የአልሙኒየም በሮችና መስታውት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Aluminum & Glass Price in Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2024
  • 00:00 Intro
    00:38 ስራ ለለውጥ አልሙኒየም 0911584995 / 0911595222
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የአልሙኒየም በሮችና መስታውት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Aluminum & Glass Price in Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • Zábava

Komentáře • 10

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k Před 11 měsíci +4

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    የዮሐንስ 3/16 ኢየሱስ ይመጣል ሁሉ ሐላፊ ነዉ ጌታ ኢየሱስ እመኑ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Před 7 měsíci +1

    ዋጋ መጠየቅሽ ጥሩ ነው በርቺ

  • @abdichala8960
    @abdichala8960 Před 11 měsíci

    Thank you saron

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Před 11 měsíci

    Soron betam konjo wesagn program new yemtakerbew 10q 🙏 ♥️. Degemo betam konjo neshe tamryaleshe I hope 1 day we need u day life documents what u do in u day .

  • @emuti6262
    @emuti6262 Před 11 měsíci

    የ ካሬ ልዩነት ቤ ከለር አለው ጥቁር መስታወት ychemral

  • @zemensolomon8511
    @zemensolomon8511 Před 10 měsíci

    Tigetimalachihu amitachihu

  • @mercuryebrahim1070
    @mercuryebrahim1070 Před 9 měsíci

    Lebochi nachew wagachew

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Před 11 měsíci +2

    የባኞቤቱ መስኮት ወንፊት የሚመስል ይኖረዋል መስታወቱ ን ስንከፍት ሌላ ነብሳት እንዳይገቡ ወደውስጥ ወንፊቱ ይከላከላል

    • @user-no7xu8fc2e
      @user-no7xu8fc2e Před 11 měsíci +2

      ፍሬች ዶርን እስከ መስታወቱ ነው 46 ሽይ ያለ

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 Před 11 měsíci

      @@user-no7xu8fc2e አዎ ውዴ እሱ ገብቶኛል የባኞ መስኮቱን ነው ያልኩት