ዘመናዊ የእንጨት ቤት ከ60 እስከ 80 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ከባለሙያ ጋር ትክክለኛው መረጃ እንዳያመልጣችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2022
  • ዘመናዊ የእንጨት ቤት ከ60 እስከ 80 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ከባለሙያ ጋር ትክክለኛው መረጃ እንዳያመልጣችሁ
    #fuade
    #seadialitube
    #eregnaye
    የእንጨት ዋጋ,እንጨት,የእንጨት ቤት,የእንጨት ቤት አሰራር,የእንጨት ቤት ዲዛይን,5ክፍል የእንጨት ቤት,የሚሸጥ ቤት,የሚሸጥ የእንጨት ቤት,60 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል,40ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል,የጭቃ ቤት ዋጋ,5 ክፍል የጭቃ ቤት,የሚሸጥ 5 ክፍል የጭቃ ቤት,በጥሩ ዋጋ የቀረበ የጭቃ ቤት,የጭቃ ቤት አሰራር,ዘመናዊ የጭቃ ቤት ስንት ብር ይፈጃል,የጭቃ ቤት ዲዛይን,የሰሚንቶ ዋጋ,እንጨት,የፕላስቲክ ኮርኒስ ዋጋ,የእንጨት አይነቶች,የሚስማር ዋጋ,የብረት ዋጋ,የቀለም ዋጋ,የበር ዋጋ,የመስታወት ዋጋ,የሴራሚክ ዋጋ,የግንባታ እቃወች ዋጋ,
    Use this music in your videos: mlmusic.site/all-access
    🎵 Background Music For Videos. If you are a CZcamsr, or any other video creator, MorningLightMusic is the perfect place to start your journey to creating great content. Our music subscription offers unlimited downloads of our music library. We also offer Content ID clearing, so you can monetize your videos copyright free.
    🎵 Our Library: mlmusic.site/browse
    🎵 Title: Weekend Chill
    🎵 Music Playlists: mlmusic.site/playlists
    The ALL ACCESS Membership grants you access to use all current and future tracks from www.MorningLightMusic.io. You can use our library as background music for videos, podcasts, social media, digital ads, websites, etc. (any online setting is allowed - TV and Radio require extended/premium licenses). You can use the music in all your projects, as long as your subscription is active. If you cancel your subscription, your previous content is still covered.
    Single-Track Licensing is also available. Purchase a single-track license for this song: mlmusic.site/weekend-chill
    Visit out site for more information about using our music:
    ✅ FAQ: morninglightmusic.io/faq/
    ✅ Content ID: morninglightmusic.io/content-id/
    ✅ License Terms: morninglightmusic.io/license-...
    ✅ Pricing: morninglightmusic.io/pricing/
    ✅ Affiliate Program: morninglightmusic.io/affiliat...

Komentáře • 407

  • @Fuade
    @Fuade  Před rokem +97

    ቤት ለመሰራት ለማማከር ለማናኛውም ጥያቄ እና ሀሳብ ካላቹህ በውስጥ መስመራችን አናግሩን
    ስልክ 0965077569
    0920181916
    ፋአዴ ኮንስትራክሽን ጥራት ከታማኝነትና ፍጥነት ጋር ታገኛላቹህ Telegram
    WhatsApp
    IMO
    @fuade_constraction

    • @user-te8vy3gd6i
      @user-te8vy3gd6i Před rokem +2

      ኮረኒሰለማሰራትሰንነውየብላሰቲክሰራልን

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před rokem +4

      በርታ ወንድም ስራህን ደሞ በሀቅ ስራ አላህ ገንዘብህን በረካ ያደርግልሀል

    • @zamzamhasan3704
      @zamzamhasan3704 Před rokem +1

      አሠላ ሙአለይኩም 90 ቆርቆሮ ለመስራትቦታ 200ካሬ ይበቃል ወይ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem +1

      የት ናችሁ እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem +2

      @@zamzamhasan3704 አዎ በደንብ

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Před rokem +11

    ድሮ በእናቶቻችን ዘመን ቤት ሠርቶ አሥቦ የሚወሥዳቸዉ ባል ነበር አሁን ደግሞ ተገላቢጦሽ ሆኖብን ቤት ለመሥራት እድሜያችን ጨርሥን እኮ ኧር ዲደያ የድሮዉን ዘመን ያምጣልን ሤቶችየ ደከመን እኮ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      ሀሀሀ አላህ ይሁናችሁ ምን ይደረግ ጊዜው ነው

