ አልጮህ ነገር ነጫጭቦች አሉ ከማዳም ኩሽና አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የነገርኩትን ስማኝ ፍቅር ክርስቶስ ነው ሰላማችሀ ይብዛ❤❤❤አይቼ ደሞ እመለሳለሁ❤❤

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 Před 2 měsíci +54

    ምን አለ ለሰው ሁሉ እንደአንተ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠው!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KiyanaKiyana-ki2ht
    @KiyanaKiyana-ki2ht Před 2 měsíci +4

    ሮቤል እባክህ ከዚ በሀላ ለአንተ በጣም ከባድ ነው ከሰውየው ራስህን ጠብቅ ምን እንደሚያስብ አይታወቅም ፈጣሪ ሁሌ ካንተጋ ይሁን።መስዋእት የከፈልክለት ፍቅር መልሶ የራስህ ይሆናል ይገባሀል❤❤❤❤❤❤

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 Před 2 měsíci +3

    ዋውውውውውውውው ጌታ ስሙ ይክበር ሮቤል ሙሽራው አንተ ነህ ተዘጋጅ ያንት እንድትሆን ተልያለሁ እናም ከዚህ በኃላ ያንተ እንጂ የሌላ አትሆንም እኔ ሥጋቴ እንጋይጎዳህ ነው ስጋቴ እሱ ብቻ ነው

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 Před 2 měsíci +66

    የኛ ፀሎት ነው ሮቤል የሙሽራ ልብስ ማዘጋጀት አለብህ እመቤቴ ትርዳህ

  • @saada5858
    @saada5858 Před 2 měsíci +163

    እሮቢል የሙሽራ ልብስ ለብሱ ያዉጣት ድግሱ ይደገስ የምትሉ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 2 měsíci +3

      ድግሱማ ተደግሶል የማዳን ቅመሞችም እናጅባለን በዮቱብ

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 Před 2 měsíci +4

    በቃ እሱ ያጣመረውን ማንም አይለየውም አላህ ነው ያመቻቸው ሁሉን ነገር ሁለታችሁ ተሞሸሩ😍😍😍😍

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r Před 2 měsíci +4

    ከደስታዬ ብዛት ትዝ ባሉኝ ቁጥር ነው እየገባሁ ቪዲዋውን እንዳዲስ የማየው ❤❤❤ ድጋሜ ደስ በሚል ቪዲዋ በጉጉት እጠብቃለን ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን❤ አሜን❤❤❤❤❤

  • @MesfinBekele-kj3ob
    @MesfinBekele-kj3ob Před 2 měsíci +97

    እሷዋ የተጣረች ለሮቤል ነው ላይክ👍

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před 2 měsíci +217

    እሰይ እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄ ቆሻሻ የሆነው ሰው እንዴት ትዳረና ልጅ እንዳለው የማይናገረው የኛ የመዳም ቅመሞችኮ ፀሎታችን ፈጣሪ ሰማን

    • @azeezaazeeza5825
      @azeezaazeeza5825 Před 2 měsíci

      እልልልልልል😂😂😂😂

    • @fatumayoutobe9725
      @fatumayoutobe9725 Před 2 měsíci +2

      እሰይእኳን አፈረ አጎቷ። ይሄልጂ በጣምነበርያ ሳዘነኝ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 2 měsíci +1

      ወላሂ እኔም ልጁ አሰዝኖኝ ዱዓ አድርጌ ነበር

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 2 měsíci

      ተሳካልን በቃ ለማዳምዬ ቅመሜች

    • @user-ix9yf2ll5x
      @user-ix9yf2ll5x Před 2 měsíci +1

      የመእዳም ቅእመሞኦች የማይገእቡበእት የለም 😂😂😂😂

  • @user-zl1ks5vj4f
    @user-zl1ks5vj4f Před 2 měsíci +3

    እሮቢ እራስክን ጠብቅ ከሰርጉላይ አንተ የሙሽራውን ልብስ አንተ እንደምትለብሰው አምናለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ ❤❤🎉🎉

