Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ለኟ ለመዳን ቅመሞች የሚሆን ለንጨት ቤት አሪፍ ቆርቆሮ የቱ ነው
ወላሂ ወላሂ ስጠብቅህ ነበር አመሰግናለሁ😊 በጣም በጣም
እናመሰግናለን ለሰጠህን መረጃ ።
ተባረክልኝ አጥር ላሳጥር እያሰብኩ ነበር አመሰግናለው
እናመስግናለን ስለ መረጃህ❤❤
አናመስግናለን ወንድሜ በርታ❤
እምፈልገውመረጃነበርአመሰግናለሁወንድሜ😘😘😘
እና መሠግናለን ወድሜ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Anamsegnlen,lebitseriybkan,medeheniale,agrachenn,Selam,yrgln
እናመሠግናለን
በርታወንድሜ
Thank You So Much❤❤
ወንድም ከቻልክ የሚሰማር ዋጋና የላሚራ ለበር የሚሆን አቅርብልን
እኔ የምልህ ወንድም በር 3በርና 3መስኮተት ስንት ይስራል ባሁኑ ወቅት
እናመሰግናለን
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁጎበዝ
Thanks
70 ቆርቆር የእንጨት ቤት አሁን ብለው ዋጋ ለመስራት ስንት ይወስዳል እስከ ድዛይኑ ማስገረፌያ ጅብሰኑ ስራልኝ ክፍለ ሀገር ላይ
70ቅጠል ፈረስ ቆርቆሮ።ስልክህን
እስከ ጅብሰሙ 1ሚለየን ብር ይወስዳል
ሰፈልግ ነው ያመጣህ ጎበዞ
እነመሠግነልንወደማችን
የማይርባ ቆርቆር ምን ያርጋል ክብዛቱ ጥራት ያለው ይሻላል
እናመሠግናለንሀገራችንንሠላምያምጣልን😢😢
thanks
ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አህለን ወድም
ብሩን አልነገርከንም ስቀጥል ለአጥር ሶስተኛ ደረጃውንስ ብንስራ ምን ይሄናል
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ሽኩረን ጥያቄን ስለመለስክልኝ
አመሠግናለሁ ወንድሜ አዶስነኝ ቤተሠብሆነናል
ያእጥር ሁለት ካሬ ስንት ይጭርሳል ውድም
አሪፍነዉ ወንድም በዚሁቀጥል😢😢
አሪፍ ቆርቆሮ ለንጨት ቤት የትኛው ነው ወድም
አሠለሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ፣እደትነህወድም፣
ወድሜ በረታ
እስኪ ምክር ለግሱኝ ቤት አለኝ እና ማለት ገዝቼው ነው ሺንት ቤቱ ዝቅ ያለ ነው ማለቴ እንዳረባቹ አድርጊ ለማሰራት ፈልጌ ነበረ ሽንት ቤቱ ሊሻ ነው እና ማሰራት ይቻላል እንዴ ውሃ የለውም እና ምከሩኝ እስኪ ወገኖቼ
ለማሣጠርፈልጌነበር በጣምከባድነው 250ካሬነበረኝ።ሥልችትይላል ማለቂያየለውም።ያዱኒያቤት እድሜየንበላው ያረቢቢቢ
32 ጌጅ ለእንጨት ቤት አይሆንም ወይ
❤❤❤
35ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጃል
የሙሰማሪ ዋጋ ይየገረን
ስልክህን ላክልኝ ከቻልክ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ😂
እነመሰግነሌን,የቆሮቆሮ,ዎገ,ሲጠየቅ,ምነገሪኘ,ሰመይነ,ምድረነዉ,❤❤❤❤
👍👍👍👍👍
ቆይ ኮርኒስ እንሰራለን ብለህ ለምንድን ነውየማመልሰው ገራዶ ሂደህ ትሰራለህ ወይ መልስልኝ በዚሁ😢😢😢😢😢
መቅሌ ላይ ሴንት ይሆናላ
❤❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም 5 ክፍል 2 ሽንት ቤት የሌክትሪክ ገመድ ለመዘርጋት ከነ ባለሙያው ስንት ብር ያስፈልጋል እስኪ መልስልኝ
አርባ ሰባት ሺ ያስፈልግሻል
ጥሩ ነው የጨረቃ ቤት መስራት ባይከለከል ኖሮ
አችምእደኔ እየጠበቅሽነውበተስፍ እስካሁንእሰራነበር ታገደ
ምን አይነት ነው ውድ የጨረቃ ቤት
❤❤❤🎉🎉🎉
👍👍👍👍
ቁጥር ሰጠን እሰኩ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔላጥርነዉየምፈልገዉ
ወንድም በአላህ ኮሜንት ካየህ እንዳታልፈኝ ብሎኬት ቤት ሳይገረፍ ሳይለሰን ጀብሰም ማሰራት ይቻላል ወይ ከተቻለስ ጉዳት ይኖረዋል ወይ
ይቻላል
አሪፍ ነው እንደውም
ለኔምጥያቄዬነበር
አንደኘዉ,ዬተኘዉነዉ,በልጥለ,ዎይሲ,ዬተኘዉ,❤❤❤,ጄዘከለከይረን,ሀገረ,ቤት,ሲጠቀቸዉ,ሺ,ገብቶወል,አልኘ❤❤
እናመሰግናለን 30ቆርቆሩ ለምስራት አስቢ ነበረ ሰላም ለሀገራችን 😢
ወጭው ሲላ ያው ነው ቢያንስ 60 ቆርቆሮ ስሪ መጦርያ ጭምር ስለሆነ
ሰርቢስ ነው ወይስ ለመኖሪያ ከሆነ 70 አዲሪጊው ስረ ሰፋ ይልልሻል
በትክክል እኔም 67 አይበቃም ወይም 70🙏😂እሰራለሁ በጌታ ፊቃድ ኮሆኔ
@@user-ng7yd7ow8p እኔ ኢሻ አላህ 100 አስቢያለሁ
ዉይ ከለፋሽ አይቀር ትንሽ ጨምርበት እህቴ
እስኪከአስራሁለትአመት በፊትየተሰራ ይጨርቃቤትነበርና ቅጣሬ ለማስግባት ጎርቤቶች ክለህሎኝ በነስላይገመድ ስለሚልፈ ብቻ መፍትሄክለው እረድኝበናታችሁ ልፍቴእፍፍፍፍ
እስኪ ደሴ ላይ በ100ቅጠል ብሎኬት ቤት ስንት ይፈጃል በ2016 ?
