MK TV || የወጣቶች ገጽ || በድንጋይ ላይ እመቤቴን ዐየኋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 02. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 656

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 Před 4 měsíci +164

    የምትገርም እናት አለችን....... ስንጠራት አፋችን ላይ መጣፈጡ "ማርያም"

    • @user-om9hb8lr3l
      @user-om9hb8lr3l Před 4 měsíci +2

      እኔማ ሳያትም አለቅሳለሁ በጣም ስለምወዳት

    • @eidem4family746
      @eidem4family746 Před 4 měsíci

      Ewnet lemagera eyesuse belake mengare setgmare atgabewm more more yemalkea enae eyesue ye alem medanet new

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 4 měsíci +278

    አንተን የረዳች ኪዳነምህርት ተስፍ ለቄረጡት ሁሉ ትድርስላቸው ከሰው ሳይሆን እግዚአብሔርን ተስፍ እናድርግ ስንሳሳት የማይከፍው ክርስቶስ ብቻ ነው ቅዱሴ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @asterkebede-pf9es
    @asterkebede-pf9es Před 4 měsíci +126

    አንተ እግዚአብሔር አብልጦ የወደደህ ድንግል እናታችን የመረጠችህ ገና ብዙ የምታገለግ ውብ ሰው ነህ! አብዝቶ ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምርልህ!!

  • @serkalemalemu9860
    @serkalemalemu9860 Před 4 měsíci +28

    ወይ ቅዱስ እኔ አንድ ነገር በአእምሮዬ መጣ ምን እንደሆነ ታውቃለህ እመቤታችን የወደደችህ አስቀድሞ አንተን በወዳጇ በቅዱስ ፍሬም ስም ሰይመዉ የሰጣት የወላጆችህ ዉድ ስጦታዋ ስለሆንክ ነው ፡፡ እመቤታችን በህይወት ዘመንህ ሁሉ አትለይህ፡፡አሜን…

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g Před 4 měsíci +120

    ይቅርታ ከዚህ ቃለ መጠየቅ የተረዳሁት ነገር አለ በተለይ ማህበረ ቅዱሳን የቤት ስራ ብታደርጉት። ብዙ ሰዎች ከቤተክርስቲያን በሰዎች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ መገፋት ነው ይሄን ደሞ ሊሰራበት ይገባል።ለምሳሌ ይሄን ልጅ ቁምጣ አድርጎ ሲመጣ መምከር ና ማስተማር ሲቻል በልጆች ፊት ማሸማቀቅ እምነት እስከ መቀየር አደሰሰው። ነገርን ፈጣሪ አንድም ነፍስ እንድጠፋ አይፈልግምና ዳግም ጠራት። ወንድሜ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ።❤❤

    • @burtelema5175
      @burtelema5175 Před 4 měsíci +3

      Ewnete newu becherashe tekeke adeleme

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 Před 4 měsíci +11

      እውነት ነው ግን ጉዳዩ ከንድ ቦታ የሚተው ስላይደለ እኔም አንተም ሌሎችም ድርሻችንን እናንሳ።

    • @kokebabebe-jm7ox
      @kokebabebe-jm7ox Před 4 měsíci +7

      ጥሩ መልእክት ነው ግን ሰው ገላመጠኝ ሰው መታኝ ተብሎ ክርስቶስን እስከመካድ እዴት ይደረሳል በሰይፍም እኮ መፈተን አለ

    • @user-vq4bi2je7w
      @user-vq4bi2je7w Před 4 měsíci +2

      ​@@kokebabebe-jm7oxእንደዛ ለማለት የሚያስችል እውቀት (የመጽሐፍ ቅዱስ) ሊኖር ይገባል። ልጁ እኮ አሁንም ትንሽ ነው። ሰንበት ት/ቤት ባብዛኛው ትኩረቱ መዝሙርና ስርዓት ላይ ነው። ነፍሰ ላይ መስራት አለባቸው

