Assemblies of Trinity International
Assemblies of Trinity International
  • 238
  • 568 018
ወደ እድገት እንሂድ ታምሩ ሞላ
ዋና ሐሳብ
በመጀመሪያ ትምህርት ብቻ መርካትና ዳተኝነት የመንፈሳዊ ብስለት እንቅፋት ስለሆኑ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንድንደርስበት ወደ ተዘጋጀልን መንፈሳዊ እድገት እንኺድ፡፡
ዕብ 5፥11 - 6፥3
zhlédnutí: 258

Video

የማያሳፍር ተስፋ መጋቢ ሰሎሞን ጥላሁን
zhlédnutí 268Před 3 lety
ከተስፋ በስተቀር ምንም የለኝም ያለ፣ ከምንም የሚበልጥ እንዳለው ይወቅ!
ሊዘነጋ የማይገባው ተግባር (ወንድም ወንድሙ በሻህ)
zhlédnutí 256Před 5 lety
“አቤቱ የሰማይ አምላክ ሆይ፥ ለሚወድዱህና ትእዛዝህን ለሚያደርጉ ቃል ኪዳንንና ምሕረትን የምትጠብቅ፥ ታላቅና የተፈራህ አምላክ ሆይ፥…..ጆሮህ የባሪያህን ጸሎት፥ ስምህንም ይፈሩ ዘንድ የሚወድዱትን፥ የባሪያዎችህን ጸሎት ያድምጥ፤” (ነህምያ 1:1-11) በሕይወታችን በሚገጥሙን ተግዳሮቶችም ሆነ በምንጀምረው ነገር እስከፍጻሜ መድረስ፣ ኃይል ባለውና ኃይል ሰጪ በሆነው ጸሎት እግዚአብሔርን ማሳሰብ አንዘንጋ! በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria VA Contact- 240 461 8681
የሰንበት ጥሪ ከፈጣሪ (ሰሎሞን ጥላሁን / መጋቢ) ዘጸ. ምዕራፍ 20:8
zhlédnutí 272Před 5 lety
ዘጸ. ምዕራፍ 20:8 የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። የሰንበት ጥሪ ከፈጣሪ በሽሽት የማናመልጠውን አጨናናቂ ጊዜ በእግዚአብሔር ሰንበት ውስጥ እንለፈው! በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria VA Contact- 240 461 8681
ቤተ-ክርስቲያን ባንዲራ የላትም! - ሮሜ 16:1-16 (ሰሎሞን ጥላሁን/መጋቢ/)
zhlédnutí 428Před 5 lety
792 Views · about a week ago · ይድረስ ለባንዲራ አልባ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከሐዋርያው ጳውሎስ የተርሴሱ ሮሜ 16:1-16 ዋና ሐሳብ ባንዲራ አልባ በሆነው ወንጌል ተጠርተን የተመሰረትንበት አንድነታችን የዘር የጎሳ፣ የኑሮ ደረጃና የጾታ ልዩነት አበሳን ያለፈ በመሆኑ አንዳችን ስለ አንዳችን የምንላቸው ቃላት በልዩነታችን ውስጥ ላለው አንድነታችን መታያ ናቸው January, 27, 2019 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria VA Contact- 240 461 8681
በቤቱ እንዴት እንኑር? 1ጢሞ. 3፡14-16 (ወንድም ወንድሙ በሻህ)
zhlédnutí 248Před 5 lety
በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን ዋና ሐሳብ ወደ ቤቱ ተጠርተን የገባን ሁሉ፣ የቤቱን መመሪያ በመጠበቅ እንደሚገባ እንኑር! 1ጢሞ. 3፡14-16። February, 17, 2019 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria VA Contact- 240 461 8681 ወንድም ወንድሙ በሻህ
Assemblies of Trinity Int. Solomon Telahun (Matthew 5-7
zhlédnutí 296Před 5 lety
ክርስቶስ እንዲከብር የተራራው ሕገ-መንግስት ይከበር ማቴ ፭-፯ ዋና ሐሳብ፦ እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮች በምድር ላይ እንደ ጨው አስሚታ እንደ ብርሃን ወገግታ በሆነ ኑሮ የእግዚአብርን መንግሥት ለዓለም እያቀመሱና እያሳዩ የሰማይ አባታቸው እንዲከበር ያደርጋሉ። ማቴ. 5:13-16 - ክፍል ሶስት በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን OCTOBER 14, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia
Assemblies of Trinity Int. (Revelation ራእይ 2:1-7) John Mohammed (Pastor)
zhlédnutí 1,2KPřed 5 lety
ፍቅርን ለጣለችዋ ቤተ ክርቲያን የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማስጠንቀቂያ (ራእይ 2:1-7) Part One ዋና ሐሳብ ክርስቶስ የቤተ ክርቲያኑ መገለጫዋ ከሆኑት መልካም ምግባር፣ በመከራ ፅናትና ጤናማ አስትምህሮ በተጨማሪ ስለ ፍቅር ሕይወት ማነስ ያስጠነቅቃል ንስሃም ለሚገቡ ሁሉ ተስፋን ይሰጣል:: በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን October 28, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia
Assemblies of Trinity Int. Solomon Telahun (Matthew 5:5-12 )
zhlédnutí 245Před 5 lety
ክርስቶስ እንዲከብር የተራራው ሕገ-መንግስት ይከበር ማቴ ፭-፯ ዋና ሐሳብ የኢየሱስ ተከታዮች በእግዚአብሔር ላይ ጥልቅ በሆነ ጽድቅ ተደግፈው ስለክርስቶስ በሀሰት በሚደርስባቸው ነቀፋ ደስ እያላቸው በምሕረት፣ በልብ ንጽሕናና ለሰዎች ሰላም በሚያመጣ የማስታረቅ ሕይወት ለእግዚአብሔር ይኖራሉ ማቴ ፭:፭-፲፪ ክፍል ሁለት በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን OCTOBER 14, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia
Assemblies of Trinity Int. Solomon Telahun (Matthew 5:1-4 )
zhlédnutí 373Před 5 lety
ክርስቶስ እንዲከብር የተራራው ሕገ-መንግስት ይከበር ማቴ 5-7 ዋና ሐሳብ: - የኢየሱስ ተከታዮች የብጽእና ሕይወት የተስፋው መንግሥት ሽልማት ዋስትናዎች ናቸው:: ማቴ 5:1-4 (ክፍል አንድ) በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን OCTOBER 14, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia
ATI Wondimu Beshah 1Pet 1 13 25
zhlédnutí 131Před 5 lety
የተጠራንበትን መጠራት በማወቅ በኑሯችን ሁሉ የጥሪአችንን መጠን በሚያሳይ ሕይወት በአግባቡ እንመላለስ
John Mohamed Rom 5
zhlédnutí 415Před 5 lety
John Mohamed Rom 5
Assemblies of Trinity Int Matt 11 25 - 30 Solomon Telahun (Pastor) ወደ እግዚአብሔር ረፍት እንጠጋ
zhlédnutí 219Před 5 lety
በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia
Assemblies of Trinity Int Abrham T Mariam
zhlédnutí 543Před 5 lety
Assemblies of Trinity Int Abrham T Mariam
Assemblies of Trinity Int Solomon Telahun Isa 40
zhlédnutí 189Před 5 lety
Isaiah 40:1-31 - Solomon Telahun (Pastor) Assemblies of Trinity - ጉባኤ ሥላሴ ዓለም አቀፍ
Pastor Solomon Telahun | ክርስቲያናዊ አብሮነት | ዮሐ17:1-25
zhlédnutí 250Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | ክርስቲያናዊ አብሮነት | ዮሐ17:1-25
Ephrem Feleke | ወደ አባታችን እንመለስ | ሉቃስ 15:11-32
zhlédnutí 238Před 6 lety
Ephrem Feleke | ወደ አባታችን እንመለስ | ሉቃስ 15:11-32
