ዘመናዊ የቡልኬት ቤት ከ60 እስከ 100 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል|How much does it cost to build a modern house

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2022
  • ዘመናዊ የቡልኬት ቤት ለ60 ለ80 ለ100 ቆርቆሮ ስንት ብር ይፈጃል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሙሉ መረጃ ከባለሙያ ጋር እንዳያመልጣችሁ
    #abay
    #የህዳሴውግድብ
    #አባይ
    #ethiopia
    ዘመናዊ የቡልኬት ቤት ከ60 እስከ 100 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል | How much does it cost to build a modern house
    ቤት አሰራር በቀላል ወጭ 60 ቆርቆሮ ዘመናዊ ቤት መስራት ይቻላል | It is possible to make a modern house easily
    ቤት አሰራር. አዲስ ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር ቤት ሽያጭ. ቤት ለመስራት. ቤት ማስዋብ. ቤት ማሳመር ቤቶች ድራማ. ቤትሽ ጅማ ነው. ቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ. የዶሮ ቤት አሰራር. የገና ቤት አሰራር. የውሻ ቤት አሰራር. የካርቶን ቤት አሰራር. የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር. የእርግብ ቤት አሰራር. የጭቃ ቤት አሰራር. የእንጨት ቤት አሰራር. modern home designs 2021 modern home design ideas 2021 modern house design low budget modern home interior design low budget
    ላይክ Seyfu on ebs Yetbi tube Ethiopia Abiy Ahmed neshida Halale midiya music. kana tv. naho tv #Esat_tv #Fana_tv #Afrika_tv #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና አዲስ ነገር Seyfu on ebs2 Etv zena ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music #E-commerce Amazon dhopi #Android app Development #Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet #Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank #Best_Prank
    ጎልዲገርል ፕራንክ አዲስ ፊልም አዲስ ሙዚቃ አዲስ ነሺዳ አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ ፈታ ደይሊ. Feta deyli አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ Miko miki. ማይኮ ሚኪ አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ #Fernicher #ፈርኒቸር አልጋ ቡፌ ዱላብ #ፈርኒቸር ስራ
    #For all those who send it to Hawala ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ስደት እና ኢትዮጵያ ሰበር ዜና. የድል ዜና #አዲስ ነገር Dallol entretament #Zena tube Nebil nure. ነቢል ኑር አዲስ ቤት. አሰራር የእንጨት ቤት. አሰራር የቡልኬት ቤት. አሰራር የድል ዜና. ምርጥ ነገር የፍራሽ ልብስ የትራስ ልብስ የሀልጋ ልብስ ብርድ ልብስ ምንጣፎች ፍራሽ. ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ መጋረጃ. ባጃጅ. መኪና. ትራክተር ገበሬ. ግብርና. አርሶ አደር. ሽመና ሸማኔ. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ. ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ Ethiopia. Abey ahmed መግዛት. መሼጥ. መስጠት. መቀማት መምታት. መመታት. መቁሰል. ማቁሰል ጁንታ. ቄሮ. ኦነግ. ኦነግ ሼኔ. ረብሻ. ወከባ. ፋኖ. ልዩ ሀይል. መከላከያ. ፌደራል. ማክበር. ማስከበር. ሰላም. ፍቅር. ትዳር. ውርስ. ወራሽ አውራሽ. ክርክር. ፈጠራ. ቁምነገር. ፍጥረት #አስገራሚ. ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ #ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ. ላውንደሪ. ኦቭን #ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች
    Use this music in your videos: mlmusic.site/all-access
    🎵 Background Music For Videos. If you are a CZcamsr, or any other video creator, MorningLightMusic is the perfect place to start your journey to creating great content. Our music subscription offers unlimited downloads of our music library. We also offer Content ID clearing, so you can monetize your videos copyright free.
    🎵 Our Library: mlmusic.site/browse
    🎵 Title: Weekend Chill
    🎵 Music Playlists: mlmusic.site/playlists
    The ALL ACCESS Membership grants you access to use all current and future tracks from www.MorningLightMusic.io. You can use our library as background music for videos, podcasts, social media, digital ads, websites, etc. (any online setting is allowed - TV and Radio require extended/premium licenses). You can use the music in all your projects, as long as your subscription is active. If you cancel your subscription, your previous content is still covered.
    Single-Track Licensing is also available. Purchase a single-track license for this song: mlmusic.site/weekend-chill
    Visit out site for more information about using our music:
    ✅ FAQ: morninglightmusic.io/faq/
    ✅ Content ID: morninglightmusic.io/content-id/
    ✅ License Terms: morninglightmusic.io/license-...
    ✅ Pricing: morninglightmusic.io/pricing/
    ✅ Affiliate Program: morninglightmusic.io/affiliat...