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před 4 měsíci

      እውነት ነው🙏🙏❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před 4 měsíci +70

    ወንድሜ እድለኛ ነህ ልብህ ንፁህ ስለሆነ በኦቱ መልሶሀል ንግግርህ ምስክርነትህ አንጀት ይበላል አሁንም እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ አንተን ረዳች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን🤲🤲🤲

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 4 měsíci +39

    አቤት መታደል ወድማችን በቤቱ ያፅናህ እኔም ጠፍቻለሁ እና እመብረሀን ትመልሰኝ ልብ ትሥጠኝ የተግባር ክርስቲያን መሆን አቅቶኛል😢😢😢😢🎉 ለአንተ የደረሠች እመብዙሀን ለእኛም ትድረስልን😢😢😢😢

    • @danayittsegaye375
      @danayittsegaye375 Před 4 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ!

    • @meazasolomon452
      @meazasolomon452 Před 3 měsíci

      ከፊቷ ብቻ ሄዶ ማልቀስ ነው ...እኔ ጠዋት ጠይቄያት ማታ ሆኖልኛል...እና እመቤታችን የእውነትም ቅርብና ሩሩህ ናት።

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 3 měsíci

      @@meazasolomon452 እዉነት ነዉ❤🙏❤

  • @minyichilnibret2880
    @minyichilnibret2880 Před 4 měsíci +44

    ወላዲተ ቃል እናታችን ንጽሕተ ንጹሓን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ተስፋ እንዳንቆርጥ መጽናኛችን ፣ስንደክም ብርታታችን ....የሁላችንንም የልቦና መሻት ትፈጽምልን🙏
    እመብርሃን አብዝታ ትባርክህ ወንድማችን✝️

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 4 měsíci +19

    ማኅበረ ቅዱሳን ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሔር ያዘጋጃችሁ ናቸው። ከማኅበሩ ጠላትን ይንቀልላችሁ ቅኖችን እና ብርቱዎችን ያኑርልን በእውነት ። ወንድማችንም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Před 4 měsíci +35

    የኔ አባት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ እናቴ ድግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ በመንፈሳዊ ህይወትህ በርታ ❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 4 měsíci +36

    ህይወት እንዲነች የኔጌታ ገና መቼ አድገህ ነው ይሄ ሁላ ፈተና የድግል ማሪያም ልጅ ምስጋና ይግባህ እመብረሀን እናቴ አማላጅነትሽ አይለየን ❤❤❤❤አሜን

  • @arckidist6721
    @arckidist6721 Před 4 měsíci +15

    ለአንተ የደረሰ ቸሩ መድኅኒአለም አሁንም ተስፍ ቆርጠው ባሉት ሁሉ ይድረስላቸው እግዚአብሔር ፍፃሜሔን ያሳምረው በቤቱ ያፅናህ!

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 4 měsíci +23

    አሜን 😢😢 በራሴ ተፀፀትኩ እመቤቴ ይቅር በይኝ ሲከፋኝ አጉረመመርማለው እናቴ ለኔም ተገለጪልኝ ልጆቼን ቤተሰቤን ባርኪልኝ አቤት እርጋታ ዘመንህ በሙሉ በበጎ ይለቅ ተባረክ ❤

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před 4 měsíci +14

    የኦርቶዶክስ አገልጋዮች ሰውን ከማቅረብ እና ከመገሰፅ ይልቅ መግፋት ማሸማቀቅ በዚ ልጅ ተማሩ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ከቤተክርስቲያን ተገፍተው የወጡ ቤት ይቁጠረው እንኳንም ወደ ወደቀደመው ቤትህ ተመለስክ ❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 4 měsíci +14

    መንገድህን በጥበብ እንድትኖር ከሞት ያዳነችህ እመቤቴ ማሪያም ክብር ለወላዲት እምላክ ይሁን ተመስገን 🙏🏾 የልብህን ይፈፅምልህ እሁንም ተመስገን 🙏🏾❤️☀️

