ፕላስቲክ ኮርኒስ፣ቻክ ለማሰራት በአሁኑ ዋጋዎች ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2023
  • ፕላስቲክ ኮርኒስ፣ቻክ ለማሰራት በአሁኑ ዋጋዎች ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃው#ጅፕሰም#ቻክ#ኮርኒስ
  • Zábava

Komentáře • 127

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před 10 měsíci +1

    መሽ አላህ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před 8 měsíci +1

    መረጃህን ደስ አለኝ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ ወዲማችን

  • @user-wz9of3tx5v
    @user-wz9of3tx5v Před 10 měsíci +1

    ወአለይኩም ሠላም ውድማችን አህለን እናመሰግናለን

  • @user-ri5ku2gx6t
    @user-ri5ku2gx6t Před 10 měsíci

    መሻአላህ❤

  • @gonder12
    @gonder12 Před 10 měsíci

    በርታልን ጀግናው

  • @user-gw9xe4zb5o
    @user-gw9xe4zb5o Před měsícem

    ግዲዳው ያምራል

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 9 měsíci +2

    ቤቱ በጣም ያምራል ያሸበረቀ ነው ግን ለጭቃቤት ይንያክል ወጭ ማውጣት ተገቢ አይደለም ብዙአመት አይቆይም ይሰነጠቃል የብሎኬት ቤት ስሩ ዋጋው እደሚወራው አይደለም አንድ ምሌን ብርካለ እሰከሽትቤቱ ይሰረዋል የሚያሰራላቹ ሰው። ሀቀኛከሆነ እኔ 55 ቆርቀወሮ አሰርቻለው

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Před 10 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 10 měsíci

    ማሻአላህ😊

  • @hhdhjbbg8770
    @hhdhjbbg8770 Před 10 měsíci +1

    መሻአላህ።አላህሀገራቺንን።ሰላምያዲርግልን።ስለምትሰራውነገር።እናመሰግናል።በተርፈበርታ።
    🎉🎉ግንእንዴትነው።ሀገራቺን።እየተርጋጋነው።ወይስ።ሰላምአላህ።ያውርዲልን።ያርቢ🎉

  • @eume.siedasetube7867
    @eume.siedasetube7867 Před 10 měsíci

    የተሠቀለ ብላሥቲኩ ኮርኒክስ ተነቅሎ በራሡ ዲዛይን ማሠራት ይቻላል?????መልስልኝ

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 Před 7 měsíci +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 7 měsíci

    እደትነው ከማቴሪያል የባለሙያ ዋጋ የሚበልጠው

  • @h5279
    @h5279 Před 8 měsíci

    የት ነዉ ኔን ማሠራት እፈልጋለሁ ማሻ አላህ በጣም ነዉ የማምርዉ

  • @user-tt4tl5zr9h
    @user-tt4tl5zr9h Před 10 měsíci

    አብዴላ ማሻአላህ እሥኪ ግርግዳ ቻክ ለማሠራት ፈልጌነበር የትላግኝህ ???

  • @mekeyasirag4824
    @mekeyasirag4824 Před 10 měsíci

    ማሽአላህ ግን ባለሙያዉ ከማቴራዉ የበለጠ ጉድ

  • @rlove7199
    @rlove7199 Před 10 měsíci +1

    አንደኘ 🎉

  • @HayatBnitAsseif
    @HayatBnitAsseif Před 10 měsíci +1

    ግን ባታ ወይም ቤት መግዛት ይቻላል ባክ አላገዱ ወይ

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b Před 10 měsíci

    አብደላ ወንድሜዋ እስኪ ቀይ አፈር አድስ የተመራውን አካባቢ አሳየኝ ቪድወ ሰርተህ እዛ ቦታ ገዝቸ ነበርና ቤት ከመስራቴ በፊት ባየው ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-gw9xe4zb5o
    @user-gw9xe4zb5o Před měsícem

