አምስት ክፍል ፕላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2024
  • አምስት ክፍል ፕላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ#ቻክ#ጅፕሰም#ኮርኒስ
  • Zábava

Komentáře • 160

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před měsícem +17

    ማሰራት የምትፈልጉ 0913996836 ወይም 0913720988 በዚህ ያናግሩን

    • @atykatyk3480
      @atykatyk3480 Před měsícem

      ውሎ ገነቴ መስራት ትችላለህደ?

    • @atykatyk3480
      @atykatyk3480 Před měsícem +1

      የባለሙያው እኮ ከሌላው ነገር በለጠ

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před měsícem

      የሚሽጥ ቤት ነበረኝ ጎንደር ዙሪያ ህጋዊ

    • @Kidist392
      @Kidist392 Před měsícem

      ቤቴን ስጨርስ አናግርሃለሁ❤

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 Před měsícem +1

      ወደም ሀይቅ ትህዲላችሁ ቤትን ላስራ ነበረ

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 Před měsícem +4

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላ በጣምደሥይላል ወድማችን በርታ አላህይጠብቅህ እሥኪወድማችንን እናበርታታው የመዳምቅመሞች ሽርላይክእናድርግ አይዞን

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o Před měsícem

    እናመሠግናል ወድም አብደሏህ ምርጥ ያገራችን ልጅ 🎉 በርታ ጥሩ መረጃ ነው

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před měsícem +1

    በርታ ሀሪፉ መረጃ ነው 😮እናመሰግናለን

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před měsícem +1

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ማሻኣላ ተባረካላ አሪፍ መረጃ ነው

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 Před měsícem

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እኳን በሰላም መጣህ. ለመረጃህ. ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 Před měsícem

    አላህ ያቆይህ ወድሜ እናመሰግናለን በርታ

  • @taibanigato-pi1zf
    @taibanigato-pi1zf Před měsícem +1

    ጀዛከላኸይረን

  • @RaaAr-bf3jq
    @RaaAr-bf3jq Před měsícem +1

    እናመሠግናለን

  • @ZeinebSeid
    @ZeinebSeid Před měsícem

    Enamesegnalen wendime silkh yizewalehu balemuya tagenagbegnaleh enshallah kechalk yewust ber 4 Ber sint birr yifejibgnal

  • @user-jc5ru4pp6l
    @user-jc5ru4pp6l Před měsícem

    በጣምአመሠግናለሁ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn Před měsícem +1

    ማሻ አላህ

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Před měsícem

    ማሻ አሏህ❤❤❤

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Před měsícem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወድሜ ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Před měsícem +2

    ማሻአላህ

  • @IubabaToyba
    @IubabaToyba Před měsícem

    ማሻአላህ በርታ😊

  • @user-tx3qg2bb1l
    @user-tx3qg2bb1l Před měsícem

    ወድሜ በርታ ለኛም ጥሩ አማካሪ ነህ ስልክ ቁጥር አሰቀምጥልን

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m Před měsícem

    ኢንሻአላህቤቴንልጨርስማ

  • @user-ty2ge4sf1l
    @user-ty2ge4sf1l Před měsícem +1

    👍👍👍👍👍❤️

  • @user-lm6yi7yx1i
    @user-lm6yi7yx1i Před měsícem

    አላህ ይስጥልን የምፈልገው ጥያቄ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Před měsícem

    ገበዝ ነህ እየገቡኮቤትእዳንሰራአረጉን ❤

  • @MekaBogale
    @MekaBogale Před měsícem

    ቦረና መካነሰላም ትሰራለህደ??