Komentáře • 151

  • @Fuade
    @Fuade  Před rokem +13

    ቤት ለመሰራት ለማማከር ለማናኛውም ጥያቄ እና ሀሳብ ካላቹህ በውስጥ መስመራችን አናግሩን
    ስልክ 0965077569
    0920181916
    ፋአዴ ኮንስትራክሽን ጥራት ከታማኝነትና ፍጥነት ጋር ታገኛላቹህ Telegram
    WhatsApp
    IMO
    @fuade_constraction

    • @minewerabdulwahid1303
      @minewerabdulwahid1303 Před rokem

      አሪፍ ነው ፉአድ ደውልልኝ በዋትሳፕ ወይም በኢሞ በተመቸክ ከማራጭ እናውራና ታግዘኞለህ ቤት መስራት ፈልጌ ነበር

    • @eumaemir7145
      @eumaemir7145 Před rokem

      የትነው

    • @samsungcare4627
      @samsungcare4627 Před rokem

      ክፍላሃገር አገልግሎት ትሰጣላችሁ

    • @fgghh4490
      @fgghh4490 Před rokem

      አር እናግሩኝ

    • @almazdadi5078
      @almazdadi5078 Před rokem

      አንደ ቤት ለመሰራት ሰንበት ወር ይፈጀአል

  • @user-zp4rc6fh2k
    @user-zp4rc6fh2k Před rokem +7

    በርታ ወድም እሥኪ አድሥ አመት ሢመጣ ደህና ነገር ይዞልን ቢመጣ እናያለን ፈጣሪ ይርዳን

  • @tuhajemal2827
    @tuhajemal2827 Před rokem +2

    ጠካራ ወድም ነህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደረጃ ድረስ ❤

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 Před rokem +1

    ጅዛክላህኽይረን ወንድማችን ኢንሻአላህ

  • @foziya9111
    @foziya9111 Před rokem +2

    Mashallah betam turu merajaa naw bertaa

  • @AsSa-nw6ek
    @AsSa-nw6ek Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል መርጃህ እናመስግናለን

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před rokem +3

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርታ

  • @nureymekonnen8534
    @nureymekonnen8534 Před rokem +1

    እናመሰግናለን በዚህ ይቀጥል ተባረክ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +2

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን 🌹

  • @makuabdurazak5778
    @makuabdurazak5778 Před rokem +2

    ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ

  • @user-richo
    @user-richo Před 2 měsíci

    Wow arif new inshallah ke ametat buhala

  • @user-cv5oj1xi3v
    @user-cv5oj1xi3v Před rokem +3

    ማሻ አላህ ምርጥ መረጃ ነው

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed Před 6 měsíci

    ማሻአላህ በረታአቀራርብሀሪፍነው

  • @nursefanasr2503
    @nursefanasr2503 Před rokem +1

    ማሻላህ ታማኝነትህም ግልፀነትህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @hayathmuhammad7975
    @hayathmuhammad7975 Před rokem +1

    ወዲም በጣም አመሰግናለሁ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 Před rokem +1

    ምርጥ መርጃ ዋው

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před rokem +1

    መሽአላህ በጣም ደስይላል

  • @zedbest83bes78
    @zedbest83bes78 Před rokem +2

    Keep it up brother!

