Assemblies of Trinity Int. Solomon Telahun (Matthew 5-7

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ክርስቶስ እንዲከብር የተራራው ሕገ-መንግስት ይከበር ማቴ ፭-፯
    ዋና ሐሳብ፦ እውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮች በምድር ላይ እንደ ጨው አስሚታ እንደ ብርሃን ወገግታ በሆነ ኑሮ የእግዚአብርን መንግሥት ለዓለም እያቀመሱና እያሳዩ የሰማይ አባታቸው እንዲከበር ያደርጋሉ። ማቴ. 5:13-16 - ክፍል ሶስት
    በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ
    እንጋብዝዎታለን OCTOBER 14, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm
    7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia

Komentáře •