ሊዘነጋ የማይገባው ተግባር (ወንድም ወንድሙ በሻህ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • “አቤቱ የሰማይ አምላክ ሆይ፥ ለሚወድዱህና ትእዛዝህን ለሚያደርጉ ቃል ኪዳንንና ምሕረትን የምትጠብቅ፥ ታላቅና የተፈራህ አምላክ ሆይ፥…..ጆሮህ የባሪያህን ጸሎት፥ ስምህንም ይፈሩ ዘንድ የሚወድዱትን፥ የባሪያዎችህን ጸሎት ያድምጥ፤” (ነህምያ 1:1-11)
    በሕይወታችን በሚገጥሙን ተግዳሮቶችም ሆነ በምንጀምረው ነገር እስከፍጻሜ መድረስ፣ ኃይል ባለውና ኃይል ሰጪ በሆነው ጸሎት እግዚአብሔርን ማሳሰብ አንዘንጋ!
    በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን
    Time - 10:45 am - 1:00 pm
    7800 Telegraph Road, Alexandria VA
    Contact- 240 461 8681

Komentáře •