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před 2 měsíci +4

    ሙሽራው ባለ ትዳር በመሆኑ ደስ ብሎኛል ወላሂ ሮብየ የሰርጉን ሱፍ ለብሶ ይዎልበት እፍፍፍፍፍ አይዞሽ እምትወጅውን እሚወድሽን ነው እምታገቢው

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf8449 Před 2 měsíci +42

    ባልየው ሚሥት መኖሩ እኔ በበኩሌ ተደሥቻለሁ አላህ የእናተን የውነተኛ ፍቅር አይቶ እሡንም አላህ አጋለጠው ማነው እደኔ ደሥ ያለው👍👍👍👍👍👍

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 Před 2 měsíci +45

    ድሮም ብለናል ሮቤል የአንተ ነች ብሌን ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው አታልቅስ ማርያምን አታልቅስ በምክንያት ወደ አንተ ሊያጣት ነው።

  • @KalkidanFenta-tf4gb
    @KalkidanFenta-tf4gb Před 2 měsíci +4

    በጣም ከመጠን በላይ ደስታየ በስቶ ፈሰሰ ፀሎቴ ደረሰ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 2 měsíci +2

    ዛሬም እደግመዋለሁ ሮቤን ነው የምታገባው ከሮቤል ውጪ ምታገባ አይመስለኝም❤❤❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Před 2 měsíci +56

    በጣም ይገርማል እኔ ብዙ ኮሜንቶች አንብቤ ነበር የገረመኝ የአብዛኛው ሰው መልዕክት እግዚአብሔር በሆነ ተአምር ስርቶ ሙሽራው ይቀርና ሁለታችሁ ትጋባላችሁ የሚል ነበር ይሄ ነው እየሆነ ያለው የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ሰርጉን አብራችሁ ለማክበር ያብቃችሁ እመኑኝ ሰውየው ህይውቱ ተበላሸ ሰርጉ ላይ አይመጣም ወይ ከቀደመችው አልሆነ ወይ ከዚህ አልሆነ የሚገርም ፍቅር የሚገርም ሰርግ መልካም ጋብቻ🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏

    • @user-no1gx6pp4k
      @user-no1gx6pp4k Před 2 měsíci +4

      ጸሎት ቢናደርግም አብይን እድሜ እደሚያጥር በኮሚታትሮች ተምሬ አለሁኝ ስሙ ኮሚታትሮች ጸሎት አርጉ

    • @Pnice-xh4dk
      @Pnice-xh4dk Před 2 měsíci +2

      ሳህ ወላሂ እኔራሱ ሳነብ እደዛነበር የሚሉት በጣም ይገርማል በጣም አሳዝነዉኝቆይ

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f Před 2 měsíci +62

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እስኪ ሚስት መነሩ እንደኔ ደስ ያለው ላይክ❤❤❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds Před 2 měsíci +4

    ሮቢዬ ላንተ በጣም ነው ደሰያለኝ እሱ የጁን ገና ያገኛል አይዞህ ጠብቅ ገና ብዙ ነገር ታያለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Sonyabc-qy2lj
      @Sonyabc-qy2lj Před dnem

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Před 2 měsíci +5

    ራስህ መጠበቅ አለብህ ሮቤል ወንድሜ ፣ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ይከልልህ ፣

  • @user-bw9xy9yk6o
    @user-bw9xy9yk6o Před 2 měsíci +67

    አስለቅሰውኝ ነበር የእውነት ሮቤል ሙሽራው ሊሆን ነው ያ ቀን ናፍቆኛል❤

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 Před 2 měsíci +156

    እነዚህ ልጅች ባድ ሁነው ማየት የጋጋ ማነው እደኔ በላይክ አሳዩኝ

  • @nigistzerihun3359
    @nigistzerihun3359 Před 2 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለላቹህ የድንግል ማርያም ልጅ ያጣመረውን ማንም አይለያየው ጋዜጠኛውም ተባረክ እንግዲህ አንተ ተሞሸርበት ምናልባት አጎትዮው በገንዘብ ካልተቀየሩ