  • @hehejjhsbjs1716
    @hehejjhsbjs1716 Před rokem +2

    ምርጥ መረጃ ነው😘

  • @wollo1630
    @wollo1630 Před rokem +2

    በርታ ወዶም ጎበዝ ጥሩ መረጃነው

  • @saidanasir1617
    @saidanasir1617 Před rokem +1

    Masha allah barta eske nazrat bado botana bat asayan ba akmachin lek

  • @stube3784
    @stube3784 Před rokem +2

    እናመሰግናለን 🦻🙏👍

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s Před rokem

    አሪፍ መረጃ ነዉ በርታ

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem

    እናመሠግናል ኢን ሻ አላህ አላህ ይፍቀድልን ቤት ለመሥራት በሙሉ

  • @user-vh6tv6nj4p
    @user-vh6tv6nj4p Před rokem +1

    በርታ ፉአዲ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před rokem

    ጎበዝ በርታ

  • @user-wv5lo5fr2c
    @user-wv5lo5fr2c Před rokem

    ❤❤❤❤thank you

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před rokem +3

    ስወድህ በርታ ወንድምየ

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q Před 9 dny

    ማሻአላህ ጠክር❤❤

  • @user-qk4cz4du5x
    @user-qk4cz4du5x Před 20 dny

    በጣም ምረጥ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před rokem +2

    በርታ ወንድጎበዝ አገላለፅህ በሚገባን መልኩ ነዉ ምትነግረን እናመሰግናለን ደክመህ ስለምታቀርብልን ነገር ስብስክራይ አርጌሀለሁ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem +1

    በርታ

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Před 4 měsíci

    ጎበዝ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Před rokem +1

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ የኔወድም በጣም ደስየሚለው ደሞ አሰላም አሌኩም ብልህ ስጀምር በጣም ደስይላል 🥰🥰🥰🥰ለቤትህ አድስነኝ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ ጠክር ጎበዝ

  • @user-zv8wp8dg4p
    @user-zv8wp8dg4p Před rokem

    አሪፍ ነው

  • @silasila926
    @silasila926 Před 11 měsíci

    ዋው❤❤

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 Před rokem +1

    ማሻአላህ🥰🥰🥰👍👍👍

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 Před rokem +1

    👍👍👌

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b Před rokem +1

    ማሻአላህ ጎበዝ በርታ ወንድም እስኪ አዲስ አበባ ላይ ባዶ መሬት ፈልግልኝ 110 ካሬ

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w Před rokem +1

    ማሻአላህ አተልጅ ሰላማሊኩም ሰላልክ ሰፕስክራይ አደረኩህ

  • @halimah2472
    @halimah2472 Před rokem

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Před rokem +4

    እሳት የኋነበት ዘመን ዉይይይይይ🙉🙉🙉🙉እሺ የት ሊደርስ ነዉ ግን ኑሮ እድህ ተወዶ

  • @omueman9729
    @omueman9729 Před rokem +1

    Like eyargachihu yajema like like

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před rokem +9

    1ሚሊዮን 500ሺ ቦታ 1ሚሊዮንከፈጀ 3ሚሊዮን 4ሚሊዮን ቤት ከመግዛት ቦታ ገዝቶ ቤት መስራት ይሻላል

    • @sarkasarka7568
      @sarkasarka7568 Před rokem

      ወድምእዳታልፈኝገነቴኩትራትየሚሠራእፈልነበርእናእደትነው

  • @tubu3524
    @tubu3524 Před rokem +2

    ጠክርወድምአድስነኝለቻናልህ

  • @tsegayteklu9402
    @tsegayteklu9402 Před 27 dny

    🎉

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 Před 11 měsíci

    Desbsetel setasrda

  • @Vuyaniteketele
    @Vuyaniteketele Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @saadatube9902
    @saadatube9902 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @Tayiba-xj1lu
    @Tayiba-xj1lu Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Tinatinatinayegetaliji
    @Tinatinatinayegetaliji Před měsícem

    Benatachu kifilahager lay meserat tichlalachu

  • @Tayiba-xj1lu
    @Tayiba-xj1lu Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaJemi-uc3ge
    @JemilaJemi-uc3ge Před 2 měsíci

    ኤረ ኡኡኡ እደ አገር መቸ ልንገባ ነው 1 ሚሊወን 5 መቶ ቦታ 2/3 ሚሊወን ቤቱ እደ በአረብ ቤት ልንበሰብስ ነውደ ወገን 😮😮😮

