Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አሪፍነው እናተ ትሻላላችሁ ከአሁን ዘመን ባል እና እናትናባት ለኔም 2017ትሠሩልኛላችሁ
እሺ,እናመሠግናለን😍😍😍
ተባረኩ ብሮዬ እኔ በጣም ነዉ የወደድኩት የአሰራራችሁ ጥራት አደኛ ናችሁ ጥሩ ነገር ሰርታችሁ ቢከፈልም አይቆጭም ዘመናችሁ ይባረክ በዚሁ ቀጥሉ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን❤❤
እናመሰግናለን. ወንድማችን
እናመሰግናለን
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ነዉ የሚምረዉ ጎንደር ትሰራለህ❤❤❤
ምርጥ ነው እንሻ አላህ ❤❤❤
መሻሏ በጣም ነው የሚያምረው
አሽ እነማሰግነሌ ምርጥ እንፎርሜሽን ነው
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ምርጥ ነው
LOVE IT... MUCH GRACE BROTHER
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
ኢንሻአላህ ያምራል
ማሻአላህ ያምራል
ይገርማል እኔ ስልሳ ቆርቆሮ ትላልቅ ሁለት ክላስ ትልቅ ሳሎን ነዉ የሰሩልኝ ግን እኔ በሰራሁበት ስአት ቆርቆሮ ሁለት መቶ ስልሳ ነበር ስሚንቶ ሶስት መቶ ብር ነበር የበረንዳ ብረት ስምንት ሺብር ነዉ ያሰራሁት ዉሃ ልክ የተሰራዉ ሰምንት ሺብር ያስመረኩት ስምንት ሺ ብር ነበር በሆነ ጊዜ አቁሜዉ ቆይ ይቀንሳል እያሉ ስሚንቶ ሁለት ሺ ገባ በጦርነቱ ተቋርጦ ነበር አስገረፍኩ አርባ ኩንታል ስምንቶ በሁለት ሺ ብር ገዝቸ ሊሾም ግርፍም ጨረስኩ ግን ገና ጅብሰን ይቀራል ጦርነቱ አስፈራ ራያ ነኝ ግን ሳላስበዉ ጨረስኩኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድግጎ እምኖርበት ያድርገን ❤🎉
ጠቅላላ በናትሽ ስት ፈጀብሽ እኔም ራያ አለማጣ ነኝ ልሰራ ነው ጠቅላላው ንገሪኝ ዉዴ
@@user-cq7mj6zk8m እረ እህት አለም እኔ 7 አመት ሆነዉ ቤቱ ከቆመ ግርፍ ሊሾ በር የፈጀብኝ 230 ሺብር ነዉ ሌላዉ የቆዬ ነዉ
ኢሻአላህ❤
250ካሬ ቦታ ላይ 110ቆርቆሮ ነው የተሰራበት ስት ይፈጃል ማለት ነው ወደ 600ሺ አውጥችበታለሁ 😢አሁን ግን እየ ደከመኝ ነው ሲሰለች 😢4የተማሪ ዶርሞች እና አድ ትልቅ ቤት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ በናታችሁ ሰልችቶኛል 😢
እኔም እዳችነኝ ማሳመር ያለብሽ ትልቁን ቤት ነው ደርሙን በጭቃ አስመርገሽ አስለሽኝ ካልሆነ አይዘለቅም እህት
አብሸሬ
ትልቆንአሰትካክሊትንሹንአደይአሰገርፈሸትይወቀለምብቻቀቢወ
ባቅምሽ አትሰሪምደ እህቴ ይሄንን ሁሉ
በቪዶዎዉ ሂሳብ 50ቆርቆሮ 600መቶሺ/750መቶሺ ከወሰዴ ያንቺ ደግሞ 110ቆርቆሮ በቀላሉ ክላሶቹ እደነገሩ ተሰርተዉ ዋናቤትሽን አሰማምረሽ ቢያስ ከዚህ በኋላ 5መቶሺ እስከ 7መቶሺ ሊወስድብሽ ይችላል ግን በርካሹ ግዜ ከሆነ የጀመርሽዉና ብዙዉ ስራ የተጠናቀቀ ከሆነ ብዙም ላይወስድብሽ ይችላል
በጣም ደስ ይላል እና ስንት ነው የሚፈጀው❤❤❤
ምርጥ ኑው ❤❤❤
Wao hasbi xuru🤔❤❤❤❤❤
አላህ ያግዝሾ በሉኚ ክሥኪ እህ
ወአለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁ እናመሠግንአለንሠለመርጃህ
ማሻአሏህ
በረካሁን አላህ ይጭምርልህ
መሻአላህ በጣም ሃሪፍ ነው የሰማኒያ ቆርቆሮ ስራልኝ ከቻልክ
ኡስሚዬ ወድማችን በርታ የመኮይን መረጃ እንፈልገዋለን ሁልዬም ስራልን እናመሰግናለን
Baxam das ilal unat gin yet yet bota naw yemit saru ❤❤❤❤❤
ዋው❤❤❤🎉🎉
hi biro so very good❤❤❤❤❤
جزاك الل خيرا
❤❤❤❤❤❤❤ yet heger newu
Yamiral❤
Wowowo ❤
ዊሊኩምሰላም🎉ማሻአላህ ሀሪፍነዉ🎉❤
Arifa newu beza biiri yaliqal
ማሻአላህ
Selem❤❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ 👍
Eneyhagrselamenafekogale❤
ማሻአላ ማሻአላ ዬትነዉ
Arif now but ispeak oromic same time oke?
ሰላም ነው ሰላምነውወድሜ
ሀገራችንሰላምይሁንሊላወቀላልንወ
امشالله
750 ሽ ማለት እሰከ በሩ ሁሉም ነገር ነው ጥቅቅ ተደረጎ የተሰራ የሚያሰረዳኝ ካለ
ወላሃ።ደስይላ።እኔም።እፈልጋለሁ
Woowww yamral
ወላሂ ማሻ አላህ ነዉ እኔም እጀምራለሁ በፈራዉ አልሆነም ኢንሻ አላህ ቦታ ከገዛሁ አመቴ ❤❤ ገደፈ የሚያርገኝ ባገኘሁ 😂 በሀሣብ
እንገዳደፍ ቅመም❤
Betam❤❤❤❤❤❤
Waooooo. Seleke. Kuxru. Leke
ስትነዉ ታዳ የሚፈጀዉ
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የ75 ስራልን
እሻአላህ እንስራ ለን እዴአቅማችን
ቁጥርክ አስቀምጥልን❤
እማንኛውም ሀገር ትሰራላችሁ ወይ
መሺአላህ
🎉❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉
ወአሊኩምሰላም እስቲ
Silkachun askemitau🙏
የት አካባቢ ነው ነው ያለህዉ ወንድም
የ90ቆሮቆሮ በሮች አሳየኝ ኘሊሰ ሰንት ይጨርሳል ቆንጆ በር የሚባለዉ የትኛዉ ነዉ ብሮ
እኔ ሁለት መቶ ካረ ነው በጭቃ ሆኖግረፍ ሙሉውን ቦተ ለመሥራት ስንት ይፈጃል ወንድሜ
የመቶ ቆርቆሮ ሥንት ይፈጅብኛል
200 ካሬ ባታ ላይ ስልሳ ሁለት ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት ፈልጌ ነበር እና ስንት ብር ያስፈልገኛል አሁን ባለው ሁኔታ
hi
መሬት እስከሰንት ይገኛል
8:22
ከብሎኬትና ከእንጨት ቤት የትኛው ነው የሚጠነክረው ማለቴ ዋጋው እኩል ሁኗል
መቶ ቆርቆሮ ሥትይፈጃል የጭቃቤት ዘመናውይ ኡሥሚ
80ቆርቆር ቤት ሜሥማር እና ከፈፍ ሥት ይፈጀል ሜሥባራሥ ሥንት ሥንት ባኮ ነዉ የሜያሥፈልገዉ ማለት የቆርቆር ሥንት ካርቶን የግርግዲ ሥንት እደሁ ንገረኘ ወንድሜ
እኔ ወድሜ ኮንቦልቻ ላይ 80ቆርቆሮ መሥራት አሥቤለሁ እንድትተባበሩኝ🎉🎉❤
❤❤❤
የትንወያለወ
Ws wr wb
ሥይመረግ አርማታ ማረግ ይቻል የለ እዴ
ሺክራን
አረባ ቆርቆሮ ቤት አሳየኝ ዉዱ ወንድሜ👌👌👌👌👍👍👍👍
መቶቆርቆሮለመሥራትሥትያሥፍልጋል
መቶአሥራሁለትካሬሥንትቆረቆሮያሠራል
miriti new wandeme
Le 170 qorqorosa sint Birr yasfelega Lene?