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 Před 2 měsíci +2

    ልልልልልልልልልልልል በጣምነው ደስ ያለኝ እግዚያብሔር ፣ የፍግር አምላክ ነው እግዚያብሔር ይፈርዳል ለሮቤል ፈረደለት ለብሌን አጎትም አይናቸውን ይክፈት ፣እና ከዩሉንታ ያውጣቸሁ
    ገንዘቡን ተማምኖ ፣የልጅታን ሕይወት ለማበላሸት ፣እግዚያብሔር አምላክ የስራውን ይስጠው ።

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Před 2 měsíci +44

    እኔ በህልሜ አይቼ ነበር ተመስገን አንድላይ ስቶኑ አይቼ ነበር ህልሜ እዉነት ሆነ መሰለኝ ተመስገን❤❤❤❤

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj Před 2 měsíci +34

    ማሪያምን አንድም ቀን ተስፋ ቆርጬ አላውቅም መጨረሻላይ ታሪክ ይፈጠራል ብዬ አስቤ ድንገት ይህ ሲለቀቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ❤❤❤❤❤ሮቤሌ እንኳን ደስ አለክ አሁን የሆነ ነነነገር ይፈጠራል በንድ ትሆናላቹ❤❤❤

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Před 2 měsíci +3

    ሮቤል አታልቅስ ፈጣሪ ላንተ ብሎ ነው ይሄ የተፈጠረው አልሃምዱሊላህ እንኩዋንም ባለትዳር ሆነ እልልልልልል እናንተ ተጋብታችሁ ማየት ነው የምፈልገው

  • @Toybi274
    @Toybi274 Před 2 měsíci +2

    ስጁድ ላይ ሆኘ አላህን እለምንልሃለሁ አንተ እንደምታገባት ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ ያረብ በቀጣይ ደሞ የ ኸይር ዜና ያሰማን 🤲

  • @HalimaAlebachew
    @HalimaAlebachew Před 2 měsíci +47

    ወላሂ እኔ እስታሁን አንድም አልፃፍኩም እባክህን እራስህን ጠብቅ ሮቤል 😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +69

    ሮቢ ጸሎት አርግ መልክአ ሚካኤል ጸሎት ሳታደርግ ከቤት እንዳትወጣ አሁን ተጋለጥኩ ብሎ ሊጎዳህ ያስባል

  • @araguaraara8286
    @araguaraara8286 Před 2 měsíci +2

    እራሳችሁን ጠብቁ በመቤቴ አደራ እሮቢ በናተ ያፈሰስኩት እባ የምረ ሀቅን ስላወጣ ደስስ ብሎኛል😂❤❤❤😢😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před 2 měsíci +2

    አንተን መጀምሪያም አንተን ማመስገን አለባቸው ሳይሰለቸው አብሮ ከጎንክ ያልተለየው❤🎉

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 2 měsíci +28

    ሚካኤል አባቴ በለተቀንህ አንተው ስራውን ሁሉ አከናውነው ቸር ወሬ አሰማን

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 Před 2 měsíci +32

    ሮቤል የሙሽራ ልብስ መልበስ አለብህ ተጋቡ ሰዉዬዉ ያለምክንያት አይደለም ሂወታችሁ ዉስጥ የገባው እደገባ ከሂወታችሁ ዉልቅ ብሎ ይዉጣ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮግራት🎉🎉🎉🎉

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Před 2 měsíci +1

    ኡፉ በማርያም ደሰታዬን እንደት ልጋለፀቹሁ መጀምረያም የአንተ ነት ለምን ታለቃሳሌ አንተ መልካም ሰው ነክ በእውነት ደስስ ይላላ የዱሮ ፍቅሮች ይመልስላቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w Před 2 měsíci +4

    እራስሽን ጠብቅ የኔወድም ብሌን ያተናት እያለቀስኩ ነው የምፀፈው ወላሂ ቅዳሜ አተ ሱፍ ለብሰህ እማይህ ያርገኝ ያረብ ኢሻአላህ❤❤❤❤😢😢😢

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy Před 2 měsíci +62

    የሮቤል እና የብሌኔ ጉዳይ ያሳሰበው እደኔ😢😢

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 Před 2 měsíci +34

    ሰውየውማ ጉዱን ደብቆ ነው ለካ እስካሁን ይህን ሁሉ ቪዲዮ እያየ ፀጥ ያለው ::ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ አንድ ላይ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን ሁለታችሁም ራሳችሁን ጠብቁ ውዶችየ
    ይህንን መረጃ የነገርሽው ልጅ የእነሱን ደስታ እንደመለሽ አንችም ህይዎትሽ በሙሉ በደስታ የተሞላ ይሁን