    ነውደ

  • @user-rh1pu2uw8y
    @user-rh1pu2uw8y Před 8 měsíci

    መቶ ቆርቆሮ ኮርኒስና ግድግድ ጅብሰም ስንት ይፈጃል? ንገረኝ ወንድ

  • @emufikertube
    @emufikertube Před 5 měsíci

    105 ካሬ ጅብሰም ኮርኒስ ለመስራት ስንት ይፈጃል

  • @user-rw1fz4er2q
    @user-rw1fz4er2q Před 7 měsíci +1

    የት ነው ግን የምሰሩት መካነሰላም ትህዳላችሁደ

  • @rahamayimam9080
    @rahamayimam9080 Před 8 měsíci

    እኔ 45 ቆርቆሮ ነው ስንት ይፈጃል

  • @hawagubenahawagubena7371
    @hawagubenahawagubena7371 Před 10 měsíci

    ወአለይኩም እሰላም አሁን ነው ወይስ የቆየነው

  • @user-ek7uy4yv1m
    @user-ek7uy4yv1m Před 10 měsíci +1

    እኔ መቶ ቅጠል ልስራ ገዝቸ ነበረ ጥርነቱ መጣ

  • @JakiyaAkthar-ey5ur
    @JakiyaAkthar-ey5ur Před 9 měsíci

    ዬትነው የምትግኑት ስልጤ ቅበት ቴደለቹ ወይ??

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před 10 měsíci

    80 sent yfgin kernse bcha

  • @user-ek3fd8pv6p
    @user-ek3fd8pv6p Před 8 měsíci

    የትነህ ንገረን

  • @user-gw9xe4zb5o
    @user-gw9xe4zb5o Před měsícem

    ቆይግዲዳው አልገባኝም ቀለምነው ምንዲነው

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Před 10 měsíci

    እኔእፍልጋለሁየትነህ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před 8 měsíci

    ከቻልክ የ60 ቆርቆሮ በቦሌኬት ሰርቪስ ለመሲራት ሰንቲ ይፈጂብኛል በእንጨት ከሚሰራ ተቸግሬ በቦሌኬት ሰርቪስ ብሰራ ይሻለኛል እና እስክ አሳዊቀኝ ወዲሚየ

  • @user-wz9of3tx5v
    @user-wz9of3tx5v Před 10 měsíci

    🥰😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayt3990
    @hayt3990 Před 9 měsíci

    ያትነህ ወድም ቁጥር አስቀምጥልን

  • @Rahma-mp8jv
    @Rahma-mp8jv Před 9 měsíci

    እስኪ ፕላሥቲክኮርኒስ ቆጆአርጎ የሚሰራ ቁጥር አስቀምጥልኝ

  • @toybamohammed9735
    @toybamohammed9735 Před 8 měsíci

    😢ለውስጡምቻ ሆሆሆሆ 3ገባጉድነው ስራአጥቸ ግድግዲው ባለቀልኚማ ለመቶ ቆርቆሮማ አራትምአይበቃው ሆሆሆሆ

  • @user-gn1sl2hc6w
    @user-gn1sl2hc6w Před 7 měsíci

    ወድም50ቅጠልቆርቆሮ፡ፖላስቲክ፡ስትይወስዳል፡ከቻልክመልስልኝ

  • @user-ug1nl8dt3c
    @user-ug1nl8dt3c Před 4 měsíci

    ቁጥራችሁን እኔም ማሰራት እፉልጋለሁ

  • @aminaawol1499
    @aminaawol1499 Před 7 měsíci +1

    እእእባለሙያዉ መሳሪያዉም ከሱ ቢሆን ጥሩ

  • @saedayamam7888
    @saedayamam7888 Před 6 měsíci

    ቁጥር ላክልን

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci

    ወድሜ ኔት ከየት አገኘህ

  • @Ahmed.Syed.2015
    @Ahmed.Syed.2015 Před 10 měsíci +14

    ያባለሞያ 70 ሽ እደ ምን ማለት ነዉ🙄

    • @user-ti1vh3op7d
      @user-ti1vh3op7d Před 10 měsíci +2

      መጀብጀብ ማለት ነው 😂

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Před 9 měsíci

      ውሸቱን ነው እሚሆነው እዴ ጉድ እኮ ነው ይሄ ሁሉ ብር እዴት ሆኖ

    • @user-qb9mw2un2g
      @user-qb9mw2un2g Před 8 měsíci

      ​@@ameenaetpስራው በጣም አዲካሚ ነው

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 8 měsíci +1

      እኔ ከነቀለም የጂብሰም ኮኒስ ሁሉም ሆኖ የባለሙያ 100.000 ሽነው የወሰደው በካሬ በጣም ገባድ ነው 900 ቆርቆሮ ነው

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 8 měsíci

      ወላሂ ውበት ጂብሰም ነው የጨት ቤት አይመስልም ሲያምር እኔ አሰርቸዋለሁ

  • @user-fu9fj1pw2j
    @user-fu9fj1pw2j Před 10 měsíci

    ሰላም ነው የባለሙያ ቁጥር ፃፍልን

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ሰባሁለት ዜሮዘጠኝ ሰማንያስምንት

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před 10 měsíci +3

    ወይኔ ራስ ያዞራል የእቃው ብዛት እህ እኔስ ላሰራ ብር ልኬ ነበር ጦርነት ተነሳ ተውኩት በጣም ያደክማል ለመረጃህ ከዛከላህ አብደላ