እስኪ ወድሜ የ50 ቆርቆሮ ብሎኬት ስንት ይፈጃል
የብቱ ድዛይን ምን ይ ባላል
imo laki❤❤❤❤❤❤
እ ቡሩ ትንሽነው ግን ቤቶምርጥነው ማሽአላህ
ኮርኒሱን ለማስራት ስንት ይፍቻል ቁጥር ብታስቀምጥ
በፕሎኪት 50 ብትሰራልን ወንድማች እባክ ተባረክልን
Genko endakababewna ende aseraru yelyan mndenew constatnt yhon bjet mtawotan enda ehako bykenu bya gezawna byakababew yelyayan wotko adelm ech ayyutub
❤❤❤❤❤
ስት ሰሪቢስ አለው
❤
kifla gar tisaralachu wandime yemir betachu baxam new maymrew
የት ስፍር ነው
❤❤❤❤
የት ነው እኔ እፈልጋለሁ የት ነው
🙏🙏🙏🙏
እኔ120መስራት አስቤነበረ. ግን ቦታ250አለኝ. ስንት ይፈጃል እ. መልስልኝ
Kechetna kedingay wuchi 50 korkoro sint yifegal
አሪፍነው እናተ ትሻላላችሁ ከአሁን ዘመን ባል እና እናትናባት ለኔም 2017ትሠሩልኛላችሁ
እሺ,እናመሠግናለን😍😍😍
ተባረኩ ብሮዬ እኔ በጣም ነዉ የወደድኩት የአሰራራችሁ ጥራት አደኛ ናችሁ ጥሩ ነገር ሰርታችሁ ቢከፈልም አይቆጭም ዘመናችሁ ይባረክ በዚሁ ቀጥሉ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን❤❤
እናመሰግናለን. ወንድማችን
እናመሰግናለን
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ነዉ የሚምረዉ ጎንደር ትሰራለህ❤❤❤
ምርጥ ነው እንሻ አላህ ❤❤❤
መሻሏ በጣም ነው የሚያምረው
አሽ እነማሰግነሌ ምርጥ እንፎርሜሽን ነው
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
በጣም ምርጥ ነው
LOVE IT... MUCH GRACE BROTHER
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
ኢንሻአላህ ያምራል
ማሻአላህ ያምራል
ይገርማል እኔ ስልሳ ቆርቆሮ ትላልቅ ሁለት ክላስ ትልቅ ሳሎን ነዉ የሰሩልኝ ግን እኔ በሰራሁበት ስአት ቆርቆሮ ሁለት መቶ ስልሳ ነበር ስሚንቶ ሶስት መቶ ብር ነበር የበረንዳ ብረት ስምንት ሺብር ነዉ ያሰራሁት ዉሃ ልክ የተሰራዉ ሰምንት ሺብር ያስመረኩት ስምንት ሺ ብር ነበር በሆነ ጊዜ አቁሜዉ ቆይ ይቀንሳል እያሉ ስሚንቶ ሁለት ሺ ገባ በጦርነቱ ተቋርጦ ነበር አስገረፍኩ አርባ ኩንታል ስምንቶ በሁለት ሺ ብር ገዝቸ ሊሾም ግርፍም ጨረስኩ ግን ገና ጅብሰን ይቀራል ጦርነቱ አስፈራ ራያ ነኝ ግን ሳላስበዉ ጨረስኩኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድግጎ እምኖርበት ያድርገን ❤🎉
