ጠፍቶ የነበረው ሲሚንቶ መጣ ዋጋው አነጋጋሪ ሆነ \የጅፕሰም ዋጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2024
  • ጠፍቶ የነበረው ሲሚንቶ መጣ ዋጋው አነጋጋሪ ሆነ \የጅፕሰም ዋጋ #ሲሚንቶ#ጅፕሰም#pricecemint
  • Zábava

Komentáře • 68

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před měsícem +9

    እኔን ማናገር ለምትፈልጉ 0913720988

    • @Sofia-yu7xn
      @Sofia-yu7xn Před měsícem

      በርታ ወንድም ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ለ64 ቆርቆሮ ሰንት ኪስ ጅብሰም ይወስዳል ከየትስ ነው ማስመጣት የምችለው ለመካነ ሰላም ቅርብ የሆነ

    • @WolloTube90
      @WolloTube90 Před měsícem

      ካልገዙ ነግርሃለሁ እኔ የምፈልገው ሲሚቶ ሸገር ነው እያሰራሁ ያለሁት

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed4324 Před měsícem +9

    ይሄ ልጅ ማሻ አላህ መረጃው የእውነት ነው ሌሎች በጣም ቀነሰ እያሉ ይዋሻሉ ባለቤተም ስለነገረኝ ነው ይህን ያልኩት

    • @mohammedseid3128
      @mohammedseid3128 Před měsícem +1

      አወ ቡዙ ጊዜ እከታተለዋለሁ በጣም ተቀራራቢ ዋጋ ነው የሚናገረው ጎበዝ

    • @jillemedia4726
      @jillemedia4726 Před měsícem

      ትክክል

    • @Zehabu-tj4db
      @Zehabu-tj4db Před měsícem

      በጣም

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem +8

    እስኪ እናሳድገዉ አጢቁጢ አያቀርብም ለኛ የሚጠቅም ብቻ ነዉ የሚሰራዉ አበረታቱት

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před měsícem +3

    እስኪ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሁሉም በሰላም ነው የሚሆን በርታ ወንድማችን ለመረጃህ ላይክ አድርጌለሁ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem

    ማሻአላህ፡እናመሠግናለን፡ወዲምለምሠንመርጃ

  • @seid-tube-mersa
    @seid-tube-mersa Před měsícem

    መሻአላህ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱሁ ወንድም አብደላ መሸአላህ በረታ🎉🎉🎉በሀቅ ኢቱብ የምትሰራ አንተ ብቻ ነው ጎበዝ❤❤❤❤እኔም ዛሬ ጠይቄ ነበረ ልክ ነህ

  • @ekru7258
    @ekru7258 Před měsícem

    በርታ ወንድማችን ሀሪፍ መረጃ ነው የምታቀርብልን

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    በእውነት በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምታቀርበው

  • @user-sz1pu9tu2p
    @user-sz1pu9tu2p Před měsícem

    ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድም በርታ

  • @Osman-xr9hl
    @Osman-xr9hl Před měsícem

    በርታ

  • @fatmamahamad527
    @fatmamahamad527 Před měsícem

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ወንድም በርታ

  • @user-cq5lm2pg9q
    @user-cq5lm2pg9q Před měsícem

    👍👍👍👍

  • @user-zy5ce7ge2x
    @user-zy5ce7ge2x Před měsícem

    በተርፈ በርታ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem

    በርታ ወንድማችን 👍👍👍

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 Před měsícem

    አብደላዬ በርታ ወድም አበረታቱት ውዶቸ

  • @user-nd9qd3vw9g
    @user-nd9qd3vw9g Před měsícem

    መግዛት እፈልጋለሁ ግንየትነው ያለህው

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q Před měsícem

    ዋአለኩም ሰላም አህለን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ከባድ ነው

  • @hayatthayatt2988
    @hayatthayatt2988 Před měsícem

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 Před měsícem

    እናመሰግናል ወድሜ የአገሬልጅ

  • @user-nd9qd3vw9g
    @user-nd9qd3vw9g Před měsícem

    እኔ አድስነኝ ለዚህ ቤት

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před měsícem

    ወዲማዊይ ምክ

  • @Lijrich
    @Lijrich Před měsícem

    ሶስት ክላስ ሰርቢስ ውሀልክ ለማሰራት ስንት ሲሚንቶ ያስፈልጋል ንገረኝስኪ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn Před měsícem

    መካነ ሰላም ለማሰራት ጅብሰም ከየት ነው የሚመጣው ወንድም

  • @bint.seid.
    @bint.seid. Před měsícem +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ አብደላህ ቻክና ጅብሰም ኮርኒስ ብቻ ስንት ብር ያሰፈልገኛል ለ83ቆርቆሮ 4ከላስ ሻወርና ሽንትቤት ጨምሮ

  • @user-qe4nd5mq5z
    @user-qe4nd5mq5z Před měsícem

    ወዓሊኩም ሰላም

  • @user-ic5oh5vl7r
    @user-ic5oh5vl7r Před měsícem

    አስላምሊክም። ወዲማችን። ጅዘክይሩ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před měsícem

    3:47

  • @WolloTube90
    @WolloTube90 Před měsícem

    የኔ ድል ብር ሳገኝ ሲሚቶ ይጨምራል ሳይኖረኝ ይቀንሳል ኤጪ😢😢

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 Před měsícem

    መግዛት እፈልግ ነበር

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Před měsícem +2

    ሱበሀን አላህ አሁን ቪዶወህን እያየሁ ቆይ ላይክም ስብስክራይብም አአርጊያለሁ ሼርም አደርጋለሁ በርታ ወንድም 73 ቅጠል ቆርቆር ቀለምና ኮርኒስ ለማስራት ፈልጌ ሁለቱን ክራስ ፕላስቲክ ሌላውን ኬሻ ባደርገው ከነቀለሙ ስንት ይፈጂብኛል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      በቅርብ ጠብቁኝ