  • @birtukan310
    @birtukan310 Před měsícem

    መኳይ ኩትራት የሚይዝ ፍልጉልኝ የብናት

  • @seedahmkl9579
    @seedahmkl9579 Před 19 dny

    ከብላስቲክእና ከጅብሰሙ የትኛው ነው እሚሻለው ለጭቃ ቤት

  • @user-ms2oj9ku9s
    @user-ms2oj9ku9s Před měsícem

    በጣምኮ ወድ ነዉ የባለሙያዉ የት አገር ነዉ ግን

  • @user-kd8du4ml1t
    @user-kd8du4ml1t Před měsícem +1

    ለ3ክላስ ስንት ይፈጃል ኮሪንስና ቀለም

  • @zinatzinat9770
    @zinatzinat9770 Před 8 dny

    ጂምስንእሚቀብትየጄቸውንአልተናገርክም

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Před měsícem +2

    ቆይ ይሄ ሰው ግን ኩራት ነው ወይስ ምንድነው መልስ እማይሰጠው 😏ጭራሽ እኮ ጥያቄ አይመልስም ላይክ እክዋን አያረግም የመዳም ቅመሞች ክብራችንን እናስጠብቅ እኛ ብቻነን እኮ ሰዉን ሰው ያስመሰልነው ስብስክራይብ እይርግን so በቃ ጥያቄ ስጠይቅ መልስ 😏ጭራሽ ኮመንት አያይም ብዙ ግዜ አየሁት ቪዲዮ እምሰራውም ግድ ሆኖብህ ነው መሰለኝ 🙄ስት ሥራ ትተን መስሎኝ ያትን ቪዲዮ ላይ እና ኮመንት እምናረገው

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Před měsícem

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን ወንድማቺን የቤት ጣጣዉ አያልቅም ታስበዉ ይደክመኛል እህ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před měsícem

    አህለን❤❤❤❤

  • @LubabaShifawTube
    @LubabaShifawTube Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ያምራል በርታ እኔም ልሠራ ነው እህቶቸ እስኪ አብሺር በሉኚ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed Před měsícem

      አላህ ያበርታሽ እህቴ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 Před měsícem

    ወንድሜ ባሁን ሰአት በርና ለመረጋ ስንት ይወስዳል

  • @Maryam-dj9vw
    @Maryam-dj9vw Před měsícem +1

    63 ቆርቆሮብላስቲክ ሰንት ይበቃዊል

  • @hawa7939
    @hawa7939 Před měsícem +5

    ድምፅህን ከፍ ብታዴርግ ማሻ አላህ ነው ወድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ትንሽ አሞኝ ስለነበር ነው ኢንሻ አሏህ አስተካክላለው

    • @hawa7939
      @hawa7939 Před měsícem

      አላህ አፊያ ያድርግህ ወድሜ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Před měsícem

      በቻልከው አቅም ኮሜታቸውን እይላቸው ወንድም ከተመቸህ መርሀባ ካልቻልክ አልችልም በል አታሥቀይማቸው አላህ ያፊክ​@@-ahadutube

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሽ አብደላ ጀዛከላ ከይር እስኪ ደሴ ሰው ካለህ ቦታ ጠይቅልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የት ሰፈር

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Před měsícem

    ማሻ አላህ ትንሽ ልስራ እና የእናቴን ቤት❤❤❤❤❤

  • @besteb3ste854
    @besteb3ste854 Před měsícem

    አራት ክፍል ስንት ይጨርሳል

  • @user-wq1qu2yc8t
    @user-wq1qu2yc8t Před měsícem

    እሻ አላህ እኔም እሱ ነው የቀርኝ❤ ማሻ አላህ

  • @user-ir2yo2hu3w
    @user-ir2yo2hu3w Před měsícem

    ባቲክቶ ልቃቅልን

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 Před měsícem +2

    ባለዚህ ኮሪስ የሚሰራውን ሰው. እድታገናኝኝ. በቅርብ ቤቴን አስተካክላለሁ

    • @user-nc7we1ci2b
      @user-nc7we1ci2b Před měsícem

      ቁጥር አስቀምጧል መጀመሪያ ላይ

  • @user-qm7yd9wq4y
    @user-qm7yd9wq4y Před měsícem

    የኔ ውስጡም እሩክሩክ ነው ለአዚም ልስን መሆን አለበት ጂብሰም ለማሠራት

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      አያስፈልግም በዚሁ መስራት ይቻላል

  • @abv4955
    @abv4955 Před měsícem +2

    አብደሏህ ወንድሜ መልስልኝ ቤቴ የጭቃነው ኮርኒስ የጂብሰም ከማሰራ እና ፕላስቲክ ከማሰራ ማንኛው ይሻላል ጂብሰሙ ይወድቃል ይላሉ እንደትነው

