አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
  • 479
  • 1 056 995

Video

ቤታችሁን በቆርቆሮ ማሳጠር ለምትፈልጉ ወሳኝ መረጃ
zhlédnutí 4,9KPřed 14 hodinami
ቤታችሁን በቆርቆሮ ማሳጠር ለምትፈልጉ ወሳኝ መረጃ#የቤትአጥር#ቆርቆሮ#ቡልኬት
63 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ከግድግዳ፣መረጋ፣ግርፍ፣በር፣መስታወት፣ኮርኒስ ስንት ብር ይፈጃል
zhlédnutí 2,4KPřed 19 hodinami
63 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ከግድግዳ፣መረጋ፣ግርፍ፣በር፣መስታወት፣ኮርኒስ ስንት ብር ይፈጃል#አብደላቲዩብ#ውርጌሳከተማ#የሚሸጥቦታናቤት
የቤቷን ግቢ በቡልኬት አሳጠረላት ስንት ብር ፈጀባቸው ሙሉ መረጃ
zhlédnutí 2,2KPřed 21 hodinou
የቤቷን ግቢ በቡልኬት አሳጠረላት ስንት ብር ፈጀባቸው ሙሉ መረጃ#የግቢአጥር#ቡልኬት#ሲሚንቶ
ዘመናዊ የሆኑ አንፖሎች ዋጋ በሀገራችን ኢትዮጲያ\\ብሉቱዝ የሚሰሩ አንፖሎች
zhlédnutí 747Před dnem
ዘመናዊ የሆኑ አንፖሎች ዋጋ በሀገራችን ኢትዮጲያ\ብሉቱዝ የሚሰሩ አንፖሎች#አንፖል#የቅንጥአንፖል#ተንጠልጣይአንፖል
በወር ስልሳ ሺ ብር ትርፍ የሚያስገኝ አዋጭ ስራ\\የወተት ላም ዋጋ
zhlédnutí 5KPřed 14 dny
በወር ስልሳ ሺ ብር ትርፍ የሚያስገኝ አዋጭ ስራ\የወተት ላም ዋጋ#ገበያሚዲያ#የወተትላም#የከብትእርባታ
በርካሽ ዋጋ የሚሸጥ ቤት ካርታና ፕላን ያለው ህጋዊ ቤት
zhlédnutí 3KPřed 14 dny
በርካሽ ዋጋ የሚሸጥ ቤት ካርታና ፕላን ያለው ህጋዊ ቤት
በጣም ደስ የሚል ቀን
zhlédnutí 3,1KPřed 21 dnem
በጣም ደስ የሚል ቀን
እጅግ በጣም ምርጥ ሀልጋና አረቢያ መጅሊስ በውርጌሳ ከተማ
zhlédnutí 1,8KPřed 21 dnem
እጅግ በጣም ምርጥ ሀልጋና አረቢያ መጅሊስ በውርጌሳ ከተማ
ቤታችሁን ግርፍና ሊሾ ማድረግ ላሰባችሁ ስንት ብር ይፈጃል በአሁኑ ዋጋ
zhlédnutí 2,2KPřed 28 dny
ቤታችሁን ግርፍና ሊሾ ማድረግ ላሰባችሁ ስንት ብር ይፈጃል በአሁኑ ዋጋ#ሲሚንቶ#price#ሽምብራግርፍ
በቅናሽ የሚሸጡ ቤቶችና ቦታ መግዛት ለምትፈልጉ ፍጠኑ
zhlédnutí 2,8KPřed měsícem
በቅናሽ የሚሸጡ ቤቶችና ቦታ መግዛት ለምትፈልጉ ፍጠኑ
ቤታችሁን ጀፕሰም ማሰራት ከማሰባችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ
zhlédnutí 1,7KPřed měsícem
ቤታችሁን ጀፕሰም ማሰራት ከማሰባችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ#ቻክ#ጅብሰም#ኮርኒስ
የራያ ቀሚስ፣ጋቢ ለምትፈልጉ በትዛዝ እናዘጋጃለን
zhlédnutí 512Před měsícem
የራያ ቀሚስ፣ጋቢ ለምትፈልጉ በትዛዝ እናዘጋጃለን
ልጄን አትርፉልኝ ሁለቱም ኩላሊቱ ፌል አድርጓል እርዳታችሁን እንፈልጋለን
zhlédnutí 894Před měsícem
ልጄን አትርፉልኝ ሁለቱም ኩላሊቱ ፌል አድርጓል እርዳታችሁን እንፈልጋለን
72 ቆርቆሮ ቤት ለማስመረግ፣ለበር፣ለመስታወት ለግርፍ ጅፕሰም ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ይፈጃል
zhlédnutí 13KPřed měsícem
72 ቆርቆሮ ቤት ለማስመረግ፣ለበር፣ለመስታወት ለግርፍ ጅፕሰም ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ይፈጃል
ጅፕሰም ኮርኒስ ወድቆ ሰዎችን ገደለን?ቤታችሁን ለምታሰሩ ወሳኝ መረጃ
zhlédnutí 4,8KPřed měsícem
