ለውስጥ ሊሾ ፣ለሽምብራግርፍና፣ሁለት በአንድ ለማስገረፍ ስንት ብር ይፈጃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2023
  • ለውስጥ ሊሾ ፣ለሽምብራግርፍና፣ሁለት በአንድ ለማስገረፍ ስንት ብር ይፈጃል
  • Zábava

Komentáře • 86

  • @user-vd8xv4iw8b
    @user-vd8xv4iw8b Před 10 měsíci +7

    አስመሪጌ በሪም አስገጥሜለሁ 90 ቅጠል ቆሪቆሮ ነው አን በቅሪብ አስገሪፋለሁ አሁን ባለው ሂሣብ ስንት ብር ያስፈልገኛል ወዲሜ ❤❤❤

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese Před 4 měsíci

      ምርግ ለስነው የተውልሽ ከዚያ በኋላ ግርፍ

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q Před 9 měsíci +4

    እኔ ምፈልገዉ 62 ቆርቆሮ ኤልሼፕ ዉጪዉን ብቻ ሽንብራ ግርፍ 2016 ሂሰብ ስራልኝ ወንድም በዚህ ሰሞን ለስጀምር ነዉ አደራ አትለፈኝ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Před 10 měsíci

    ሸኩረኝ የኔ ዉድም ጀዛኩምላከይር ሌሸ ለማድርግ ቀላል ነው

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n Před 10 měsíci

    እናመሠግነል።።።

  • @meskifkr6760
    @meskifkr6760 Před 4 měsíci

    Thanks 🙏🙏

  • @fatomaaaaa5788
    @fatomaaaaa5788 Před 5 měsíci

    ሽኩረን ወንድሜ

  • @ffaa7384
    @ffaa7384 Před 8 měsíci

    Mashaa alaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatbintseid8004
    @hayatbintseid8004 Před měsícem

    መሻዓላህ

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před 10 měsíci

    Enamsgenalin wendim

  • @ashenafizewude2399
    @ashenafizewude2399 Před 9 měsíci +1

    የምታቀርበው መረጃ ከግዜ ገርየሚሄድና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን። ጥያቄ አለኝ: ግርፍ ልስን የሚታወጣው ግምት በቆርቆሮ ብዛት ወይም በቤቱ ክፍል ብዛት ከሚሆን በ ካሬ ሜትር ብታቀርብ ለአሰሪዎች በጣም ጥሩ ነዉ የምል ግምት ስላለኝ በካሬ ብታቀርብ። አመሰግናለሁ።

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 Před 10 měsíci

    Lesho ke hone behuwla seramki lamasegbati senti birr yefejale please video seralegn le 4 kefel bati

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před 10 měsíci

    Wow

  • @erdd7495
    @erdd7495 Před 10 měsíci +3

    የውሥጥሊሾእና የውጪሁለትበአንድ ግርፍሥንትይፈጃል

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Před 10 měsíci

    ዋው ማሻአላህ

  • @fatmahmm6819
    @fatmahmm6819 Před 10 měsíci

    እናመሰግናልወድማችን

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 10 měsíci

    እኳንደህናመጣህ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 9 měsíci

    ወድሜ ላምሳአምስትቆርቆሮ ሊሾለማድረግ ሶስትክላስናት ስትብርያስፈልጋል

  • @erdd7495
    @erdd7495 Před 10 měsíci

    መሸአላ

  • @abametyub501
    @abametyub501 Před 16 dny

    ስልክህ አስቀምጥልን

  • @AkraamSs
    @AkraamSs Před 6 měsíci +1

    ይሄ ቤት የት አከባቢ ነዉ

  • @saadashifarow7304
    @saadashifarow7304 Před 9 měsíci

    ወዲም ለስልሳ ቆርቆሮ ለሶስት ክላስ ግርፍና ዚራ ለማሳሰር እና ሊሻ ስት ይፈጂብኛል ባሁኑ ሰአት ዉጫሌ በናትህ እዳታልፈኛ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před 10 měsíci