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před 4 měsíci +14

    ለአንተ የደረሰ ቸሩ መድኅኒአለም አሁንም ተስፍ ቆርጠው ባሉት ሁሉ ይድረስላቸው እግዚአብሔር ፍፃሜሔን ያሳምረው በቤቱ ያፅናህ

  • @meseretabraham8687
    @meseretabraham8687 Před 4 měsíci +31

    እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጨረሻው ያኑርህተባረክ የኔ ልጅ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 4 měsíci +30

    ዝማሬ መላእክት የሰማል መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 4 měsíci +41

    ልጄን የኔ ቡሩክ እመ አምላክ እንኳን ባረከችህ ጠላት ዲያብሎስ ቀንቶ ሊጥልህ ነበር ነገር ግን ርህርህይተ ኅሊና አልተወችህም ፍጻሜህ ይመርልህ🙏

  • @elinekelemawork8336
    @elinekelemawork8336 Před 4 měsíci +10

    የኔ ልጅ ትሁትና እረጋ ያልክ ትንሽዬ ልጅ ገና ብዙ ትልቅ መስከርነት ህይወት ይጠብቅሀል መድሃኒአለም ይጠብቅህ እናቴ ያልካት የእኛም እናት በእቅፋዋ ታድርግህ እደግ ልጄ

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 Před 4 měsíci +9

    እደዚህ ወጣቶችን የምታሸማቅቁ አገልጋዩች ከመጥፎ ስራችሁ ተቆጠቡ ጥሩ እምሰሩትን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወንድማችን

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 Před 4 měsíci +7

    አንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ሆኜ አለሁ እዉነትም አንተስ ታድለሀል ለአንተ የተገለጠች ድንግል ለሁላችንም ትገለጥ ጌታ መድሃኒአለም በ ቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ከ ክፉ ነገር ሁሉ ትሸፍንህ ተባረክ

  • @drakebra6708
    @drakebra6708 Před 4 měsíci +14

    የኔ ትሁት እመቤቴ ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 4 měsíci +8

    ወንድሜ ይህን የምታነብ ከሆነ ፍቅርተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Před 4 měsíci +7

    ከጠፋህበት የመለሰችህ ክብር ይገባታል::

  • @selehetadera3346
    @selehetadera3346 Před 4 měsíci +9

    እግዚአብሔር አብልጦ ወዶሃል፣ ድንግል ማርያም መርጣሃለች፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @mimigm6595
    @mimigm6595 Před 4 měsíci +5

    አፍጣኒተ ረድኤት ፈጥና ደረሰችልህ!!! መንገድህን መራችህ ከጨለማም አወጣችህ:: አሁንም እጅህን ትቃኘው! ወርቅ ልጅዋ ነህ - ምሥጋናዋ ይብዛልህ የኔ ትሁት!!!

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o Před 4 měsíci +5

    ልብሕ ንፁሕ ሰለሆነ እመቤቴ እረዳችህ አቤት መታደል ተመስገን❤❤ወንድሜ አተን የረዳሕ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እመቤቴ መጨረሻሕን ታሳምርልህ ❤❤❤በርታ ጀግና ነህ❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 4 měsíci +4

    ብዙ ነገር ነው የተማርነው የእኔ እናት ጌታ እንኳን እረዳክ

  • @worekutemrat3755
    @worekutemrat3755 Před 4 měsíci +5

    እኔ የማውቅህ ለአቡነ ናትናኤል ስጦታ ከሰጠህ በኋላ ነውእና ምንኛ መታደል ነው እል ነበር አሁን ደግሞ ይህንን ቃለ መጠዬቅ ስሰማ በሒወቴ ብዙ አስተማርከኝ አምላክ ከጠበቁትት ይሰጣል ብዙ ነገር

  • @tsion7382
    @tsion7382 Před 4 měsíci +16

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ክብር ይግባት🙏🙏🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 4 měsíci +5