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 Před 2 měsíci

      I know my dear 👍 👌ejig betam gerami sew new defar tenesh feriha alah/ feriha E/her amlak yemibal neger yelewum

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 Před 2 měsíci +1

    ጋዜጠኛዉ እመብርሃን ትጠብቅኽ ልጁንም የኔ ዬዋኽ እመብርሃን የልብህን ፍቅር ትስጥኽ አንቺንም የኔ ምስኪን እመብርሃን ጠበቀችሽ መድሃኒት ከአንቺምዐሆነ ቤተሰብሽን መተት እንዳያደርግ ተጠንቀቂ ሁላችሁም ራሳችሁን ጠብቁ የእመብርሃን ስለዓድኖ ከጃችሂ አይጥፋ ዘደመድ የጥቅም ነዉ ጋዜጠኛዉም እመብርሃን ትርዳክ የአክሱሟ ፅዮን እንባክን ሰማችክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይራዷችኩ አሜን

  • @BelayineshSime
    @BelayineshSime Před 2 měsíci +2

    ታመስግን ከጭቃቴ አረፍኩ ሠሪጉ ይቃጥል መርዳት ከአለብን ሮቤል አንረዳሀላን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před 2 měsíci +87

    ልልልልልልል ሰርጉ አይቀርም ሮቤል ሱፍ ለብሶ መሄድ አለበት ድግሱ መክሰር የለበትም በዚህ ሀሳብ የተስማማችሁ ከሮቤል ጎን እንሁን የምትሉ👍👍👍👍😏

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 2 měsíci

      Please don't marry that evil old married men with kids tell her the truth animal is way better than him go merry her Robel tell for her uncle all the truth am happy for you get your girl

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 2 měsíci

      Please don't marry that evil old married men with kids tell her the truth animal is way better than him go merry her Robel tell for her uncle all the truth am happy for you get your girl

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂አወ በእውነት

  • @genat6896
    @genat6896 Před 2 měsíci +32

    የበሀራንን የሞት ደብዳቤ በሂወት የቀየረ የእናተንም ለቅሶ በደስታ የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 Před 2 měsíci +4

    እልልልልልልልልልልልልል እየሱሰ ጌታ ነው በቃ አንተ ነክ ባለ ሙሽራው😢ኡፉፉፉፉፉፉፉ ምና አይነት ልጅ ነክ ሮብል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull Před 2 měsíci +3

    ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለውነው የሚሆነው እውነት ታሸንፋለች እቲ እደኔደስያለው በላይክ

  • @kalargw2096
    @kalargw2096 Před 2 měsíci +53

    ወይኔ ይቅር ይበለኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ እውነት ያሸንፋል❤❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 2 měsíci +2

      እኔ በደስታ አለቀስኩኝፕ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 2 měsíci

      እኔ እየሳኩ አለቀስኩ😂😢😢

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8u Před 2 měsíci +30

    ዉይይ አተ ልጅ የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ እዉነት የኢትዮጲያ ህዝብ አልቅሶልሃል ወንድሜ 😢😢😢😢😢

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 Před 2 měsíci +1

    መጨረሻው ናፈቀኝ
    ቅዱስ ሚካኤል ቃናዘገሊላ ለነዚህ ውድ ልጆች አርግላቸው ብሌን, ሮቤል

  • @user-hn1th3fo6z
    @user-hn1th3fo6z Před 2 měsíci +5

    ወዲሜእራሥህንጠብቅአላህይጠብቅህየምትሉበላይክ

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx Před 2 měsíci +60

    ሮቢና ቢሌን እንዲጋቡ እንደኔ ፆሎት ስያረግ የነበረው ማነው አሳዩኝ ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @bizu927
    @bizu927 Před 2 měsíci +55