    • @OneDay-gw4yf
      @OneDay-gw4yf Před měsícem

      እኔ ጅብሰም አሰርቻለሁ ሀሪፍ ነው ብለውኝ

    • @user-lv6hu3cg9w
      @user-lv6hu3cg9w Před měsícem

      ፕላስቲክአሪፍነውከማሰብ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před měsícem

      ጅብሰም ውሀ ተነካው ይወርዳል ፕላስቲኩ ግን ምን አይል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ይወድቃል የሚባለው ነገር ዝም ብለው ነው

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před měsícem

      @@-ahadutube እረ ወንድም እኔ ባይኔ ስላየሁ ነው አረቦቹ ቤት ትንሽ ውሀ ነካው ከነመብራቱ ተሰባብሮ ወረደ

  • @Asasas-uh8uo
    @Asasas-uh8uo Před měsícem +2

    ይህቤት ተገርፏን ወይስ ሳይገረፍነው ቀለምየተ ቀባው መልስልኝ እኔም ቤቴንላስገርፍነውእና ንገረኝ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před měsícem

      ,ሳይገረፍ.እደትነወ.የሚቀባ.እህት.መጀመርያ.ግርፍነወጅ

    • @OneDay-gw4yf
      @OneDay-gw4yf Před měsícem

      ሳይገረፍ ኳርቲዝ ተሰርቶ ቀለም ይቀባል

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před měsícem

      @@OneDay-gw4yf ቆይ ውስጡ ይገረፋል እዴ?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ​@@user-xu7kp3iz9bአዎ

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před měsícem

      @@-ahadutube እሽ ብሮ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před měsícem +3

    በእንጨት ለተስራ ቤት የጁብስ ኮርኒስ ይስራል እዴ አይሆንም ብለውኝ ነው

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd Před měsícem

      ይሰራል

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před měsícem

      @@AminAmin-ov4yd እሽ ውዴ

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Před měsícem

      ​@@user-xu7kp3iz9bይሰራል ግን ለቤትሽ ጥሩ አደለም ፕላስቲኩን አሰሪ

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před měsícem

      እሽ እማ ግራ ገባኝ ይስራል አይስራም እያሉ

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t Před měsícem

      ግንማይሰራሽ ችግራያመጣን

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před měsícem

    ወድሜ በአላህ መልስልኝ የመብራት ገመድ ከዉጪ ባስገባስ ቺግር አለዉዴ ማብሪያና ማጥፊያ ገዝቸ አለሁ25 ፍሬ

    • @AbderehmanJipsem
      @AbderehmanJipsem Před měsícem

      ከውሥጥ እንሥታሌሺን ከሌለው ይቃጠላል

  • @user-jq4qs1cz2u
    @user-jq4qs1cz2u Před měsícem +1

    ወድሚ እሥኪመልሥልኝ። አምሥትክላሥኮሪክሥለማርግ። መቶሺ። ይበቃኛን። መልሥልም

  • @user-dq3hq8od1w
    @user-dq3hq8od1w Před měsícem

    5ክላሠ የብላሲቲክ ኮርኒሥ ለማሰራት ሥት ብር ይፍጃል በአልህ ንገርኝ

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 Před měsícem

    ከጭቃ ቤት አብሬ ለማሠራት ይቻላል ብለውኝ ድዛይኑ ወቶለታል ነገር ግን ስንት ብር ይወስዳል እስኪ እሚሠራ ሰው ካለ ❓የብሩን መጠን ንገርኝ ነው ኮመንት አታነብም ብዙ ግዜ ነው የምፅፈው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      0913996836 በዚህ በውስጥ አዋሩን

  • @user-he8ni4hg8e
    @user-he8ni4hg8e Před měsícem +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር 80ቆርቆሮ ጅብሰምና ፒላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስት ብር ይበቃኛል እስኪ ንገረኝ ውስጡ አልተለሰነም የኔ

    • @user-if5hg7cc7p
      @user-if5hg7cc7p Před měsícem

      የኔም 80ቆርቆሮ ነው ኮሪስ ጂብሰም ይቀረዋል

    • @user-he8ni4hg8e
      @user-he8ni4hg8e Před měsícem

      @@user-if5hg7cc7p የት አካባቢ ነው ያአች

    • @user-if5hg7cc7p
      @user-if5hg7cc7p Před měsícem

      ጢሳ ያችስ

  • @Asasas-uh8uo
    @Asasas-uh8uo Před měsícem +1

    ግን ምን አይነት ብላስቲኩ አይበላሽምአይላትም

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před měsícem +3

    ገና አላየሁምአይቸ ሳልጨርስ ልኮምት

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we Před měsícem

      ምን አቼኮለሺ ማን ይቀድምሻል

    • @semiraebrahiml987
      @semiraebrahiml987 Před měsícem +1

      @@HdbBseb-wx6we አንች

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před měsícem

      ክክክ​@@semiraebrahiml987

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem +2

      😅እኔ አይቸ ለሽ ነው ኮመት አልወድም ያች ደሞ ከፋ ሱሱ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Před měsícem