    ልብ በተ የተዋህዶ መምህራን ወይም ወጣቶች ሰው ሲያጠፋ ከተሳሳተ በትህትና ብታስተምሩ ብታሳዮ ሰምታቹዋል በጥፉ ምምታት መሳቅ ሰውን ማሳቀቅ ወደ ሌላ ሀይማኖት ትጋብዛላቹ እይ 😢😢😢😢😢😢😢😢ብቻ ማስተዋሉ ያድለን እኔስ ሀፂያተኛ ነኝ😢😢😢😢

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 4 měsíci +7

    እመብረሀን እናቴ በዘርፋፋው ቀሚስሽ ቤተሰቤን ልጆቼን ከክፉ ነገር ሽፍንፍን አድርጊልኝ ጠብቂልኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜሜሜሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 4 měsíci +5

    ተባረክ የኔ ጌታ እርጋታህ እራሱ ደስ ሲል እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነው የምትችለውን ፈተና አምጥቶ እንድትወጣ ደግሞ እናቱን ላከልህ በሂወትህ ሁሉ እሱ እየቀደመ ያኑርህ ቅዱሳኑ በፀሎታቸው አይለዮህ ወላዲተ አምላክ ከፊትም ከኃላም ትምራህ ተባረክ የኔ ፍቅር

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 4 měsíci +3

    ከነሀጢያትችን እንድሞት አትፈልግም የእኛ እናት እመቤታችን ድግል ማርያም የአምላክ እናት እናመስግንሻለን ❤❤❤❤

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 Před 4 měsíci +4

    የዋሃን ብጹዐን ናቸው ... ምድርን ይዎርሳሉና (የሄድከው አዎኩ ብለህ ተሳድበህ ሳይሆን በየዋህነት ነበር ... አዎቅን ብለን ስናስብ እግዚአብሄር በሉ እዉቀታችሁ ይርዳችሁ ብሎ ይተወናል .. anten gin..)
    ልበ ንጹሃን ብጹዐን ናችው ... እግዚአብሔርን ያዩታልና .... አንተም እነሆ በበረሃ ብዙወች ደጅ የሚጠኑለትን ታምር አየሕ።
    እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት,,, ስራህ ድንቅ ነው።

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 4 měsíci +4

    አየ እመብርሐን እናቴ ከሁላችን ልብ ግቢልን

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 Před 4 měsíci +5

    እደግልን ።ቀናነትህ፤ ብሩህ ተስፋህ ውድ ሰው ይጋባል። እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ አደረሰህ። ተባረክልኝ። እመብርሃን በጥበቃዋ አትለይ። አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +5

    የኔ ወንድም የልጅነት ጭንቀት ከባድ ነው አይዛህ እመብርሀን ትወድሀለች ወንድማለም❤❤❤። ለዚህ ከንቱ አለም አይዞህ

  • @webet2273
    @webet2273 Před 4 měsíci +2

    እግዚህአብሄር ይመስገን እስይ ደስሲል ለእግዚህአብሄር የሚሳዉነገር የለም ለኔ በጣም ድቅ ታምርእና ማዳን ፈጣሪዬ ከዚህ ከትንሽ ልጅ መስማት እድለኝነት ነዉ እድለኛነኝ እኔ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዛሬ ይህን በማዬቴ ደስ ብሎኛል በእውነት እግዚእብሔር ፈተና የምንችልበትን ልብ ይስጠን 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w Před 4 měsíci +2