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 Před rokem

      @@Fuadeክክክክ አሜን

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před 8 měsíci

      በጣም ደከምን እኔ በተለይ በጣም ደከመኝ ያ የእናቶቻችን ዘመን በተመለሠልን

    • @mohammedAli-xv3vj
      @mohammedAli-xv3vj Před 5 měsíci +1

      ወላሂ ልክነሽ ዱሮ የማናት ልጂ ነበር አሁን ምናላት ነዉ ሀኒነኝ ሥደተኛዋ

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Před 5 dny

      በጣም እሁሁሁሁሁ ከባድነው የደረስንበት ጊዜ

  • @asliethiotube
    @asliethiotube Před rokem +5

    ዋው ማሻአላህ በጣም ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ

  • @user-xe4bl4mz6v
    @user-xe4bl4mz6v Před rokem +4

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ምርጥ አቀራረብ ግልፅ የሆነ በርታ

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 Před rokem +14

    ስታብራራ ጎበዝ ነህ በርታ እዳጋጣሚ አጊቸህ ነው

  • @user-vw5sk6dy5d
    @user-vw5sk6dy5d Před rokem +1

    ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @semira1396
    @semira1396 Před rokem +2

    እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @user-jd4jo2vl6x
    @user-jd4jo2vl6x Před rokem +6

    ምርጥ አቀራረብ ነው በወቅቱ መስራቴ ጠቀመኝ

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před rokem +3

    በርታ ብሮ እናመሰግናለን 🙏

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy Před rokem +1

    ማሻ አላህ. በርታ ወድማችን

  • @zeinabmohammed5445
    @zeinabmohammed5445 Před rokem

    ጀዛክ አላህ ኸይር ጥሩ መረጃ ነው ቀጥልበት

  • @foziamohamed9283
    @foziamohamed9283 Před rokem

    Bravo goobez wallahi harif maraja new wandime Mashallah

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Před rokem +7

    ወይኔ ቶወው ፍአድየ አስፈራራሀኝ መቶ አርባ ስድስት ቆርቆሮ ሁለት ቤት ባድ ጊዜ ጀምሬ ገና እየተመረገነው ብቻ አላሀምዱሊላ ጤናየን ከሠጠኝ ኢንሻአላህ ያልቅልኛል ዱአ አድርጉ የስደት እህቶቸ ሀሳባችን ተሳክቶ አገራችን እድገባ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Před 8 měsíci

    በጣምአመሰግናለሁ ወንድሜ አይዞህበርታ

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před rokem +1

    በርታ ወንድምየ

  • @OneAllaha-jd8hn
    @OneAllaha-jd8hn Před 10 měsíci +1

    አመሰግናሎ ዉንድ ምርጥ አቀራረብ ግልፅ የሆነ በርታ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @haythetyopi8071
    @haythetyopi8071 Před rokem

    እናመሰግናለን ወድሚ በጣም አሪፍ አድርገህነዉ ያብራሪህልን

  • @user-cv5oj1xi3v
    @user-cv5oj1xi3v Před rokem +2

    በርታ የኔ ቆንጆ

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před 11 měsíci +1

    ባለሕበት ሠላምሕ ይብዛልኝ ጎበዝ በርታ ጥሩ መረጃ ነዉ ያሣወቅከን

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před rokem +4

    ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ወንድም

  • @user-if7fr7eh5m
    @user-if7fr7eh5m Před rokem +1

    ጎበዝ በርታ

  • @rukiya7145
    @rukiya7145 Před 8 dny

    ሹክራን ፉወድ በማዳም ቤት ቃራን ማለት ናው ብቻ አለሀምዱሊላ

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 Před rokem +3

    በጣም ጎበህ ነህ ማሻአላህ እኛ የምፈልገው እንደዝህ ነው ሌሎቹ ልብ ልብ አገው ነው የሚተውት

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ዋው ከልብብብብብ እናመሰግናለን በረታልኝ ወንድሜ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Před rokem +1

    ጎበዝ ፉአድዩ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Před rokem +1

    አይዞህ በረታ ወድሜ

  • @Ashs-gg8ep
    @Ashs-gg8ep Před rokem

    በርታ ተመችተሀኛል

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf Před rokem +1

    ተባርክ ወድም

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Před rokem

    በርታ ወድም

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 Před rokem

    በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @mulumulu6088
    @mulumulu6088 Před rokem +90

    ማነው መስከረም ላይ ቤት ለመስራት ያሰበው እኔ እውነት በጣም ነው የጨነቀኝ ብሩ ይበቃል አይበቃኝም ሁሉም ውድ ሆነ አላቅም ብቻ ፈጣሪ ያውቃል