    ሀርቡ ሂዳችሁ የምስሩ ከሆነ ቁጥር አስቀምጥልኝ ወንድም

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Před měsícem

    ወይኔ ወይኔ ማርጀቴ ነው እማዳም ቤት ቤት ቤት እያልኩኝ መቸ ነው ግን ይህ ቤት እሚባል ነገር እሚልቀው እረ እኔስ ከሱ በፌት እኔአለኩኝ የወገን ያለህ እረ እንተጋግዝ እስቲ ቅመሞች

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Před měsícem +1

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም እደትነህ የኔ ቤት ብላስቲክ ኩርኒስነው ማይካ ነው ምድነው የሚባለዉ ያን ነው እና ወላሂ የጀብሱን የኩርኒስ የሊሹ ሆኑ ላምስትመቶ ሺብር አንድ አስር ሽብር ነው የጉደለዉ ወላሂ ለዝህ ብቻ ነው የሄ ሁሉብር ሳስበዉ እራሴን ነው ያመመን ወላሂ ከባድ ነው እደት አድርገዉ እደሆ የሚሰሩት ቤተስብ አላዉቅም ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před měsícem +1

      ይወስዳል ውዴ የሊሼ ብቻ እኔ 120ሺ ወስዴብኛል ለ 5 ክላስ እኛ የማናውቀው ብዙ ወጭ አለ

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l Před měsícem

      ​@@user-tt7cw5me8iየኔከናዉሀልኩብቻ ታሰር መቶቆርቆሮ 5መቶሽ የፈጀው ገናብዙ ይቀረዋል ያረቢ

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b Před měsícem

      ለስት ቆርቆሮ ነው እሂን የፈጀብሽ ካየሽው መልሽልኝፐሊስ

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l Před měsícem

      @@user-dy3sk8hv4b እኔነው

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e Před měsícem

    ምነው እኔ ቢቀርስ

  • @hawa7939
    @hawa7939 Před měsícem

    ለ70 ካሬ በልስኑ ላይ ጅብሰም ለመቀባት ስንት ይፈጃል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      እስከ ሁለት መቶ ይፈጃል

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před měsícem +2

    ባይሰራስ።በጭቃ መርጌ በቀለም ብቀባውስ

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před měsícem +2

      እኮበቂ ነዉ ለጭር ሂወት መከራ ማየት ።

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 Před měsícem

      @@user-zh3dv5oi1b እኔማኮ ግራ ግብት ይለኛል ።ሳይኖሩ በቀጠሮ መኖር በሰው ቤት መሰቃየት።ከንቱ ድካም

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +1

      ይበቃሻል ለዱኒ ኑሮ

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m Před měsícem +1

    እኔን ያዬ ይቀጣ የእንጨት ቤት ላይ የጅብሰም ኮርኒስ አታሰሩ ይፈርሳል ናድ እያለ ወደቀ😢 አብሶ ክረምት ወቅት ዝናብ ስለሚበዛ ውሀ ሲገባበት ይወድቃል ሰዎችም እቤት ውስጥ ካሉ ድንገት ሊወድቅባቼው ይችላል ከጥቅሙ ጉዳቱ መልኩን አትዩ የፕላስቱኩን አሰሩ ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እኔ ሁለተኛ ስራ ሆነብኝ አይ እድሌ

    • @abayteshome3857
      @abayteshome3857 Před měsícem

      አይዞሽ የእኔ አህት የኛ እድል ወጫችሁ የብዛ ያን

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před měsícem

      አወ ውሀ አይችልም እዚህ እራሱ ያረቦቹ ወድቃል ውሀ ነክቶት

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Před měsícem

      ወይይ ሚስኪን አወ አይችልም ጭቃ ቤት ግርግዳንጂ ኮርኒስ ጎጂ ነው እድሜ አይኖረውም ባለሙያዎቹ እራሱ ምን አለበት ቢናገሩ

    • @AbderehmanJipsem
      @AbderehmanJipsem Před měsícem

      ይህ ያሠራር ጉዳይነው እጂ ጂብሠም በጭራሺ አይወድቅም

    • @AbderehmanJipsem
      @AbderehmanJipsem Před měsícem

      ይወድቃልያለ በውሥጥ መሥመር ያናግሩን

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před měsícem

    የፕላስቲክ ኮርኒስ ለማሠራት ማገር ያስፈልጋል ማለት ነዉ???