    አንደኛ ነኝ

  • @user-dx5ye5qr9l
    @user-dx5ye5qr9l Před 9 měsíci

    ሰላም ውንዴሜ እባክህን ጥያቄ መልሰለኝ. ሁሉት በእንድ ባይሆንሰ ሺቢራ ግርፍ ብቻ አይሁንም. አንድ ግዜ ብቻ ማለቴነው. የውስጥ ሊሾ ድግመ በሻከራው በትው ውደፊት ብር ሳገኝ ሲራምክ. ለማሰራት የያውን ልዩ ነት ነገራኝ ሊሾ አድርግ ብር ሳግኛ. ፕላስኪት ሰራሚክም ሆነ ኦርጀናሉን ሰራሚክ ለማሰራት ግዜ ብር የሚቁጠብልኝ የቱነው እባክህን ድግመኝ. አንድ መቶ ቁርቁሮ እይሰራሁ ነው ሰባት ክፍል ኩልን ሰንት ግራፊት ስንት በአሁኑሰአት እባክህን ሰራልኝ ከግርፍ እስከ ኩልን ከኩልን እስከ ሊሾ❤

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před 5 měsíci

    የኔ 70ነዉ ወሎ በዛሬዉገባየ ሥንት ይፈጃል

  • @user-oc3dw3qn4x
    @user-oc3dw3qn4x Před 20 dny

    የመቸነዉ

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q Před 9 měsíci

    ዉጪ ብቻ አንድ ግዜ በጭቃ ቻክ ታደርጎል ሹንብራ መሰራት ፈልጌ ነበር ቀለል የለ ወጪ

  • @RabiaRabia-hv4nt
    @RabiaRabia-hv4nt Před 9 měsíci

    የትነህ ወድሜ እኔም እፈልጋለሁ ቁጥርህን አሰቀምጥ

  • @seadamohammed5291
    @seadamohammed5291 Před 4 měsíci

    እኔ እፈልጋለሁ አሁን እስኪ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ

  • @ashenafizewude2399
    @ashenafizewude2399 Před 9 měsíci +1

    የዋጋ ግምትና የባሌሙያ ክፍያ ከቦታ ቦታ ልለያይ ስለሚችል ቪድሆ ስትሠራልን አከባቢውን ብትጠቁመን መክንያቱም አአ እና አከባቢው እንዲውም ክፍለሀገር ልለያይ ይችላል ብዬ ነው።

  • @user-ok1yl2di2i
    @user-ok1yl2di2i Před 9 měsíci

    2016 ነው ወይስ የቆየ ነው

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před 10 měsíci

    Gbsme senti ybkawen gddawein bcia

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 6 měsíci

    ስንት ቆርቆሮ ነው ይሄን ያህል የሚፈጀው የኔ መቶ ሀምሳ ነው ስንት ይፈጃል

  • @abametyub501
    @abametyub501 Před 16 dny

    የት አካባቢ ነህ እባክህ አናገርረኝ

  • @user-pu5ow2ql8d
    @user-pu5ow2ql8d Před 8 měsíci

    ሺምብራ ግርፍ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @user-to3sx7lf1p
    @user-to3sx7lf1p Před 5 měsíci

    ወድሚ 65 ቆረቆር በረረ ገረፈ ተገረፎል ገን ተንሸ ቆያ አሁን ላሰገረፍ ነበር ሰንት አሻዋ እና ሰሚቶ ይበቃውል

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Před 10 měsíci

    ግን ከዉጪ ያለዉን ብቻነው የዉስጡንም አያይዘህነው ስልሳ ምናምን ያልክው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      ቪድዎውን በደንብ አድምጡት በግልፅ ተብራርቷል

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 7 měsíci

      ​@@-ahadutubeሁለት ባንድ ግርፍ ምን ችግር ያመጣል የጎንዮሽ ችግር ይኖር ይሆን??