ጅፕሰም ኮርኒስ ወድቆ ሰዎችን ገደለን?ቤታችሁን ለምታሰሩ ወሳኝ መረጃ
90 ቆርቆሮ ቤት ፕላስቲክ ኮርኒስ በር፣መስታወት፣ኳርቲዝ ቀለም ስንት ብር ይፈጃል ግንቦት 17\\2016
zhlédnutí 7KPřed měsícem
90 ቆርቆሮ ቤት ፕላስቲክ ኮርኒስ በር፣መስታወት፣ኳርቲዝ ቀለም ስንት ብር ይፈጃል ግንቦት 17\\2016
አምስት ክፍል ፕላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ
zhlédnutí 6KPřed měsícem
አምስት ክፍል ፕላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ
በቆንጆ ዋጋ የሚሸጥ ቤት ለመግዛት ለምትፈልጉ ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው
zhlédnutí 5KPřed měsícem
በቆንጆ ዋጋ የሚሸጥ ቤት ለመግዛት ለምትፈልጉ ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው
ውቢቷ መርሳ ከተማ
zhlédnutí 1KPřed měsícem
ውቢቷ መርሳ ከተማ
ቤቴ ከዚህ ደርሷል እስካሁን ስንት ፈጀብኝ ምርጫየንስ እንደት አያችሁት
zhlédnutí 4,1KPřed měsícem
ቤቴ ከዚህ ደርሷል እስካሁን ስንት ፈጀብኝ ምርጫየንስ እንደት አያችሁት
ወጭ ቆጣቢ ምርጥ የኮርኒስ አሰራር \\ቤቷን አሳመርንላት ደስ ብሏታል
zhlédnutí 7KPřed měsícem
ወጭ ቆጣቢ ምርጥ የኮርኒስ አሰራር \\ቤቷን አሳመርንላት ደስ ብሏታል
72 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ፈጀባቸው በአሁኑ ሂሳብ ለቤት ሰሪዎች ወሳኝ ወረጃ
zhlédnutí 5KPřed měsícem
72 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ፈጀባቸው በአሁኑ ሂሳብ ለቤት ሰሪዎች ወሳኝ ወረጃ
በአስቸኳይ የሚሸጥ ምርጥ የቡልኬት ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት
zhlédnutí 2,6KPřed měsícem
በአስቸኳይ የሚሸጥ ምርጥ የቡልኬት ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት
ጠፍቶ የነበረው ሲሚንቶ መጣ ዋጋው አነጋጋሪ ሆነ \\የጅፕሰም ዋጋ
zhlédnutí 2,7KPřed měsícem
ጠፍቶ የነበረው ሲሚንቶ መጣ ዋጋው አነጋጋሪ ሆነ \\የጅፕሰም ዋጋ
ሽምብራ ግርፍ ቀረ ኳርቲዝ ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል \\ያበደ ኮርኒስና ቻክ ስራ ብሎ ዝም ነው
zhlédnutí 9KPřed měsícem
ሽምብራ ግርፍ ቀረ ኳርቲዝ ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል \\ያበደ ኮርኒስና ቻክ ስራ ብሎ ዝም ነው
አስቸኳይ የሚሸጡ ቤትና ቦታዎች በመርሳ ከተማ መግዛት ለምትፈልጉ
zhlédnutí 4,1KPřed měsícem
አስቸኳይ የሚሸጡ ቤትና ቦታዎች በመርሳ ከተማ መግዛት ለምትፈልጉ
ስድስት ክፍል የቡልኬት ቤት ለመስራት በ2016 ስንት ብር ይፈጃል \\ከእንጨት ቤትና ከቡልኬት ቤት የትኛው ይሻላል
zhlédnutí 23KPřed měsícem
ስድስት ክፍል የቡልኬት ቤት ለመስራት በ2016 ስንት ብር ይፈጃል \\ከእንጨት ቤትና ከቡልኬት ቤት የትኛው ይሻላል
ቤቴ ተጀመረ የኮርኒሱ ድዛይን ይህን ይመስላል
zhlédnutí 1,5KPřed měsícem
ቤቴ ተጀመረ የኮርኒሱ ድዛይን ይህን ይመስላል
ወልድያ አድሱ ምስረታ ኑ ቤታችሁን ምረጡ ምርጥ ሰፈር
zhlédnutí 2,4KPřed měsícem
ወልድያ አድሱ ምስረታ ኑ ቤታችሁን ምረጡ ምርጥ ሰፈር