    አሁን እራሱ እኮ በጣም በጣም ልጅ ነው። በእርግጥ እንደ አቅሙ! ተፈትኗል በጣም ነው የምረዳው ግን ትልቅ ሆኖ ዞር ብሎ ሲያየው በውሳኔዎቹ እንደሚገረም አምናለሁ።
    ይቅናልህ። ፈጣሪ እምነት ይጨምርልህ። ብርትት ብለህ በጸጋ ላይ ጸጋ ሰጥቶ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ። ዘመንህ በቤትህ ይለቅ።
    #mahiberekidusan ከዚህ ወጣቱ ብቻ ሳይሆን እናንተም እንደተማራችሁ እረዳለሁ። በሰንበት ት/ቤት መዝሙር ከመዘመር ባለፈ በተለይ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብታተኩሩ በእምነት የሚጸኑ ቤ/ክርስቲያን በደምብ የሚያውቁ፣ የሚራሩ፣ ሁሉን የሚወዱ ክርስቶሳውያንን ታፈራላችሁ እና እባካችሁ እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ በወጣትነታቸው አስተምሩዋቸው

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 měsíci +3

    በስንት አመትህ ነው በዚች እድሜህ ይሁሉ የምታስበው አይጠበቅብህም ነበር ልጅ ነህና ብዙ ጊዜያቶች አሉህ በጣም ትልቅ ሰው የምትሆን ነህ እመቤቴ ኪዳነምህረት እንኳንም ወደቤቷ ተመለስክ ባንተ እድሜ ያሉ ልጆች ብዙ ይማራሉ ብዪ አስባለው የተባረክ ነህ አንተ🙏🏾♥️

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Před 4 měsíci +3

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ። በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው ጸጋውን ያብዛልህ ። የምታስበውን ነገር ሁሉ እመብርሀን ትሙላልህ።

  • @meselumola6514
    @meselumola6514 Před 4 měsíci +2

    ተባርክ እንደዚህም እለ ምን እል ሁሉም ወጣቶች እንደእንተ ቢሆኑ ሚስክን ህዝባችንን ከሚጨርሱ ዘመንህ በፀጋ ይሞላ

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j Před 4 měsíci +15

    እግዚአብሔር እስከ ዘምንህ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናህ አለማዊ ስእሎችን ባትስል የበለጠ ፀጋ እንዲሰጥህ አባቶችን እየጠየክ ስእል አድኖችን ብትስል እላለሁ እንደእህትነቴ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 4 měsíci +11

    ኣሜንንንንንንንንንንን ቃል ሂወት የስማዓለይ ክቡር ሓወይ ቅዱስ እግዚኣብሄር ይመስገን እንኳዕ ከምዚ በጻሕካ ዝሓወይ ኣጆኻ በርትዕ ኩሉ ሓላፋይ እዩ ትሑት ሓወይ ኣጆኻ 🙏🏾☝🏾✝️⛪️🍯🤍🤍🤍💐🇪🇷 ኪዳነምህረት ዝኣመነን ዝተማህጸነን ዝሓፈረ የለን ክብርን፡ምስጋናን ንወላዲት ኣምላክ ምስለ ፍቁር ወዳ❤😢

  • @tarikayenw4940
    @tarikayenw4940 Před 4 měsíci +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማለን ኪዳነምህርት እናትነቷ አይለየን

  • @kidistgirma7424
    @kidistgirma7424 Před 4 měsíci +8

    አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት እግዛብሄር ስለርዳህ ይክበር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 4 měsíci +3

    ዋው ዋው በጣም ስጦታ ያለህ ልጅ ነህ:: የውስጥህን መሻት መድኃኒዓለም አባቴ ይፈጽምልህ

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 Před 4 měsíci +8

    በጣም ግሩም ልጅ ነህ እመቤታችን አሁንም ከአንተ አትለይ እናትህንም ትማርልህ!

  • @user-qk9ob3ll4q
    @user-qk9ob3ll4q Před 3 měsíci

    ለንተ የረዳህ አምላክ ተስፋ ላጠርበት ለተሟጠጠበት ትደርስልን አተም ቀረ ዘመንህን ልባርክልን ድንቅ መልካም እውቀት ለህዝብ ❤❤❤እናመስግናለን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባዉ 🙏🙏🙏

  • @user-ez5gs3oo2u
    @user-ez5gs3oo2u Před 4 měsíci +2

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን ላንተም ብርታቱን ታድልህ

  • @haymanotefekadesellase3653
    @haymanotefekadesellase3653 Před 4 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል ይርዳህ፤ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለይህ 🙏🙏🙏