ጠቅላላ በናትሽ ስት ፈጀብሽ እኔም ራያ አለማጣ ነኝ ልሰራ ነው ጠቅላላው ንገሪኝ ዉዴ
@@user-cq7mj6zk8m እረ እህት አለም እኔ 7 አመት ሆነዉ ቤቱ ከቆመ ግርፍ ሊሾ በር የፈጀብኝ 230 ሺብር ነዉ ሌላዉ የቆዬ ነዉ
ኢሻአላህ❤
250ካሬ ቦታ ላይ 110ቆርቆሮ ነው የተሰራበት ስት ይፈጃል ማለት ነው ወደ 600ሺ አውጥችበታለሁ 😢አሁን ግን እየ ደከመኝ ነው ሲሰለች 😢4የተማሪ ዶርሞች እና አድ ትልቅ ቤት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ በናታችሁ ሰልችቶኛል 😢
እኔም እዳችነኝ ማሳመር ያለብሽ ትልቁን ቤት ነው ደርሙን በጭቃ አስመርገሽ አስለሽኝ ካልሆነ አይዘለቅም እህት
አብሸሬ
ትልቆንአሰትካክሊ
ትንሹንአደይአሰገርፈሸትይወ
ቀለምብቻቀቢወ
ባቅምሽ አትሰሪምደ እህቴ ይሄንን ሁሉ
በቪዶዎዉ ሂሳብ 50ቆርቆሮ 600መቶሺ/750መቶሺ ከወሰዴ ያንቺ ደግሞ 110ቆርቆሮ በቀላሉ ክላሶቹ እደነገሩ ተሰርተዉ ዋናቤትሽን አሰማምረሽ ቢያስ ከዚህ በኋላ 5መቶሺ እስከ 7መቶሺ ሊወስድብሽ ይችላል ግን በርካሹ ግዜ ከሆነ የጀመርሽዉና ብዙዉ ስራ የተጠናቀቀ ከሆነ ብዙም ላይወስድብሽ ይችላል
በጣም ደስ ይላል እና ስንት ነው የሚፈጀው❤❤❤
ምርጥ ኑው ❤❤❤
Wao hasbi xuru🤔❤❤❤❤❤
አላህ ያግዝሾ በሉኚ ክሥኪ እህ
ወአለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁ እናመሠግንአለንሠለመርጃህ
ማሻአሏህ
በረካሁን አላህ ይጭምርልህ
መሻአላህ በጣም ሃሪፍ ነው የሰማኒያ ቆርቆሮ ስራልኝ ከቻልክ
ኡስሚዬ ወድማችን በርታ የመኮይን መረጃ እንፈልገዋለን ሁልዬም ስራልን እናመሰግናለን
Baxam das ilal unat gin yet yet bota naw yemit saru ❤❤❤❤❤
ዋው❤❤❤🎉🎉
hi biro so very good❤❤❤❤❤
جزاك الل خيرا
❤❤❤❤❤❤❤ yet heger newu
Yamiral❤
Wowowo ❤
ዊሊኩምሰላም🎉ማሻአላህ ሀሪፍነዉ🎉❤
Arifa newu beza biiri yaliqal
ማሻአላህ
Selem❤❤❤❤
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ 👍
Eneyhagrselamenafekogale❤
ማሻአላ ማሻአላ ዬትነዉ
Arif now but ispeak oromic same time oke?
ሰላም ነው ሰላምነውወድሜ
ሀገራችንሰላምይሁንሊላወቀላልንወ
امشالله
750 ሽ ማለት እሰከ በሩ ሁሉም ነገር ነው ጥቅቅ ተደረጎ የተሰራ የሚያሰረዳኝ ካለ
ወላሃ።ደስይላ።እኔም።እፈልጋለሁ
Woowww yamral
ወላሂ ማሻ አላህ ነዉ እኔም እጀምራለሁ በፈራዉ አልሆነም ኢንሻ አላህ ቦታ ከገዛሁ አመቴ ❤❤
ገደፈ የሚያርገኝ ባገኘሁ 😂 በሀሣብ