  • @omsiham0073
    @omsiham0073 Před rokem

    ባጠቃላይስንትይሁናል

  • @user-qb7ly6et3h
    @user-qb7ly6et3h Před rokem

    እባክህ ወንድም ቦታ ስንት እንደሚገኝ ብትነግረን

  • @user-of7mb1qn2n
    @user-of7mb1qn2n Před rokem

    ወንድሜ ምስጋናየ ከልብነው

  • @aldaam8815
    @aldaam8815 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafe5405
    @fafe5405 Před rokem +2

    ፉአድ በከሚሴ ከተማ ባዶ ቦታ አቅርብልኝ

  • @foziya9111
    @foziya9111 Před rokem +2

    fohad yacet bet teseralchuh way ene buleket alchelim yacat kesrachuh enem maserat efaligalew kemiseee kechalk meliseleng

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      Awo 0965077569 ደውይልኝ

  • @fafe5405
    @fafe5405 Před rokem +2

    ቦታ ፈልግልኝ

  • @silasila926
    @silasila926 Před 11 měsíci

    ሚኖቴነው፡ሂንሸአላህ❤❤ያንቴን፡ቁጡራ፡ውሲጄዎሎ❤❤❤

  • @UmuRumeyissa
    @UmuRumeyissa Před rokem +2

    ወንዴሜ የ40 ቆርቆሮ ስራልን🎓

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Před rokem

    በቃ እድግ በል በሁሉም ነገር ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ ጠካራው ወድም

  • @ftducgigyd2835
    @ftducgigyd2835 Před rokem

    ሲቢንቶ ስንት ነዉ

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 Před rokem

    በጠቅላላ 180 ካሬ ሜትር ይሆናል ብትነግረኝ ደስ ይለኞል ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @omueman9729
    @omueman9729 Před rokem +1

    Kutrken betseten begel manager eflgalhu

  • @josephhelebo7753
    @josephhelebo7753 Před rokem

    Xuru totale sinit yidarisale 80 qixali bolokete

  • @user-kt4uz3xq4n
    @user-kt4uz3xq4n Před rokem

    እስኪ ወንድሜዋ ከይቅርታ ጋር መረጃው ካለህ 90 ቆርቆሮ ነው ቤቴ ኤል ነው በረዳው 15 ቆርቆሮ ቤቱ ደግሞ 75 ነው ከነኮርኒሱ በጅብሰም ስንት ብር ይወስዳል 4 ክላስ ነው ከቻልክ መልስልኝ

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 Před rokem

    እናንተ ሁሌም ቆንጆ ቤት አሳይታቹ መጨረሻ ግን ብሎኬት ነው

    • @user-xs7jb3qg1d
      @user-xs7jb3qg1d Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem +3

    መልካም መሆን ካልቻልን
    መጥፎዎች ላለመሆን ግን
    እንጣር....።
    ✔️የመልካም ነገር አርዓያ መሆን
    ቢያቅተን የመጥፎ ነገር አርዓያ
    ከመሆን ግን ራሳችንን እንታደግ!
    ፕሮፈይሌን በመካት ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋ ያገኝበታል🌹🌹

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před rokem +1

    ሰላም ነው ፉአዴ እንዴት ነህ ለኔም ቤት ስራልኝ እስኪ ጊዜ ካለህ ብናወራ ደስ ይለኞል

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      0965077569 በውስጥ አናግሪኝ እህት

  • @user-or5ut1wv1w
    @user-or5ut1wv1w Před rokem +1

    የትነው ያለው ቦረና ታደርሣላችሁ እደ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      አዎ 0965077569 አናግሪኝ

  • @zayedalzaabi5990
    @zayedalzaabi5990 Před 2 měsíci

    ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልን😢

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před rokem +1

    ቢዲዩው የመቸየ ነው እኔ አሁን ልሰራ አስቤ ነበር እንጨቱ ወይስ ብሎኬቱ ይሻለኛል

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem +1

      የቅርብ ነው

  • @kiresituvi3374
    @kiresituvi3374 Před rokem

    አይ

  • @ksraj2448
    @ksraj2448 Před rokem +1

    መሸአለ ዎድሜ በሪታ ለቤትህ አድስ ነኝ እና እኔም ቤት መስረት እየሰብኩኖ 70 ቆርቆሮ ስንት ይፈጀል አረት ክለስ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      0965077569 በውስጥ አናግሪኝ

  • @umumaya
    @umumaya Před rokem +1

    5 ክፍል ከ ሻወር ሽንት ቤት ውጭ ነው?