    ዩኒ ኮሜት አንብቡ ሮቤል አድራሻውን ይቀይር እንዳያስገድለው😢 ሮባ ራስህን ጠብቅ😢😢

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu Před 2 měsíci +1

      የእውነት ያሰጋአል

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 2 měsíci +1

      በጣም😢😢😢ከባድ ነው

    • @user-uk2sx1pg9i
      @user-uk2sx1pg9i Před 2 měsíci +2

      Awunet new

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p Před 2 měsíci +2

      አው ወላሂ በጣም ያሰፈራል😢

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 Před 2 měsíci +1

      እዉነትነዉ እሮቤል ለጊዜዉ ካዲስ አበባ ቢወጣ የወኒ ምትላሉህ

  • @MarizaDimmir
    @MarizaDimmir Před 2 měsíci +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ተመሥገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤ይኸን ላሰማኸኝ የምር ሲለያዩ እንዴት እዳለቀሥኩኝ ❤❤❤ፈጣሪኮ የልብን አዋቂ ነዉ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před 2 měsíci +2

    አሁን እሮቤል የደስታ እንባ ነው ያሁኑ እንካን ደስ ያለህ

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j Před 2 měsíci +22

    አራ በጣም ደስ ብሎይናል እን በራሴ እስኪ እናንትስ 😂
    ደሞ አሁን በ ደስት ትኖራለች 🥰🥰🥰🥰 የምትሉት ልይክ 😍

  • @user-dz8kg8ro2o
    @user-dz8kg8ro2o Před 2 měsíci +27

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፀሎት ሳደርግ ነበር አትጎዳም እሷም አንተም ንፁህ ፍቅር ስላላችሁ ጌታ እግዚአብሔር እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም እሮቤል አሁን የአባሳዱር ሱፍህን ገድግደህ ለሰርጉ ተዘጋጅ

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 2 měsíci +1

    በእውነት ከፍቶኝ ነበር ሮቢ ወንድሜ እንኳን ደስስስስስስስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 Před 2 měsíci +1

    የምን ማልቀስ ነው ይሄ የፍቅር መቀስ የሆነው ሊገባሽ የነበረው የልጆች አባት ይለቀስለት እንጂ አንቺ ደስተኛ ነው መሆን ያለበት ደሞ እኔ አጎትሽ ማርያምን አላምላቸውም ለገንዘብ ብለው ውጭ ሀገር እንድትሄጂ ፈልገው ይመስለኛል አጎትሽን በታምር አላምናቸውም ታሪክ የቀየረው እ/ር ነው እ/ር ያጣመረውን ማንም አያፈርሰውም

  • @user-qm4xs4ul6n
    @user-qm4xs4ul6n Před 2 měsíci +151

    ያረብ እዳተ አይነት ባል እዳተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ለሁላችንም😢😢😢

    • @boontuusalaalee222
      @boontuusalaalee222 Před 2 měsíci +1

      Amen 😢

    • @HayeatHayeat
      @HayeatHayeat Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን የኔዉማ ደዊየእንኳን አይነሳም አይደለም እንደዝ መስዋእተ ልከፍልኝኝ ሆሆሆ ብቻ ሮብየ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን የኔ ዉድ ወንዳም አይዛን ሁለም ነገር ለበጎ ነዉ

    • @user-gr8ml7ro8h
      @user-gr8ml7ro8h Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 2 měsíci +1

      አሚን ያረብ ወንዶቻችን ተበላሽተዋል ብር አፍቅረው

    • @AmeenAmeen-cb5sj
      @AmeenAmeen-cb5sj Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @SusuYeedu
    @SusuYeedu Před 2 měsíci +50

    ጌሙ አለቀ 🙆🙆🙈አሣዝነዉኝ ልቤ ሥብር ብሎ ነበር የሥራችሁን ወሏሂ አትዋሹ እናንተ ለሠዉ ክብር ይኑራችሁ 😫

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 Před 2 měsíci +12

      የዲራማዉ ማለቂያ ደሪሰ 😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci +9

      ድራማይሆንእንደግን ከኛቀልብአይተርፉም ድራማከሆነ

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu Před 2 měsíci

      ነዉ እባክሽ አላምናቸዉም 😫ኢይዉ ዩቶበሩን እይዉማ ፎቶዉን ገና በደንብ ሣያይ ራሡ ነዉ አለ 😤አኳኋናቸዉ ቀልድ ነዉ 😒​@@cgf8399