Pastor John Mohammed | በጸጋው የተለወጠ ሕይወት |ኤፌ 2:1-10 | መጋቢ ዮሐንስ መሐመድ
zhlédnutí 1,1KPřed 6 lety
Pastor John Mohammed | በጸጋው የተለወጠ ሕይወት |ኤፌ 2:1-10 | መጋቢ ዮሐንስ መሐመድ
Pastor Solomon Telahun | ያለቀሰች ተካሰች፣ ለሰጣት በመስጠት አገሩን ጠቀመች
zhlédnutí 298Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | ያለቀሰች ተካሰች፣ ለሰጣት በመስጠት አገሩን ጠቀመች
Pastor Solomon Telahun | በሚበልጠው ታመን | መዝ 27:1-6
zhlédnutí 662Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | በሚበልጠው ታመን | መዝ 27:1-6
Pastor Samuel Asefa | ጣፋጭ የመከራ ፍሬ |፩ኛ ጴጥ. 4:12-19 | መጋቢ ሳሙኤል አሰፋ
zhlédnutí 308Před 6 lety
Pastor Samuel Asefa | ጣፋጭ የመከራ ፍሬ |፩ኛ ጴጥ. 4:12-19 | መጋቢ ሳሙኤል አሰፋ
Pastor John Mohammed | ሊፈራ የሚገባው እግዚአብሔር! | መክብብ 12:13-14 |May 13, 2018
zhlédnutí 950Před 6 lety
Pastor John Mohammed | ሊፈራ የሚገባው እግዚአብሔር! | መክብብ 12:13-14 |May 13, 2018
Pastor John Mohammed | ያህዌ-የዘላለም ረዳቴ | መዝ 121:1-8
zhlédnutí 2,3KPřed 6 lety
Pastor John Mohammed | ያህዌ-የዘላለም ረዳቴ | መዝ 121:1-8
Ephrem Feleke | እግዚአብሔርን በግርማዊ ክብሩና ቅድስናው ማየት | ትን.ኢሳ. 6:1-13 | April 29, 2018
zhlédnutí 390Před 6 lety
Ephrem Feleke | እግዚአብሔርን በግርማዊ ክብሩና ቅድስናው ማየት | ትን.ኢሳ. 6:1-13 | April 29, 2018
Pastor John Mohammed | እውነተኛ የክርስትና ሕይወት | ማቴ 7:21-23| በመጋቢ ዮሐንስ መሐመድ
zhlédnutí 4,1KPřed 6 lety
Pastor John Mohammed | እውነተኛ የክርስትና ሕይወት | ማቴ 7:21-23| በመጋቢ ዮሐንስ መሐመድ
Pastor Solomon Telahun | ሳምንታዊ ባርኮት እና ጸሎት ከጉባኤ ሥላሴ (በመጋቢ ሰሎሞን ጥላሁን) |April 22, 2018
zhlédnutí 92Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | ሳምንታዊ ባርኮት እና ጸሎት ከጉባኤ ሥላሴ (በመጋቢ ሰሎሞን ጥላሁን) |April 22, 2018
Wendimu Beshah | በእምነት መጽናት | ፩ኛ ጴጥ. 1:1-10 | በወ/ም ወንድሙ በሻህ
zhlédnutí 178Před 6 lety
Wendimu Beshah | በእምነት መጽናት | ፩ኛ ጴጥ. 1:1-10 | በወ/ም ወንድሙ በሻህ
Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ| ክፍል ሶስት: አካለ ትንሣኤ | 1ቆሮ. 15፡ 35-58
zhlédnutí 124Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ| ክፍል ሶስት: አካለ ትንሣኤ | 1ቆሮ. 15፡ 35-58
Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ | ክፍል 2: መከታ ትንሣኤ! | 1ቆሮ. 15:12 - 34
zhlédnutí 381Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ | ክፍል 2: መከታ ትንሣኤ! | 1ቆሮ. 15:12 - 34
Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ | ክፍል ፩ ትንሣኤ ክርስቶስ የወንጌል ማእከል
zhlédnutí 724Před 6 lety
Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ | ክፍል ፩ ትንሣኤ ክርስቶስ የወንጌል ማእከል