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před 5 měsíci

    🎉የመቸ ነው ቪደወዉ የሁለት ሺ አስራ ስዲሥት ነው ወይሥ የባለፈው ቪደወው የመቸ እደሆ እንዲናውቅ ቀኑን እና አመተ ምህረቱን ብጽፍበት አሪፍ ነው

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i Před 10 měsíci

    20ኩንታል መሆን አለበት

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n Před 10 měsíci

    ለ89 ቆርቆሮ ስት ይፈጃል ከውሀልክ ጀምሮ ውጩንም ውሥጡንም ለማሥገርፍ። ኤል ሠርቢሥ ነው ውሥጡ አራት ክፍል ነው። ንገርኝ ውርጌሣላይ ባለው ሂሣብ

    • @user-fr4ve4kk7b
      @user-fr4ve4kk7b Před 10 měsíci

      እኔ 1001 ቆርቆሮ ነው ነ

    • @user-fr4ve4kk7b
      @user-fr4ve4kk7b Před 10 měsíci

      እና እሸዋ እደ መኪና. 12ሺ. እያሉ ነው አሉ እሳ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Před 10 měsíci +1

      ​@@user-fr4ve4kk7bእኛሀገር 32ሺነው

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před 9 měsíci

      ​@@FatumaMuhammed-pc2ehምኑ 32ሽህ 😮😮

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Před 9 měsíci

      @@zedahmed9371 አንድ መኪና አሽዋ 32ሺ ነው

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před 10 měsíci +1

    እኔም እፋልጋለሁኝ እሰኪ አሰራልኝ

  • @user-he8ni4hg8e
    @user-he8ni4hg8e Před 10 měsíci

    የት አካባቢ ነው ወድም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci +1

      ሰሜን ወሎ

    • @user-ti1vh3op7d
      @user-ti1vh3op7d Před 9 měsíci

      ​@@-ahadutubeሰሜን ወሎ የት ወደደቡብ አትሄድም

    • @user-tu1wi9ee9v
      @user-tu1wi9ee9v Před 2 měsíci

      ​@@-ahadutubeወራባቦ ትሄዳለህ ወንድም

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 3 měsíci

    ያኔዉ ዉለት ሺ ይፈጃል ያሉን ሲልሳ ቆርቆሮነዉ

  • @rahmaisris4463
    @rahmaisris4463 Před 9 měsíci

    በቴሌግራም በኢሞ ፆፌልህአትመልስም እኔም ማሰራት አፈልግ ነበር

    • @mamababa4248
      @mamababa4248 Před 2 měsíci

      ቁጥሩ ካለሽ ስጭኝ እስኪ ማሬ

  • @user-lv6hu3cg9w
    @user-lv6hu3cg9w Před 10 měsíci +1

    ለሊሾያለምንጥርጥር 18ኩታልሽሚቶይወስዳልእኔአሰራሁ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před 9 měsíci

      ለስንት ቆርቆሮ የኔ 85 ነው ስንት ይበቃኛል ለምስገረፍ

  • @user-rz5xe5lm5u
    @user-rz5xe5lm5u Před 10 měsíci +1

    አንድ ባዦ 30,000 አሉኝ

  • @user-jd4jo2vl6x
    @user-jd4jo2vl6x Před 10 měsíci

    እኔ ለማስገረፍ 130 ሺ ነው የጨረሰው ለ62 ቆርቆሮ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      የት ሀገር ነው እንደዚህ የፈጀብህ

    • @user-jd4jo2vl6x
      @user-jd4jo2vl6x Před 10 měsíci

      @@-ahadutube ወረባቦ ቢስቲማ

    • @user-lv6hu3cg9w
      @user-lv6hu3cg9w Před 10 měsíci

      ​@@user-jd4jo2vl6xእዛውድነው

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před 10 měsíci

      ​@@user-jd4jo2vl6xያገሬ በመቸው ነው አንተ ያሰራሀው ጥሩ ነው ዋጋው በመቸው ነው ያሰራሀው 3 ጊዜ አስገርፈር አጠቃላይ ወጩ ነው 130 በአላህ እዳታልፈኝ

    • @sart820
      @sart820 Před 10 měsíci

      ​@@user-jd4jo2vl6xቢስቲማ የትሰፈር እኔም አብደሌ ገዝቸነበርቢስቲማ ላስጀምርነዉ ቤቱን በስትአቆምክወዲሜ

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Před 10 měsíci +1

    ለመራጃህ እናመሰግናለን ግን ድምፅህን ከፍ አድርገህ አውራ ይቅርታ