Assemblies of Trinity Int. (Revelation ራእይ 2:1-7) John Mohammed (Pastor)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ፍቅርን ለጣለችዋ ቤተ ክርቲያን የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማስጠንቀቂያ (ራእይ 2:1-7) Part One
    ዋና ሐሳብ
    ክርስቶስ የቤተ ክርቲያኑ መገለጫዋ ከሆኑት መልካም ምግባር፣ በመከራ ፅናትና ጤናማ አስትምህሮ በተጨማሪ ስለ ፍቅር ሕይወት ማነስ ያስጠነቅቃል ንስሃም ለሚገቡ ሁሉ ተስፋን ይሰጣል::
    በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን
    October 28, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm
    7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia

Komentáře • 6