  • @Asasas-uh8uo
    @Asasas-uh8uo Před měsícem +1

    እራያ መሄድ ይቻላን ወይስእሩቅነው

    • @user-dc2uy4qv7e
      @user-dc2uy4qv7e Před měsícem

      ራያ የት ነሽ ማርየ እኔም ራያ ነኝ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před měsícem

      ራያ ለማለት ነው እራያ ያለችው​@@user-dc2uy4qv7e

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n Před měsícem

      እኔ መካነ ሠላም ነኝ

    • @Asasas-uh8uo
      @Asasas-uh8uo Před měsícem

      @@user-dc2uy4qv7e እኔ ወርቄነኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ትንሽ ይርቃል

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před měsícem +1

    የኔም ተሰርቶ አለቀ ከ100ሺ በላይ የወሰደ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    ያስብኩት ተሳክቶ ኮርኒስና ቀለም ለማስራት እንዴት እንደጓጓሁ እፍፍፍ

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o Před měsícem

    የኬሻው ዋጋ ስንት ነው አሁን ላይ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ሜትር ሀያ ሁለት ብር

    • @user-vt3om7qe3o
      @user-vt3om7qe3o Před měsícem

      @@-ahadutube 4 ክላስ ቤት ኮርኒሱ እና ከነ ቀለሙ ስንት ይፈጅብኛል ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před měsícem

    የባለሙያ፣ውድ፣ነው፣ውይይይ

  • @jillemedia4726
    @jillemedia4726 Před měsícem

    አረ አብደላ በአላህ ቀላል አድርጋችሁ አታቅርቡ ሀራም ነው እኔ ገብቼበት በግድ ነው የወጣሁት
    ሞራሌ 34 ፕላስቲክ ኮርኒስ 104 ብዙ ኮተት አለው ለመግዛት ብቻ ከ150 ሺህ በላይ ይጠይቃል እኔ በናንተ ወሬ ነው የጀመርኩት በጣም ነው የከበደኝ 😢😢😥እስከ 200ሺህ ነው የጨረስኩት

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ቀለል አድርገነው ሳይሆን ስራ ከጀመራችሁ በኃላ አብሮ ሌላ ስራ ስለምታሰሩ ይመስለኛል ኮርኒስና ቻክ ጀምራችሁ ቤቱ ላይ ሌላ የሚስተካከል ነገር እያስተካከላችሁ ይሆናል

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p Před měsícem

    250ሺ አይበቃም

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Před měsícem +1

    120 ቆርቆሮ ስት ይፈጃል

  • @user-dq3hq8od1w
    @user-dq3hq8od1w Před měsícem

    ሰዉ ትመርጣለህ ካሜት ሥትመልሥ ወላሂ ሥት ግዜ ጠየኩህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ወላሂ እኔ ሰው አልመርጥም ጥያቄሽን ድጋሜ አሳውቂኝ በውስጥም ቢሆን

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n Před měsícem

    95 ስንት ይፈጃል

  • @bealemzemda181
    @bealemzemda181 Před měsícem

    ሸዋሮቢት ትሂዳለህ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před měsícem

    ተደብቀህ ነው እንዴ የምታወራው ድምፅህ ሙትት ያለ ነው 😂😂😂

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ክክክክክ ከምን የተደበኩ ይመስላል አሞኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před měsícem

      @@-ahadutube ይቅርታ ስላላወኩ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም አለም 🙏

  • @RaaAr-bf3jq
    @RaaAr-bf3jq Před měsícem

    እናመሠግናለን

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @LubabaDxb-zd1pe
    @LubabaDxb-zd1pe Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @RaaAr-bf3jq
    @RaaAr-bf3jq Před měsícem

    እናመሠግናለን