Komentáře

  • @ribikayeshtila1759

    በዘመናት ሁሉ ምስጋና የተገባው ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @user-do1gp9bt1g
    @user-do1gp9bt1g Před 9 dny

    አሁንም በብዙ የቃሉን መገለጥ በመስጠትና በፊትህ በሮችን በመክፈት እግዚአብሔር የትውልድ በረከት ያድርግህ🙏🙏🙏❤

  • @user-do1gp9bt1g
    @user-do1gp9bt1g Před 9 dny

    May Almghty God open your eyes more to knowing him for his glory & bless u & ur family more & more ❤ we lov u bro. Yared.

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 Před 13 dny

    Praise God

  • @birukkumssa
    @birukkumssa Před 24 dny

    አሜን

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sewnetsewne1426
    @sewnetsewne1426 Před měsícem

    Geta eyesus ke hulu bely new

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem

    Amen

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem

    አሜን ኢየሱስ ይባረክህ❤❤❤❤

  • @Belaya915
    @Belaya915 Před měsícem

    ጌታ ስሙ ይባረክ ዘመናችሁ ይለምልም አዎን ጌታ ያያል ደግሞም ይረዳናል ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኩ

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před měsícem

    ወርቃማ ጊዜ !!! በአንድነት ሆናችሁ ማየት በራሱ ትልቅ በረከት ነው። የተወደዳችሁ የጌታዬ ልጆች ናችሁ። ያመለካችሁት ጌታ በከፍታና በዝቅታ ሁሉ ጠብቆ ዛሬን ስላደረሳችሁ ስሙ ብሩክ ይሁን!! ❤❤

  • @keriseasnakech
    @keriseasnakech Před měsícem

    አሜን ክብሩን መፈለግ ይሁንልን🙏🙏

  • @Sharktank-jc6th
    @Sharktank-jc6th Před 2 měsíci

    Woowwww ere betam yemigerm nw geta abezeto yebarekeh

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 Před 2 měsíci

    geta yibarkih

  • @KAL.1
    @KAL.1 Před 2 měsíci

    geta ybarek

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před 3 měsíci

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ደስ ስትሉ

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před 3 měsíci

    ❤❤❤የአባቴ ብሩካን ዘመነቹ ይባረክ ፀጋውን ያብዛላቹ ተባርካቹ ቅሩ❤❤❤

  • @kifluwoldegiorgies6595
    @kifluwoldegiorgies6595 Před 3 měsíci

    Amen

  • @abinetabebe8588
    @abinetabebe8588 Před 3 měsíci

    Wa'a......

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-kq6gl1vu6f
    @user-kq6gl1vu6f Před 4 měsíci

    ይሄ ይብልፅግና ካድሬ እከክ የምታምነው ሰይጣን የስራህን ይስጥህ

  • @user-kq6gl1vu6f
    @user-kq6gl1vu6f Před 4 měsíci

    ይሄ በስባሳ መሀይም የመንፈስም የአለማዊው እውቀት ደንቆሮ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦር ካዘመቱ አንዱ ይሄ ነው አንረሳውም

  • @user-fm2nj4jd9o
    @user-fm2nj4jd9o Před 4 měsíci

    Wowww❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 4 měsíci

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @user-lz7sc2je9i
    @user-lz7sc2je9i Před 4 měsíci

    Geta yebark

  • @enehogetachew1668
    @enehogetachew1668 Před 5 měsíci

    ዛሬ ቸርች ዉስጥ ሰምቼዋለሁ መጀመሪያ ጊዜ ሰሚቼ የወደድኩትና በመንፈስ ቅዱስ ተሞላሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!ማራናታ !