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem +2

      0965077569 በውስጥ አናግሪኝ

    • @mulumulu6088
      @mulumulu6088 Před rokem +1

      ወልደያ ነኝ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před rokem +1

      ኢንሻአላህ እኔም አስቤ አለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ኑሮዉንም ረከስ ያድርግልን

    • @yallahuu8484
      @yallahuu8484 Před rokem +2

      አብሽሪ ይሰራል እነሱን አትስሚ ያበዙታል ጥሩ ቤተሰብ ካለሽ በቀላል ይሰራል

    • @zainabzainab7638
      @zainabzainab7638 Před rokem +1

      @@Fuade ሰላም

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 Před rokem

    ماشاءالله تبارك 👍👍👍

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Před rokem +1

    ጀዛከላህወንድም

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před rokem +1

    እናመሠግናለን

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደስና ጥንቅቅ ያለ መልእክት ነው ተባርክ ስልክህን ወስጃለሁ አወራካለሁ

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Před 22 dny

    ማሽአላህ ወድም ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ቤተሰብ ሁኞ አለሁ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Před rokem

    ማሻአላህ አቀራረብህ ደስ ይላል ሰብ አደረኩህ 👍👍

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před rokem

    በርታ❤❤❤

  • @user-cu5ew5wx4r
    @user-cu5ew5wx4r Před měsícem

    በርታ ወድሜ

  • @foziya9111
    @foziya9111 Před rokem +1

    Mashallah foadee Allah yecamerileh

  • @halimahm0hammed55
    @halimahm0hammed55 Před rokem +1

    ከልብ እናመሠግናለን ወድሜ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 6 měsíci

    በጣም እናመስግንአለን❤❤❤❤

  • @user-ht6jd1ne8s
    @user-ht6jd1ne8s Před rokem +2

    ጎዝ አብራርቶ የማስረዳት ብቃቱ አለህ ማሻ አሏህ በርታ አሏህ በረካ ያለውን ርዝቅ ይወፍቅህ ይፍቀን ኢንሻ አሏህ ። አሊ, አቡ መሀመድ ልክ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ሸር አድርግለት ኢንሻአሏህ ።

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y Před rokem +1

    በርታ

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw Před 28 dny

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ቤቱ እንደትአባቱ እንደሚያምር ተሠሩ አይቀር

  • @user-wp4fe6jd1g
    @user-wp4fe6jd1g Před rokem +1

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ወንድም

  • @jujujuju9780
    @jujujuju9780 Před 9 měsíci

    Ok Thanks brother

  • @baddieenn1988
    @baddieenn1988 Před 6 měsíci

    Thank you ❤❤❤

  • @tsedalegerawork9577
    @tsedalegerawork9577 Před rokem

    ዎዉ ጎበዝ ነህ ❤

  • @AAa-lv6ls
    @AAa-lv6ls Před rokem +1

    Masha alh

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem +16

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +3

    በጣም እናመሰግናለን 🌹

  • @sarahuae1561
    @sarahuae1561 Před 5 měsíci

    በርታእግዛብሔርካንተይሁን❤💛💚❤💛💚

  • @user-gg6ff5zw7g
    @user-gg6ff5zw7g Před 5 měsíci

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الرحمن الله يحفظك

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 Před rokem +1

    አሪፍ ነው እስቲ እኛም እናሰራለን

  • @tamramahmmad4425
    @tamramahmmad4425 Před rokem

    በጣም አሪፍ

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 Před rokem +1

    ቤተሰብ ሆኛለሁ አድስ ነኝ በርታ

  • @football-zk7qm
    @football-zk7qm Před rokem +17

    ሁሉም እንዳንተ አሪፍ መረጃ ቢያቀርብ ይመችህ ብሮ

  • @user-oy3zt2ll7m
    @user-oy3zt2ll7m Před 6 měsíci

    በጠም እና መሰግናለን❤❤❤

  • @user-ov4gu6md5q
    @user-ov4gu6md5q Před 10 měsíci

    አሪፍ ነዉ ሰልክ ቁጥር ሰጠኚና ወደፊት እኔም አሰራለሁ

  • @habebayoutube
    @habebayoutube Před rokem +1

    እሺ አብሺር

  • @MMm-zk9ix
    @MMm-zk9ix Před rokem

    ማሻአላህ ጥሩ መረጃ ነው 80 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል ወንድም

  • @user-yj5bq6gd2j
    @user-yj5bq6gd2j Před rokem +2

    ሰላም።ወንድም።

  • @emosohibmusaabenshaallahyo2227

    ensha allah ene wadefit efelegallahu

  • @user-cl7we4zt5i
    @user-cl7we4zt5i Před rokem +1

    ሥታብራራ👍👍 በተረፈ በርታታ

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 Před rokem +10

    ኦረ ሲሚቶ ይዉረድ ሲሚቶ ይርከስ እያላችሁ ዱአ አድርጉ ኢጭ እኔስ አስጨንቆኛል የሲሚቶነገር ሌላዉኮ አልሃምዱሊላህ እያጠናቀኩነዉ🥰