  • @user-ex3mj3df2u
    @user-ex3mj3df2u Před rokem +1

    በአላህ ወድሜ መልሰልኝ ላስጀምር ነው እና የሰባት ክፍል ቡሌኬት ስት ቆርቆሮ ነው የሚፈጀው

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      100 eske 110

    • @user-ex3mj3df2u
      @user-ex3mj3df2u Před rokem

      @@Fuade ጠይብ እሚሰሩትን ታገናኘኛለህ የኢሞ ቁጥር ላክልኝ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Před rokem

      @@user-ex3mj3df2u ግንሥትብርአለሺእኔለ5ክፍልጀመርኩ

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh Před 2 měsíci

      ውዴ እኔም አሳብ ላይ ነኝ 5ክላስ ነው ስር ቆርቆሮ ነ ሁቢ ምን ላይ ነሽ አንቺ በእቺ​@@lubabahusen4517

  • @user-xt7nc6kf7m
    @user-xt7nc6kf7m Před 9 měsíci

    ወሎ ውስጥ ትሰራለህ ባናግርህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +2

    ፉአዶ ጥያቄ ነበር እህቴ 5 ክላስ ከዛ 2 ክላስ ሸዋርና ሽንት ቤት አለው ከታች ግራውንዱ ወጥቶለታል ከዛ በላይ ያለውን ለመስራት አስባ የሚያስረዳት አጥታ ነበር ሀርቡ ነበር የገዛችው እናት ልታስረዳኝ ትቺላለለህ ስንት እንደሚበቃት

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      0965077569 በውስጥ አናግሪኝ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      @@Fuade ጠይብ

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh Před 2 měsíci

      ሀርቡ የት ላይ ሁቢ

  • @tuhajemal2827
    @tuhajemal2827 Před rokem

    አትመልስም እና ስብስክራይብ ያረኩትን መለስኩት ከኮራህ ምን እስራለው አተጋ

  • @vvpp2845
    @vvpp2845 Před rokem +1

    ብሩንተናገር

  • @hananhussein2567
    @hananhussein2567 Před rokem +1

    *የት ሀገር ነህ?*

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      አዲስ አበባ እና ወሎ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +1

    የትኛውም ክልል ሄዳቹ ትሰራላቹ እዴ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem +1

      ሁሉም ክልል እንሰራለን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před rokem

    52 ቆርቆሮ መሰረት ስንት ይፈጃል ? ስንትስክፍል ይሆናል ስንትብርይበቃል

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem +1

      ሰፊ 3 ክፍል ይሆናል

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Před rokem +1

    የት ነው

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Před rokem +2

    ፉአድ የውጪ በር ስት ነው አሁን

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      ከ 50ሺ እስከ 90ሺ ድረስ አለ

  • @jemu324
    @jemu324 Před rokem +1

    የት ነቹህ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      0965077569 Wollo new

  • @haregeweynibeneber2512
    @haregeweynibeneber2512 Před rokem +1

    በውስጥ አውራኝ ከቻልክ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      Eshi 0965077569 anagrign

  • @ummuali1558
    @ummuali1558 Před rokem

    ባለ 20 ቡልኬት አያስፈል ግም እደ በዉጭ የሚ ደረደር ሁሉም ባለ 15 ሆነ

  • @hshgsg6667
    @hshgsg6667 Před rokem +1

    ብሎኬት ቤት ለምስራት ስንት ወር ይፈጁል

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem

      እደ ብርሽ

    • @hshgsg6667
      @hshgsg6667 Před rokem

      @@zaynabaa4034 ብሩን ሁሉንም አንደየ ካዘጋጀሁ ስንት ወር ይፈጁል

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem

      @@hshgsg6667 እደዛ ከያሽ 4 እስከ 5 ወር ቢፈጂ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      @@zaynabaa4034 ኧረ 1 ወር ነው ቢፈጅ እዚ ኳተር ወር ባልሞላ ውሴጥ ነው አቁመው የጨረሱት ባለ ሶስት ዶር