  • @keralem
    @keralem Před 4 měsíci +2

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው "እውቀትህን እመብርሐን ታስፋልህ "🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lamlam6575
    @lamlam6575 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እማ ፍቅር

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 4 měsíci +2

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ የልጅ አዋቂ
    እናትህን የድንግል ማሪያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኝልህ ❤

  • @user-sg2hj9bk6w
    @user-sg2hj9bk6w Před 4 měsíci +2

    ትህትናህ እራሱ ገዳይ ነው❤❤❤❤❤በጣም ነው እምወድህ❤❤መድህኒያለም ይጠብቅህ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 4 měsíci +3

    የኔ ጌታ እንኳን ወላዲት አምላክ መለሰችህ በጣም እንወድሀለን

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 Před 4 měsíci +5

    ለብዙ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ያንተ ህይወት እግዚአብሔር ይርዳ እመቤቴ በምልጃዎ ታግዝ🙏🙏🙏🙏

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 Před 2 měsíci

    እንቁ የሆን ልጅ ነው ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ ተባረክ

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 4 měsíci +2

    እግዚያብሔር ማንንም ካለምክንያት አይፈጥርም በፍጥረቱ የሚያዝ እርሡ ብቻ ነው ደግሞ ሥምህ እራሡ በምክንያት የወጣ ነው ቅዱሥ ኤፍሬም በርታ አሥተማሪ ነው ታሪክህ

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 Před 4 měsíci +2

    ለዛ ነው በማኒም አልመካም ከእናቴ ማርያም ውጪ ❤❤❤❤❤❤❤ማሪያምን እኮ የምስጥር እናት ናት የኔ አዛኝ የኔ እዋህ ፍቅርዋም መውደድዋም እውነት ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tv8yv5or6j
    @user-tv8yv5or6j Před 4 měsíci +2

    አሜን ማኅበር ቅዱሳን እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ትልቅ ትምርት ነው በርታል❤❤❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Před 4 měsíci +2

    የኔ ጌታ ተሰፋ ድንግል ከነልጀዋ ነች ፈጣሪ የለመኑትን ከልክሎ አያውቅም አይከለክልም ከልብህ በንጱ ልብህ ትልቅ ተሰፋ አድርገህ ሰለቀረብክ ነው ሁሌም ያበርታህ የኔ ውድ ከትህትና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před měsícem

    አስተዋይ ልጅ ነህ። አሁንም ድንግል ማርያምን አትልቀቃት። ሰወች ቢያስከፉህ አንተ ላይ ጥፋት ቢሰሩ እግዚአብሔር ይቅር እንዲላቸው ተመኝተህ ተዋቸው፣ እንጂ በሰወች ምክንያት ከማንነትህ አትሽሽ። በዚህ አጋጣሚ በሆነ አጋጣሚ የመታህ ሰው ባደባባይ ይቅርታ ቢጠይቅህ ደሥ ይላል። ሥንት በደለኛ አለ መሰለህ፣ ለማንኛውም ከአሁን በኋላ እጅ አትሰጥምና እንኳን ደሥ አለህ። በርታ። እድለኛ ሰው ነህ። ትልቅ ሰው ትሆናለህና ራስህን ጠብቅ።

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 4 měsíci +2

    አንድን ሰው በአለባበሱ እና በነገሮች ያልሆነ ነገር ተናግረን ከምናጣቸው እና አይምሮዋቸውን ከምንጎዳው እረጋ ባለ መንፈስ እንምከራቸው ለኛም በደል ነውና እባካችሁ 🙏🙏🙏 አሁንም የልብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ እመቤታችን ድንግል ማርያም አትለይህ በርታ እኛንም እንዳንተ ለመጀገን ያብቃን 🙏🙏🙏❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před 4 měsíci +10

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ይፅናህ ¡

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 4 měsíci +12

    ወንድሜ እጅህ ይባረክ ወደፊት የምትፈልግበት ደርሰህ ለምስክርነት ያብቃህ ድንግል ካንተ ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤

  • @gizachewshiferaw
    @gizachewshiferaw Před 4 měsíci +3

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ይፅናህ !!!