Komentáře

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Před 19 minutami

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል አላህ በጤና ምትኖርበት ያርግህ

  • @user-zk5ee1qy5x
    @user-zk5ee1qy5x Před 8 hodinami

    ማሻአላህ አላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Před 8 hodinami

    ኽያርም አለ መርሳዬ እኔማ አይኔን ጨፍኘም ቢሆን ሳልመጣብሽ አልቀር

  • @user-ib9pz1xl5z
    @user-ib9pz1xl5z Před 13 hodinami

    እረ በጣም እርካሸ ነው ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z Před 15 hodinami

    ❤❤❤አሚንአሚንአሚን😢😢😢😢በትክክል

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 Před 16 hodinami

    ማሻአላ በርታወድማችን ውብቷጎዳ በጣምነበርየናፈቀኝ ጎዳንማየት አላህይጠብቅህ ወድማችንእናመሠግናለን

  • @user-wi1vd8pl3o
    @user-wi1vd8pl3o Před 16 hodinami

    ገና ሳልጀምረዉ ጭቀቱ ሊደፋኝ ነዉ😢😢

  • @FatmaFatma-tk8vb
    @FatmaFatma-tk8vb Před 17 hodinami

    ማሻአሏህ ቆጆነዉ የቲቪ ዋጋ ብዙ አልጨመረም

  • @mariam3292
    @mariam3292 Před 17 hodinami

    አሚን ያረብ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před 19 hodinami

    ❤❤

  • @zamzamz7175
    @zamzamz7175 Před 19 hodinami

    ማሻአላህ❤❤❤በርታ

  • @IubabaToyba
    @IubabaToyba Před dnem

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን😢. መኪና ተዘግቷል ከደሴ መርሳ ወድሜ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Před dnem

    አሏህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናል

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před dnem

    ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ፡ወዲም፡እኳንደህናመጣህ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 Před dnem

    ኤልጅ የለም እዴ

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun Před dnem

    አላህ ሆይ ሰላሙን አስፍንልን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun Před dnem

    ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ አገሬ መርሳ ቲቪ አለ ማለት ነው የአላህ ጦርነት አለደ መርሳ😢😢😢😢

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před dnem

    ጠፉተሀል አይጦርነት አሁንስ እነደት ነው መሀል አምባ እንደት ነው ወንድም

  • @user-rq5gk6wn8c
    @user-rq5gk6wn8c Před dnem

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በሀሳብ አለቅን ሀገራችን ሳምያርግልን ያረብ እስከመቸ ማምሻ እደትነዉ አብደላ ያአላህ ይጠብቃችሁ ለኛም አላህ ክፉ ከመስማት ይጠብቀን ዱአ አርጉ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Před dnem

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před dnem

    ቴሌቪዥን አደኛ ነው ወይ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před dnem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před dnem

    ዋአለይኩምሠላምከቶእዴትነዉአገራችን ፋኖቹንአታባሩሞይ ወላሂእዴዉአማራሥንባልአልታዴልንም ፋኖቹንአባሩበየሠፈሩያሉትወይአላሸነፉ

    • @moosaibrahimhassan9333
      @moosaibrahimhassan9333 Před dnem

      ለምን ያባሯቸው ፉኖ ውድ ሂወቱን የሚሰዋው ለህዝብ ነው መከላከያ ሰላም ያለውነው ያለው ማነው ይኑሩልን ውድ የአማራ አለይታናቸው እርግጠኛ ነኝ አማራ አይደለም ባለ ኮሜቱ

  • @HahwaEdris
    @HahwaEdris Před dnem

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ።አህለን።ወንድም።አላህደህናይዲርጋችሁ።ያርቢሰላምአምጣልን

  • @kunfeyekun5719
    @kunfeyekun5719 Před dnem

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አብደሏህ አሏህ ሠላሙን ያውርድልን እህህ አሁንስ ምን እንደምል አላውቅም

  • @MojibMojib1
    @MojibMojib1 Před dnem

    አሏህአገራችንንሰላምያድርግልን

  • @user-lg4dq1ll5i
    @user-lg4dq1ll5i Před dnem

    Ye chika bet 60 qorqorroo l shape sint bajat yifalligal

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qr Před 2 dny

    እርዝቅባላህእጂነው

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h Před 2 dny

    ይቅርታ ወድም ሽትቤት እና ኪችን ያካትታል ወይስ?

