ቤተ-ክርስቲያን ባንዲራ የላትም! - ሮሜ 16:1-16 (ሰሎሞን ጥላሁን/መጋቢ/)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • 792 Views · about a week ago ·
    ይድረስ ለባንዲራ አልባ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች
    ከሐዋርያው ጳውሎስ የተርሴሱ
    ሮሜ 16:1-16
    ዋና ሐሳብ
    ባንዲራ አልባ በሆነው ወንጌል ተጠርተን የተመሰረትንበት አንድነታችን የዘር የጎሳ፣ የኑሮ ደረጃና የጾታ ልዩነት አበሳን ያለፈ በመሆኑ አንዳችን ስለ አንዳችን የምንላቸው ቃላት በልዩነታችን ውስጥ ላለው አንድነታችን መታያ ናቸው
    January, 27, 2019 - Time - 10:45 am - 1:00 pm 7800 Telegraph Road, Alexandria VA
    Contact- 240 461 8681

Komentáře • 4

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa2889 Před 4 lety

    ፓስተር ሰለሞንን እግዚአብሔር ይባርክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ልጅ ሆኜ ጀምሮ አውቀዋለሁ ሁሌ እውነትን ክርስቶስን ብቻ ይሰብካል ተባረክ በመልዕክትህ እጅግ ተባርኬአለሁ ተምሬአለሁ የአቋም ፍተሻና የአቋም ለውጥ አደርጋለሁ ወንጌልን ሰበክ ደግሞም ኖርክ ከባለቤት ጭምር

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 3 lety

    Tebareke

  • @elias2414
    @elias2414 Před 5 lety

    ተባረክ

  • @yodittesfaye6559
    @yodittesfaye6559 Před 5 lety

    Geta ybarikih yoniye wendmiea