  • @Marym-px6mi
    @Marym-px6mi Před 3 měsíci

    የምገርም ነው የኔ ወድም እኛ ብንክዳት እሷ አትክደንም በምንሄድበት ትከተለናለች ክብር ለመሜቴታችን የጌታየ እናት አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትህን ይስጥህ

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @abdi9388
    @abdi9388 Před 4 měsíci +2

    እናትህን ምዕራብ ጎንደር ቋራ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብትወስዷት ትድናለች። ስትሮክም የእርኩስ መንፈስ በሽታ ነዉ። በተረፈ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄር ለሁሉም ተስፈ ለቆረጡት እዳንተ ይታደጋችው እመብርሀን ታማልዳችው ወጣቱን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 Před 3 měsíci

    እንኳን እመቤቴ ደረሰችልህ አንተን የመሰለ እንቁ ሰው ሀገራችን ልታጣ ነበረ እ/ር ይመስገን

  • @lolo-lq8pt
    @lolo-lq8pt Před 4 měsíci +4

    አሁንም የኔ ጀግና የፈተነህን ፈተና ትተሀቸው ወደ እምነትህ ተመለስ አንተ ጀግና ነህ አይዞህ የገፉህን ገፍተህ አሸንፍ እንጂ ሰው ሁሌ ከፈተና ጋር ነው አየህ እመቤቴ ጠብቃህ ነው ተመስገን ታርክህን ስትጀምር ነው የፃፍኩት ደስስ ሲልበርታ በርታ

  • @happytube-01
    @happytube-01 Před 3 měsíci +1

    ለዚች ሀገርም ሆነ ለቤተክርስቲያናችን በስነጥበቡ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅዖ እንደምታበረክት ተስፋ አደርጋለሁ ። በርታ ቅዱሳችን ።

  • @user-Deqe-tewahido
    @user-Deqe-tewahido Před 3 měsíci

    በዶኪማስ ጓዳ ሳይነግሯት ችግራቸውን የምታውቅና የምትረዳ ርህርተ ልብ ወላዲተ አምላክ አንተንም እንዲሁ እንደረዳችህ የሁላችንንም የውስጥ ችግራችንን ተረድታ ከልጅዋ ታስታርቀን።አሜን

  • @AsiterayeSiraye
    @AsiterayeSiraye Před 3 měsíci

    እግዚዓብሔር እስቀመጨረሻው ያፅናህ ቅዱሴ አንተ ያሳለፍከውን ፈተና እኔም አለፌዋለሁ እናት አልጋላይ ሁና የሱዋን ስቃይ እያዩ መኖር ምን ያክል እደሚያም አውቀዋለሁ። ያን ሁሉ እድታልፍ የረዳህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před 4 měsíci +2

    እንኳን ወደቤቱ መለሰህ አሁንም በቤቱ ያጽናህ አንድ ነገር ማስተዋል የሚገባን ነገር በሰንበት ትምህርት ቤት ጥፋት ሲኖር አሁንም ድረስ በጧፍም በልምጭም ይገርፋሉ ያ ደግሞ የጥላቻ አይደለም ከመልካም ነገር እንጂ እሱን ታሳቢ አድርጉ አሁንም በሰንበት ትምህርት ቤት ያላችሁ ወጣቶች እንደዚህ አይነት ነገር ቢገጥማችሁ ከቤቱ ለመራቅ ምክኒያት አታድርጉ አባቶች ከድቁና እስከ ጵጵስና የሚደርሱት እኮ በጧፍ እየተገረፉ ነው ሊቁ ቅዱስ ያሬድ እንኳን እየተገረፈ አይደል የተማረው አባቶች እንደሚስተምሩን።