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Před 2 měsíci +7

      ዲራማ ነው ብላችሁ ነው ያረቢ ከሆነ አላህ ይይላቸው እኛን እንደዚህ አሥለቅሠውን ወላሂ ግን ዲራማ አልመሠለኚም😢😢😢😢😢

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 Před 2 měsíci

      Eko qeleduben enjy 😢

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 Před 2 měsíci +2

    ልጅቱን አለሜዶነቅ ከይቻልም በዚሆ ዘሠን እድህ ቤተሰቧን አክባሪ ወሌሃ እካን አጎትን ማክበር እናትና አባትን የማዬከብሩ በት ዘመን ድቅ ልጅ ናት

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 měsíci +2

    ኢየሱሰ አባተ እሳይ ጸሎታችን ተስማ እልልልል ሀሹ 😂😂😂❤❤❤❤ ኦሮበል እንኳን ደስ አልክ

  • @EmuyeEmu-pj7jv
    @EmuyeEmu-pj7jv Před 2 měsíci +28

    እኔ ግን ጋዜጠኛውን አለ ማድነቅ አልችልም እግዝአብሔር ይባርክህ ምርጥ ጓደኛ ነህ❤❤❤❤❤😂

  • @eyerusalemmekuria6757
    @eyerusalemmekuria6757 Před 2 měsíci +31

    ሮቤልዬ የኔ ምስኪን ስለ ሁሉ ከምነግራችሁ በላይ ደስስስስ ብሎኛል አንተ ንጹሕ አፍቃሪ ነህ የሚገባህ ደስታ እንጂ ማልቀስ አይደለም ስለዚህ ይህ ሰው እውነቱን ስላወቅህበት ሊጎዳህ ወይም በሌላ ሰው ሊያስጎዳህ ይችላል ስለዚህ ጥንቃቄ አድርግ ራስህን ጠብቅ

  • @emebet5546
    @emebet5546 Před 2 měsíci +1

    ይሄንን ልጂአለማዲነቅ አይቻልም ቡዙ መሰዋት ከፍሎ የራሱላረግነው እግዚአብሔር ባዲ ያርጋችሁ የምር

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 2 měsíci +3

    ሮቤል፡አይዞህ።እግዚአብሔር፡ለአንተ፡ያለውን፡ያዘጋጃል። በርታ።

  • @almazwoldemichael2567
    @almazwoldemichael2567 Před 2 měsíci +19

    እንኳን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ስንቱ ነበር ስለ ሮቤል እና ማህሌት ተጨንቆና አዝኖ የነበረው ፣ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እነዚህን እንደዚህ የሚዋደዱ ልጆችን እግዚአብሔር እንደገና እንዲገናኙ ነገሮችን ስላስተካከለ ክብር ለእርሱ ይሁን🙌🏻🙌🏻❤😄😄

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 Před 2 měsíci +53

    ትላንት በተክርስትያን ጸሎት አድርጌአለሁ አሁን አምላኬን አመሰገንኩት እና የቀረኝ ሻማ መብራት ብቻ ነው ተ ፈ ጸ መ 💕💕🍰

    • @titima142
      @titima142 Před 2 měsíci +1

      እኛ ኢትዮያውያን እኮ የዋሆች ነን በሚዲያ ላየነዎ እንደራሳችን እንጨነቃለን

  • @hsrfrtffgfvc8720
    @hsrfrtffgfvc8720 Před 2 měsíci

    ሲጀመር ፍቅር ካፍጥር የሚገኝ ስጦታ ነው
    ሮቤል እችን ልጁ አሁን አግባት ዳስላኛል 🥰🥰🥰🥰👍

  • @user-cm7pz8tt3c
    @user-cm7pz8tt3c Před 2 měsíci

    ሮቢ ምስኪን ከእንደዚህ አይነት ፍቅር መለየት በጣም ከባድ ነው አንተን ባየሁ ቁጥር እባዬ ይመጣል ፈጣሪ ደስታውን ይጨምርላቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሮቢ ከዚህ የበለጠ ተጋብታቹ ደስታቹን ያሳየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