  • @user-sz1vv5rl3c
    @user-sz1vv5rl3c Před 2 dny

    ኧረ አቦ አይበቃውም እነሱ የሚወሩት ሌላ ያለው ሌላ ወይ ዘንድሮ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 2 dny

    ማሻአላህነው፡በርታወዲም

  • @drphone6629
    @drphone6629 Před 3 dny

    የትነው

  • @fatimaasn4912
    @fatimaasn4912 Před 3 dny

    አድራሻህን ስጠኝ ደሴ ዙርያ መቅደላ ህደህ ከሰራህ ወድም

  • @user-bz1ik6qc7g
    @user-bz1ik6qc7g Před 3 dny

    Mslh.tbrklh❤

  • @gashawtekola7438
    @gashawtekola7438 Před 3 dny

    Good job bro.

  • @user-ns1ve7cj7k
    @user-ns1ve7cj7k Před 3 dny

    አድስ ቢዲዮ እፈልግነበር አመሰግናለሁ

  • @GkhdgsgdJdbdhsh
    @GkhdgsgdJdbdhsh Před 3 dny

    እራያቆቦ ለመስራትስትይፈጃን ንገሩኝእስኪ

  • @user-cu6li1ig1o
    @user-cu6li1ig1o Před 3 dny

    አብደላ ላስቸግርህ ብር ይወረሳል እየተባለ የሚወራው ወሬ ምንያህል አስተማማኝ ነው ከስንት ብር ጀምሮ ነው ይወረሳልስ የተባለው የምታውቀው ነገር ካለ ብታቀርብልን የብዙቻችን ጥያቄ ነው ብየ አስባለሁ

  • @JdjdjjHdhd-pt7iy
    @JdjdjjHdhd-pt7iy Před 4 dny

    ቡርቃ ትለያለች😊❤

  • @GcfFgt
    @GcfFgt Před 4 dny

    46sralnn

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před 4 dny

    በእውነቱ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናል በርታ ወንድማችን

  • @user-ok9io3nk4o
    @user-ok9io3nk4o Před 4 dny

    ማሻአላህ ቢል አፊያ አትክልት እደት ደስ አደሚለኝ ወድ ብሆን የውሀ መሬት እየያዝኩ ነበር የምሠራው 😂😂 ብደላ አፓፓየውን አታሣየኝ በጣም ስላመረኝ ነው እዚህ ባለፈው ገዝቸ የተጃጃለ ሳይበላ ወደቀ

  • @user-iu7iq8hk1v
    @user-iu7iq8hk1v Před 4 dny

    ለ40 ቆርቆሮ ስንት ብር ይፈጃል

  • @user-yq4kg7wy2i
    @user-yq4kg7wy2i Před 4 dny

    እናመሠግናለን ወድም እኔ መቶ ሀምሳ ካሬ ቦታላይ ቤት ላስጀምር ነበር እና ባለስት ቆረቆሮ ነው እሚያሰራልኚ በአሏህ እዳታልፈኚ

  • @sdcc9298
    @sdcc9298 Před 4 dny

    ሲሚቶ ስት ነው

  • @zemzemmohammed8862
    @zemzemmohammed8862 Před 4 dny

    እጨት ስት ይፈጃል

  • @user-zf3sf4pu8p
    @user-zf3sf4pu8p Před 4 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před 4 dny

    ሴት ነኝ በዛ ላይ ፈሪ ነኝ እንጂ የወተት ላም እና በሬ እያደለብኩ መሸጥ ህልሜ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 ወንድ በግና ፍየል እንደዛው 1ሚሊየን ብር አለችኝ ብሰራባት ደስ ይለኛል ቦታ አባቴ ከሰጠኝ እንድመች ኮምቦልቻ ያዋጣኛል ወይ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před 4 dny

    ወንድሜ ሳሎ 4*5እና መኝታ ክፍፍል 4*4 ሁለት ክላስ 4*4&4*4 ሸዋር ሽንት ቤት ስንት ቆርቆሮ ይወስዳል

  • @moazezeyd1549
    @moazezeyd1549 Před 4 dny

    መረሳወች የጤፍ የማሽላ የበርበሬ ዋጋ ንገሩን አሳዮን