Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ | ክፍል ፩ ትንሣኤ ክርስቶስ የወንጌል ማእከል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • መሪ ርእስ፦ ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ (በመጋቢ ሰሎሞን ጥላሁን)
    የንባብ ክፍል 1ቆሮ. 15:1-11
    ክፍል አንድ፦ ትንሣኤ ክርስቶስ የወንጌል ማእከል
    ዋና ሐሳብ፦ አምነን ተቀብለን የምንድንበት ወንጌል አስቀድሞ በመጽሐፍት በተነገረ የክርስቶስ የቤዛነት ሞት በብዙ ምስክሮችም በጸና ትንሣኤው ላይ የተመሰረተ ነው።

Komentáře • 2

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 6 lety +1

    ወንድም ሰለሞን፣ ጌታ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ፣ ያብዛ ይጨምርልህ፣ ደስ የሚል ትምህርት ነው፣ በዚህ ዘመን እንዳልከው፣ በየቤ/ክናችን ተደግመን ተደግመን ሊነገረን፣ እኛም፣ በግላችን ደግመን ደጋገመን በልብ በሀሳባችን ልናደምቀው የሚገባ ፣ እውነት ነው፣
    አጣጥሜ ነው የሰማሁት፣

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