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem

      @@ktube8920 ማማየ ውሃ በደብ መጠጣት ያስፈልገዋል

  • @tuhajemal2827
    @tuhajemal2827 Před rokem

    ከ6 ወር ቡሀላ ብሎኬት ልስራ አስባለው ቦታ አለይ ሳኡድ ስርቼ አሁን ደም ዱባይ ነይ ጃማ ዶጎሎ ትሄዳለህ ወሎ ክፍለ ሀገር ብሎኬት ነው ምፈልገው በረካሁን ወድም ምፈልገው መረጃ ❤

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 Před rokem +1

    ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴ ገበ በሉ

    • @tsionyewale130
      @tsionyewale130 Před rokem

      Ene ahun g+1 160 Kate bet zemenawi estandardun yetebek mesirat feligalew wagawun litengeregn tikelalek

  • @hshgsg6667
    @hshgsg6667 Před rokem +1

    ወይ ጉድ እረ አናፂ ላይ ተሳስተሀል እንደት ነው 80 ቆርቆሮ ለመስራት 380 ሽብር ሆ

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem +1

      ሙሉ ኩንትራት ወስዶ ነው እስከ አጥሩም ጭምር

  • @cggh6051
    @cggh6051 Před rokem

    እባክህ ወንድሜዋይ ህልም አታስመስለኝ ሁለት መቶ አምሳ ካር በዝህ አይነት ካለቀልኝ እድለኛ ነኝ ሶስት መሊዮን ይፈጃል እያሉኝ እያጨናነቁኝ ነዉ አንተግን ከልብ አስደሳሔኝ አላሂ የዉነት ያርገዉ እሻ አላሂ በዉስጥ ደዉዬ ሰፈረን እነግረሀለዉ ሀብቢ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      0965077569 በውስጥ አናግሪኝ እህት

    • @cggh6051
      @cggh6051 Před rokem

      @@Fuade እሺ የነዋ ጀዛክ አላሂ ኸይረን ❤️❤️🥰🥰😍😍🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i Před rokem

    10000ፕላን ለማስቆፈር 3000 8ባጆ ድንጋ 16000 አሸዋ 6ባጆ 1ዱ 7000 42000 ገረገቲ 6ባጆ 9000 ሲሚንቶ 200ኩንታል አንዱ በ1500* 300000ሽ 25000 እንጨት 3000 ፍሬ ብሎኬት ያስፈልጋል 1- 35 ብር ሂሳብ 94000 ሌለኛ ብሎኬት 7500 65 ፍሬ 600 40000 10 30 30 12 32000
    30000 6200 55000ኮርኒስ ጃክ 30000 70000 15000 20000 27000 ኡፍ ዱኒያ አይደለች ይህን ያክል አዕምሮየን የማዞረዉ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Před rokem +4

    ፉአድ የ 150 ካሬ ቦታ ስንት ቆርቆሮ ይስራል

    • @Fuade
      @Fuade  Před rokem

      80 ይሰራል

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Před rokem

      140 ካሬ ላይ 91 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ

    • @zehara5680
      @zehara5680 Před rokem

      @@zuzutube6444 ላጥ ቦታ ተረፈሽ ወይስ በጣም ትንሽ ናት 150 ካሬ ምንም ግቢ የሚኖራት አትመስልም

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Před rokem +1

      @@zehara5680 አንድ መኪና ማቆሚያ አለው

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem

    ጥቅልለህ ሂሳቡን ባሳወከን

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem +2

    ለሲሚንቶ 3 መቶሺ ሆ እኔስ የጭቃ ቤቴን ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላ እሱም ገና ቀለም ቅብርጥሴ ይቀረዋል ብቻ ያደክማል 🙄