የኔም ጥያቄ ነው
የመግዛትሀሣብነበረኚ ሠላምጠፋእንጂ😢😢😢
በቃ እንደኛ ሁለተኛ ማለት ቀረ ወይ ጉድ
እስቲ ስለካርኮ ስራልን አሁን ላይ እደት እደሆነ
አጣርቸ አሳውቃለሁ
@@5gtube ጀዛከላህ ኸይር ባባየ
ሠላም ለዚቤት 75 ቆርቆሮ ፣እንጨት ፣በርና መስኮት ከነውሀልክ ስንት ብር ይፈጃል???? ስራልኝ
የሚስማር የባለሙያ ሁሉንም አጠቃሎ ቤቱን ለማቆም ብቻ ስንት ብር ይበቃል
ከተመለሰልሽ ንገሪኝ
75,ቆርቆሮ እኔ እየሠራሁነወበሩ 25ትሺ ፍጀብኝውሀልኩ46ትሺ ብርበላይ ፍጄብኝግርፍ ገና ልጄምርነወአገር ወሎ
@@ellainesabrosi675ቆርቆሮ 25 ሺ ፈጀብኝ ነው ያልሹ የት ነው የገዛሹ ማለቴ ቆርቆሮ ለመግዛት ፈልጌ ነው ካየሹ መልሺልኝ❤
@@ellainesabrosi6በር 25 እ አረ አይገኝም
ለጭት ቤት በቀይ መሆን ይችላልደ
ይችላል
የአጥር ቆርቆሮ ንገረን እስኪ❤❤
ለእኔም
@@SamiraMarbawa ጨርሰሽ ስሚዉ ዉዴ ተናግሯል እኔ ሳልሰማ comment ፅፊ ነዉ
ተናገረኮ
ከይቅርታ ጋ አሁን ያለዉ የቆርቆሮ ዋጋ 35 ጌጅ ቡሻን ስንት ነዉ
?
20በ20ማለትስንትካሬነውእምታቁመልሱልኝ💞💞
20×20=400
400 መቶ
1ሺ ገባ ብለው ሊያሳብዱኝ ነበር በረካ ሁን ወላሂ
እኔ ለራሱ ተስፋየ ተሟጦ ነበር😢
አልጨመርም እኔም አምና 7 00 መተቶ የገዛት
ከከከከ አብሽር መጀመሪያ ማጣራት አለብሽ እህት
@@user-qd3wh2kj6z አወ ቤት የሰሩትጋ አለማውራት ነው ያለ በለዚህያ ያካብዱና የኛን አላማ ያጨናጉፊብናል ወደፊት ብቻ
Enamsgnlni
ኢስኪወድሜ. 100መቶ ካሬ ስት ክላህ ይሆናል ከነማርቤትና ሽትቤት በአላህ ንገረኝ👍👍👍👍👍👍👈
100 ካሬ ትንሽ ነውኮ
50ቆርቆሮ ይሰራል በይ አስባለሁ እርግጠኛ አይደለሁም
ዛሬ ቆሮቆሮ ሥት ነው
ለ250ካሬ ሥትቆርቆሮ ሥትባኮሚሥማርይፈጃልወድሜ
9
95
@@user-vp5bm1ow6x ለአጥርነዉ ተሠርቶአል
@@user-vp5bm1ow6x ቆርቆሮለአጥርወየሁ
70 ቆርቆሮ ለመስራት 600 000ብር ይበቃኛልወይ
በጣም ነው እሚብቃሽ አሰክምዝጋዉ እህት እኔ አሰረቻለሁ ወሃ ልክ እና መዝጋ ሁሉንም ልጭቃም ይብቃሽ የሁናል
@@AbcAbc-kn1ekእሽ ሁሉንም እኮነው እስተግርፍ
@@AbcAbc-kn1ek በውስጥነይ
@@user-xx4mg3if2u ውዷ እስኪ እኔንም ሹክበይኝስለወጪው ቤት ሠርቶ ለማጠናቀቅ

75,ቆርቆሮ እኔ እየሠራሁነወ
በሩ 25ትሺ ፍጀብኝ
ውሀልኩ
46ትሺ ብርበላይ ፍጄብኝ
ግርፍ ገና ልጄምርነወ
አገር ወሎ