    • @sofya9565
      @sofya9565 Před rokem

      እኔ ገና ልጀምር ነው

  • @KsaksappksaksaKsaksappksaksa

    ማሻኣለህ❤❤❤❤

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 Před rokem +2

    ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 Před rokem +1

    ማሻአላህ🥰🥰🥰👍👍👍

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před rokem

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q Před 6 dny

    ኢሻላህ ❤❤እያሰብኩነው

  • @user-zt7be6tx5e
    @user-zt7be6tx5e Před rokem

    መሸአለህ

  • @SaraAli-im6ny
    @SaraAli-im6ny Před rokem +1

    Ws wr wb qaxil wandim✅

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 Před rokem +1

    በርቲ

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 Před rokem

    👌👍

  • @damaeedamee4681
    @damaeedamee4681 Před rokem

    ❤️❤️👍👍

  • @madina2125
    @madina2125 Před rokem +1

    አመተ ምረቱንና ወራቱን ብትገልፅልን ደሞ በጣም ምርጥ ነዉ ሥለመረጃህ በጣም እናመሠግናለግ በርታልን

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem +2

      2015

    • @user-dm7ib3mz8j
      @user-dm7ib3mz8j Před rokem

      ወዱሜገናአየሑሕ ኸደፊትለመስርት አስቤአለሑ ምክሮችን ናባለሞያእዲነግኘኝ ወሎላይ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Před rokem

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱለሁ አህለን ወንድመችን ኡኳን ደና መጠ አይይይ ፈዐድ ሚን ያረገል ቤት ሰረቶ አረረሰበቻ ☝☝ሰንት መከረ አይቶነዉ በሰደት ያትሰረዉ ቤት ፈረሰሰሰ አለ

  • @zeinebendris2540
    @zeinebendris2540 Před rokem

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @emosohibmusaabenshaallahyo2227

    wl wr wb

  • @maryamcristyan4892
    @maryamcristyan4892 Před 6 měsíci

    Ine Maserati efeligalewu indeti lagignachu wondim🙏

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍ግን ግን ጨማመርክበት ምነዉ ፍአድ ሆሆሆ

  • @salihat7830
    @salihat7830 Před rokem +2

    የአላህ ይጅዛክ ኼይር

  • @ziiriiyaniidarasoo7303
    @ziiriiyaniidarasoo7303 Před 9 měsíci

    Wa Lekumi saallm waramatulhi wabarakatu wabarakatu barkalhu fikumi

  • @nafisanafisa1846
    @nafisanafisa1846 Před 6 měsíci

    Amiiiiiin 🤲🙏

  • @mimi-no1se
    @mimi-no1se Před rokem +1

    ❤️ ❤️ ❤️

  • @susutube6680
    @susutube6680 Před rokem +2

    አሪፍ መርጃ ነው ግን ቤት መስራት ዲካሙ ብዙ ነው እኔ አንቀጥቅጦኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ እየጨረስኩ ነው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +24

    🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před rokem

    Enamsgnalin wendim

  • @sosoali553
    @sosoali553 Před rokem

    የኔልዪ ተመቸኸኝ ብሩን አጠቃለልክ ንገረን

  • @user-yd1vl4gu7f
    @user-yd1vl4gu7f Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeinaBaru-hv8oy
    @ZeinaBaru-hv8oy Před rokem

    Hi

  • @user-um9jy5ib2n
    @user-um9jy5ib2n Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @hdydhdhdhehshs1676
    @hdydhdhdhehshs1676 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Před 6 měsíci

    ❤🎉

  • @user-ou4fi5oq1z
    @user-ou4fi5oq1z Před rokem

    እሺ በረታ

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw Před 28 dny

    ኮምቦልቻ ቦታ ሥንትነዉ ብትነግረኝ ደሣይለኛል

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před rokem +1

    የተሰራው ቤት ስንት ነው

  • @lulubintebrahiam5153
    @lulubintebrahiam5153 Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ 80ቆርቆሮ ለማስገርፍ ስንት ይፍጃል ፍአድ