MK TV || ቀጥታ ሥርጭት ለመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግበር || የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ.ም.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 03. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 50

  • @efesonero4394
    @efesonero4394 Před rokem +4

    እሼ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እግዚአብሔር ይባረክ

  • @dejenieshiferawteklu3477

    "መልካምነታቸውን አፍ ሳይሆን ሥራቸው የሚናገርላ ቸውን እነዚህን መልካም ወጣቶች ለሀገር ያበረከተች ታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ናት።ቤተ ክርስቲያኒቱ የሀገር ባለ ውለታ ናት የምን ለው በምክንያት ነው።ዘር የማይቆጥሩ፥የሃይማኖት ልዩነት የማይፈጥሩ በእውነት መልካም ወጣቶች።"

  • @ashenafiyigzaw3817
    @ashenafiyigzaw3817 Před rokem +1

    Komodian Eshetu we Love you !

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ እሼ ተባርክ!

  • @user-up1ds3ou8e
    @user-up1ds3ou8e Před rokem +3

    እግዚያብሔር ይርዳችሁ አሼ ተባረክ

  • @dagimabera3358
    @dagimabera3358 Před rokem +4

    አይዛቹ በርቱ በአንዳች ነገር አትጨነቁ

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před rokem +13

    እሸቱ በእዉነት መድሀኒያአለም በእድሜ በጸጋ በበረከት ያኑርልን የእግዚአብሔር ጸጋ በረከት አይለይህ እኔ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልህ አሁንም እግዚአብሔር ይሙላዉ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před rokem +3

    ተባረኩ እግዝያብሔር በቸርነቱ ያስባችው

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu7572 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ እሼ ተባርክ

  • @amanuembeale5228
    @amanuembeale5228 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před rokem +2

    Blessings to all

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 Před rokem +11

    በርቱ

  • @yohannesbeza803
    @yohannesbeza803 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም እመቤቴ ትጠብቃቹ ያሰባቹትን ትሙላላቹሁ ለሰጠም በወጣ ይተካ እሼይ በዚህ ዘመን እንዴተ አይነት አስተዋይ ለወገኑ ሀገሩን የሚረዳ መልካም ቅን አሳቢ ያብዛልን አሜን ሰላም ጤና በረከት ለሁላችሁም ቤታቹሁ ይግባ እሼዬ እንወድህ በጣም እናከብረክ አለን

  • @kukutilove
    @kukutilove Před rokem +3

    good job

  • @redietdereje-wl4ut
    @redietdereje-wl4ut Před rokem +4

    Keep up

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Před rokem

    ፈጣሪይ ይመስገን❤❤❤❤

  • @tsionassefa9882
    @tsionassefa9882 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ!💚💛❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ሰጪዎች

  • @salimfodaytanartkanu2625

    ፍቅርናሠላምለመላውኢትዮጲያህዝብ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ያበርታችሁ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም።

  • @Nafisatube2808
    @Nafisatube2808 Před rokem

    Bagaa nagaa dhufutee bareduu too jabadhuu kadijaa dhaa ❤❤

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 Před rokem +3

    "ማ'ሳ'ባሰቢያ" ነው የሚለው "ማ'ሰ'ባሰቢያ" ብላችሁ አስተካክሉት።
    በርቱ!!!!!! እግዚአብሔር ይርዳን!

  • @adanuutube3411
    @adanuutube3411 Před rokem

    Nagaan waqaayoo lafaa jirtuuttii siif haabayyaatuu qalii koo

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 Před rokem +7

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር ፃፉልን( ሙሉ ቁጥሩን ማለቴ ነው)

  • @mskrh640
    @mskrh640 Před rokem +1

    ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው።

  • @user-zy3nx7ti9s
    @user-zy3nx7ti9s Před 9 měsíci

    Betselot agzachu alew sewn ejun endifeta lemestet lbu endinesasa

  • @tigistbeyene2268
    @tigistbeyene2268 Před rokem

    Plaese A/No

  • @aftabshaikh6900
    @aftabshaikh6900 Před rokem +1

    ዶንኪ ቱብ

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 Před rokem

    Abbabbaa Tasfaayee akkam jirtu ?? Great ! Baga Nagaan dhuftan ! Garuu, nama miidiyaadhaan fakkaruu fi baqaquu hin jaaladhu jechuun maal jechuu dhaa ? Nuu hin galle ! Nama miidiyaadhaan baqaqutu jira jechuu dhaa? Hundumtuu akkuma dandeetti isaattti gammachuu fi gaddaa isaa ibsata waan ta'eef ...............?

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 Před rokem

    Schewit hodam

  • @user-ke8fx1ce8k
    @user-ke8fx1ce8k Před 9 měsíci

    By TV CT

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284

    Account # commercial bank of ethiopia 7979

  • @yisalemmenkir
    @yisalemmenkir Před rokem

    Yasadgachu lijoch

  • @cintayo9997
    @cintayo9997 Před rokem

    እሽቱዬ የባክ ቁጥር ሰንት ነው

  • @jermaine1572
    @jermaine1572 Před rokem

    3000 or 5000?????? ኧረ አንዱን ምረጡ በህይወት እያለን + 2000... ........ ሺህ የቀለለበት ትውልድ

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 Před rokem

    👹👹👹👹👹

  • @selamkonjo4414
    @selamkonjo4414 Před rokem +1

    Donkeytube

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před rokem

    አገር እየተቃጠለ አንተ ትቀደዳለህ። Also stop child abuse.

  • @tomusyab809
    @tomusyab809 Před rokem

    እንዴት ሸዊት ቀለም ተቀብታ eotc tekrbalch shame on u

  • @user-qc3dx9wq2y
    @user-qc3dx9wq2y Před 6 měsíci

    Donkey CZcams

  • @zeyinasmare8543
    @zeyinasmare8543 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ሰጪዎች