የምንጣፍ ዋጋ በአዲስ አበባ | Carpet price in Addis Ababa Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2024
  • የምንጣፍ ዋጋ በአዲስአበባ | Carpet price in Addis Ababa Ethiopia ‎@Ayneta-media
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ውድ ተመልካቾቻችን በዛሬው ቪዲዮ/ፕሮግራም ምንጣፍ በስንት እንደ ሚገኝ አይነቱ ጥራቱ ምን እንደ ሚመስል እናስቃኛቿለን። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በኮመንት መስጫ ሳጥን ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ።
    #ethiopia #addisababa #ayneta

Komentáře • 15

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media  Před 4 měsíci +2

    የሚፈልጉትን ምንጣፋ ለመግዛት ወይም ለማዘዝ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ
    09 29 22 22 22
    09 73 73 73 15

    • @hasna892
      @hasna892 Před měsícem

      አ አ ቦሌ አራብሳ ታደርሳላችሁ

  • @dinsefaarebo
    @dinsefaarebo Před 3 měsíci

    ይሄ ልጅ የሚያደርሠን መረጃ በጣም ጥሩነው የመዳም ቅመሞች በላይክ እና በሼር ሠፖርት እናድርገው ላይክ እናድርግ

  • @janacell6165
    @janacell6165 Před měsícem

    ውድ፡ነው፡ሞኬቱ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን በርታ ምርጥ ምንጣፍ ነው ሁለት 2በ_3ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም ይቅርታ ብታስረዳኝ

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  Před 4 měsíci

      የጎን ስፈት 2 እና ቁመት ደግሞ 3 ማለት ነው

  • @user-fl9ll2rz5o
    @user-fl9ll2rz5o Před 2 měsíci

    በርታ አላሃ የግዝህ ወገው ከወጠኝ እደውልልሃለው

  • @HuzeyifaJemal-mm7ph
    @HuzeyifaJemal-mm7ph Před 22 dny

    😅😅😅

  • @seadiyoutube1154
    @seadiyoutube1154 Před 2 měsíci

    የት ሰፈር ነዉ ?

  • @FETA249
    @FETA249 Před 3 měsíci

    ዋጋውን የሚጠራው ግን በሜትር ነው ወይስ ጠቅላላ

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  Před 3 měsíci

      ለምሳሌ 2×3 6500 ብር ካለ ያ የምንጣፋ ዋጋ ነው ማለት ነው። በሜትርም የሚሸጥ ከፈለግሽ አለቸው ለበለጠ ፒን በተደረገው ስልክ መደወል ትችያለሽ