  • @user-zp4tf2ro4j
    @user-zp4tf2ro4j Před 5 měsíci

    Betam des yemil mezimur for ever

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 Před 5 měsíci

    ተባረኩ እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎች ከላይ ስለሆነ ዛሬም መንፈስን ያነቃቃሉ ሰው ጌታን እንዲያይ ያደርጋሉ ታዲያ ምነው ለቅምሻ ነው ያሰማችሁን ወይስ በሰፊው ዝማሪዎችን ዘምራችሁ በyoutube ትለቁታላችሁ ። አደራ እባካችሁ ሰብሰብ አርጋችሁ ዘምሯቸው ለዘመናት የሚሻገሩ ናቸው ለዚህ ትውልድ በጣም ያስፈልጋሉ አደራ ጌታ ያውቃል በርታ

  • @eyerusalemgetachew1902
    @eyerusalemgetachew1902 Před 5 měsíci

    እባክህ እየኝ አባቴ እባክህ

  • @petrosdemamo9563
    @petrosdemamo9563 Před 5 měsíci

    Amen amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 6 měsíci

    ተባረኩ የምወዳቸው ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ያው ድሮ የማቀው ነው ድምፃችሁ ይገርማል

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 Před 7 měsíci

    ተባረኩ

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 7 měsíci

    W/ yared I am wonder with your lesson thanks so match God bless you .

  • @tayituassefa8555
    @tayituassefa8555 Před 8 měsíci

    Ayzone beheta entamen

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 Před 9 měsíci

    አባ ወዴት አለህ ?

  • @naomizerfu6743
    @naomizerfu6743 Před 10 měsíci

    😍😍😍😍

  • @user-vh9ui6ge6j
    @user-vh9ui6ge6j Před 10 měsíci

    ሀሌ ሉያ

  • @selamfekade87
    @selamfekade87 Před 11 měsíci

    😂😂😂😂

  • @asefawgebre1803
    @asefawgebre1803 Před 11 měsíci

    ጌታ የሱስ ከሁሉ በላይ ነህ❤😂🎉😢😮😅

  • @user-jt1to8wb5k
    @user-jt1to8wb5k Před 11 měsíci

    እበከችሁ የቀድሞ መዝሙሮች ልቀቁልን ጌታይበርካችሁ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Před rokem

    It's really Amazing and touching Song and you guys performed amazingly. Thank you.

  • @user-gk5ub8sx3k
    @user-gk5ub8sx3k Před rokem

    አሜን አሜን ሁሌም ነገም ለዘላለም የኔ አባት ከሁሉ በላይ ነዉ እናተ የአባቴ ብሩካኞች ሁሌም ተባረኩ

  • @selamawitmeberatu2079

    My childhood mezmur

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 Před rokem

    Yehe nw Eg/r lene yedrsew ketbekute belay denke yaderegew 🙏seleze befetu Mesgana akerbalew Tmesgen Tmesgen Temesgen elalehu. Elelelele Elelelele Amen🙏🙏🙏

  • @ethio8750
    @ethio8750 Před rokem

    ጌታ እኮ ነው አለ ጴጥሮስ

  • @yohannesmekonnen5244

    Amen!

  • @senigezu
    @senigezu Před rokem

    እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርክህ፤ ጸጋዉን ያብዛልህ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯💯

  • @wasihunmitiku8678
    @wasihunmitiku8678 Před rokem

    Fetri yebrekachu denk zemare

  • @bezaseid8882
    @bezaseid8882 Před rokem

    Amazing song,MGBU

  • @derejekasahun
    @derejekasahun Před rokem

    Tebareku