  • @user-yz4pb4xx2z
    @user-yz4pb4xx2z Před 3 měsíci

    ማርያምን ወንድሜ እድለኛ ነህ ወንድሜ ተስፋ አለመቁረጥን በአንተ ተማርሁኝ አሁንም በቤቷ ታጥናህ እናቴ ድንግል ማርያም🙏😍

  • @tube1921
    @tube1921 Před 3 měsíci

    አባ ገብር ኪዳን ሳልልን በማርያም ❤🙏

  • @yadugna
    @yadugna Před 4 měsíci +1

    ግሩም ልጅ፡ እግዚአብሔር ገና ብዙንያደርግልሃል፡፡ ጋዜጠኛዋ ግን ግሩም ልጅ ነች፡ ጸጥ ብላ እኛ እንድናዳምጥ ጊዜ ሰጠችን

  • @yefekir5084
    @yefekir5084 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ እስከመጨረሻው ይጠብቅህ የልጅ አወዋቂ ወንድማችን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 4 měsíci +2

    ለሁላችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልህ በቤቱም ያፅናህ

  • @HuggTh
    @HuggTh Před 3 měsíci

    አሜን፫ ወንድማችን ላንተ የደረሰች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ለኛም ለስደተኞች ለተጨነቅን ትድረስልን!!!💞🙏💞

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 4 měsíci +3

    የኔ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ግንባርህ ላይ እንዳለህ ታስታውቃለህ ተባረክልን ❤

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres Před 4 měsíci +1

    ለሰዎች መሰናከያ ለምንሆን ሰዎች ትምህርት ነው።
    የመረጠህ አምላክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 4 měsíci +1

    እግዛብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የእውነት ለኔ ስብከት ነው

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከዝም በለይ የነፍ ወጋ አብዝቶ ያድልህ እመ አምላክ የልቦና መሸት ሁሉ ትፈጽምህ ወንድማችን የእውነት ለስንቱ ትምህርት ህኖሃል ከዝን በለይ የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤ ወ ድማችን

  • @user-vu9ri3sz1j
    @user-vu9ri3sz1j Před 3 měsíci

    እመቤቴ ማርያም ላተ እደተገለጠችልህ ለኛም በህይወታችን ትገለጥልን 😢

  • @EmebetKora
    @EmebetKora Před 4 měsíci +1

    እግዚያብሄር ይመስገን አንተብዙ ተስፋ ያለክ ልጅነክ እመብርሀን አድናሀለች እምነትህን አጠንክር እሷጥላ ከለላ ትሁንክ ጥሩ ትምርት ኘው❤

  • @manarsoud4147
    @manarsoud4147 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችን የማይረሳ አምልክ ስላለን❤

  • @sintayehuhailmichael7888
    @sintayehuhailmichael7888 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነዉ ተስፋ ለሚቁርጡ በሃይማኖታቸዉ ለዛሉ ሁሉ ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነዉ
    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ድንግል ማርያም ካንተ አትራቅ

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 Před 3 měsíci

    ማርያምን የጠራ የተማፀነ መች አፍሮ ያውቃል የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና እረዴቷ ከእኛ ጋር ይሁን አሜን🙏❤

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ዛሬም ይወድሃል ወደ እውነት ተመለስ ያኔ እውነት ገብቶ ሳይሆን እናት እንድትደን ስለ ፈለግህ ነው

  • @drakebra6708
    @drakebra6708 Před 4 měsíci +1

    አሜን አንተም የኔ ልጅ ደስ እያለህ ኑር

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት አተን የቀየረ አምላክ ሁላችንም ይቀይረን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nuhamenhruye2276
    @nuhamenhruye2276 Před 4 měsíci +1

    ውድወንድሜ! በጣም እድለኛ ነ ህ ስእል አድህኖ ጣኦት እያሎ ለሚሳሳቱ ሰዎች መማርያ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