    • @user-dq3hq8od1w
      @user-dq3hq8od1w Před měsícem

      ወድሜ በአላህ መልሥልኝ 63ቆርቆሮ ግርፍ ለማርግ ሁሉም ወጭ ሥት ይበቃኛል

    • @Splee-wg8sl
      @Splee-wg8sl Před 24 dny

      63ቆርቆሮስትይበቃልመልስልኝ

  • @HawaEberis
    @HawaEberis Před měsícem

    አረኡ ወደት እየሄድንነው ግን በቃ ቤት መስራት ሊቀርነውእደ

  • @fafitube4261
    @fafitube4261 Před měsícem

    ሰላም ወድም እስኪየምታቅ ከሆነመልስልኝ ቤት ልሰራነበር የገበሬ ቤታነበር መዘጋጃ መተው ማይትአይችልም ግን እኔአከባቢ ያሉት እየሰሩነው እኔምእደነሱልስራ ወይስልተወው ወድሜ በአላህመልስልኝ ግራስለገባኝ ነው????????

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      ህገወጥ ላይ ባትሰሩ ይሻላል

  • @JrrjJdjd-wu9tv
    @JrrjJdjd-wu9tv Před měsícem

    እናመሰግናል ወድሜ እኔ ልጀምር ነበር ልጠብቅ ይቀንስደሁ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Před měsícem

    አብደሏየ በርታ ለ54ቆርቆሮ ቻክ ለማሰራብ ስት ጂብሰን ይፈጃል❤

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před měsícem

    አብደላህ የኔጥያቂ 120ቆርቆሮ ውሀልክታስሮ ተመርጎልከአሁን በሆላ ሥንትይበቃኛል

  • @aminaadem5101
    @aminaadem5101 Před měsícem

    መግዛት እፈልጋለሁ

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 Před měsícem

    ቁጥርህን ፈልጌነበር

  • @user-zy5ce7ge2x
    @user-zy5ce7ge2x Před měsícem

    ወንዲም ካርትዝ ልስንቤት 120ቆርቆሮ ከውስትም ከውችም ስት ይፈቻል ስራልን

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y Před měsícem +1

    ሰላም አሊኩም አብደላህ እኔ ሰርቻለሁኝ ግን ከውሀልኩ በፊት ማስመረግ ይቻላል

    • @mohammedseid3128
      @mohammedseid3128 Před měsícem +1

      ኧረ የኔ እህት አሳስረሽ ነው ማስመረግ

    • @user-hi3jy7fi9y
      @user-hi3jy7fi9y Před měsícem

      @@mohammedseid3128 እሽ የኔቆጆ አመሰግናለሁእ

    • @user-dk6co9uf4s
      @user-dk6co9uf4s Před měsícem

      ወድቃል ወደ አንድ ጎን ያዘነብላል እዳትለድሚ

    • @user-hi3jy7fi9y
      @user-hi3jy7fi9y Před měsícem

      @@user-dk6co9uf4s እሽ ሀቢበቲ ቢወደድም አሳስረዋለሁ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před měsícem

    ወአለይኩምሰላም በራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርገን እናሳድገው ሀሪፍ መረጃ ነው የሚያቀርበው

  • @HawaEberis
    @HawaEberis Před měsícem

    ኩሽና አስርቸነበር። ግን ስት ብር ይፈጃል። 32 ቅጠል ስሚቶ

  • @jillemedia4726
    @jillemedia4726 Před měsícem

    እኔ የግርግዳ ጅብስም 335 ነው የገዛሁት

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před měsícem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-qe4nd5mq5z
    @user-qe4nd5mq5z Před měsícem

    አኔ ለጀምር ብየ ነበር

  • @hayatthayatt2988
    @hayatthayatt2988 Před měsícem

    እናመሰግናል ወድማችን እኔም እራሡ 1300ብርነዉየሥገዛሁት ረክሶ ነበረ ባይሆን ቆየ 4ወር ሁኖታል

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před měsícem +2

    እረ ተው አሳድጉት 15ሽ ብቻ ሁለየ ስገባ በሉ ነገ 20ሽ አሰገብት የሚያድገው በቃ የሚቀባጥር ብቻ ነው እውነት የሚያወራ አያድግም ማለት ነው

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we Před měsícem +1

      ቲክቶክ ላይ ሼር አርጊለት ፔጁን በእኔ ብቻ የሚያድግ ቢሆን ባደርግለት ደስ ባለኝ

    • @semiraebrahiml987
      @semiraebrahiml987 Před měsícem

      @@HdbBseb-wx6we አድርጌው ነበር ግን ፎሎር የለኝም እጂ በድቀን ነበር 100የማስገባው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      አመሰግናለሁ እህቶቼ ኢንሻ አሏህ ከዚህም በላይ ይሆናል እናንተ ከጎኔ ሆናችሁ

  • @senaytabadi-kf5tx
    @senaytabadi-kf5tx Před měsícem

    በሁሉም ባታ ነዉ በኛ ከባቢ አንድ ሽህ ሁሎት ሞቶ ነበር አሁን ጨመረ አንድ ሽህ አምስት ሆነ ግን በናተ ከባቢ ስሚቶ ና ብሎኮት ከኛ ትንሽ ይጨምራል ለምን እንደሆነ አላቅም እኔየ ከትግራይ አከባቢ ነኝ