    • @dizayiner3871
      @dizayiner3871 Před 10 měsíci +2

      የት ልታሰሪ ነበር እኔም ላሰራ ነበር ዳታ ተዘጋ ጊራና ነበር

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 10 měsíci

      @@dizayiner3871 ከጊራና ይርቃል ውዴ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 8 měsíci

      ከቃው ውጭ የባለሙያ ነው ውዱ በተለይ የጂብሰም እቃው ብዙም አይደል እደሚፍራው አይደለም እኔ የባለሙያ ነው የበለጠብኝ ከቃው ይልቅ ቤቴ ትልቅ ነበር በካሪ ሲሰራ በጣም ውድነው

    • @user-yl8uj4ml9v
      @user-yl8uj4ml9v Před 5 měsíci

      የትነው ያለው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 5 měsíci

      @@user-yl8uj4ml9v ወሎ

  • @user-dx7ir1hc6f
    @user-dx7ir1hc6f Před 10 měsíci

    የ70 ቆርቆር ቤት መዝጊያ ስት ሁኗል እስቲ ንገረኝ ወድሜዋ

  • @user-zt1ih6bf4p
    @user-zt1ih6bf4p Před 10 měsíci

    አሰላምአሊኩም ወድሜ እስቲ መልስልኝ ዉስጡ ተገርሮ ቀለም ተቀብቷን አሁን ጅብሰም ማስቀባት አይቻልም አሉኝ ኪሳራ

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b Před 10 měsíci

    ማሻአሏህ በጣም ያምራል ግን የት ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      ውርጌሳ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před 10 měsíci

      ​@@-ahadutubeአብደላ ካየሀው መልስልኝ የኔ በመቶ ቴ ዱሮ ነው የተሰራው ቀለምም ተቀብቷል አሁን ጅብሰም ማሰራት እችላለሁደ❓❓

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      @@UMUYEHIYATUBE አወ ትችያለሽ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před 10 měsíci

      @@-ahadutube እሽ አመሰግናለሁ ውርጌሳ ነኝ አገሩ ሰላም ይሁንና ባለሙያውን ታገናኛለህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      @@UMUYEHIYATUBE ኢንሻ አሏህ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před 10 měsíci

    ባአላህ መልስልኝ ስንት ክላስ ነዉ???

    • @seada2315
      @seada2315 Před 10 měsíci +1

      አምስት አለኮ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Před 10 měsíci

    አሰላሙአሊኩም ወንድም የዉስጡን ሊሽ ለማስደርግ ስንት ብር ይፈጂል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ቀጣይ ኢንሻ አሏህ

    • @nahiyanahiyan1482
      @nahiyanahiyan1482 Před 10 měsíci

      ​@@-ahadutubeእረ በግምት እስከዛሬ ታቀው የለ ነረኝ የብሩን መጥን ገምትና ፈልጊዉነው ለቤቴ

    • @user-lv6hu3cg9w
      @user-lv6hu3cg9w Před 9 měsíci

      ​@@nahiyanahiyan1482ከመቶሽበላይ

  • @hawahawa77
    @hawahawa77 Před 9 měsíci +1

    ምነውባለሙያውጨረሰውኮብሩን

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před 5 měsíci

    ወድሜበአላህቴሌግራካለህ፡ፈቶውንላክል😢😢ለማሰራት፡፡ፈልጌነበ😢😢ር

  • @user-ti1vh3op7d
    @user-ti1vh3op7d Před 10 měsíci +1

    ወንድሜ የግድግዳ ጂብሰም ላሰራ ፈልጌ ዋጋው ውድ ነው 70 ቆርቆሮ 65 ሺ 70 ይላሉ ስለዚህ ጂብሰሙ ይቅርና ጀሶ ተቀብቶ በልስኑ ላይ ቀለም ይቀባ አሉኘ ከጅብሰሙ ጋ ልዩነት የለውም ተመረጭ ነው አሉ ምን ትመክረኛለህ ችግር የለውም ልዩነቱትስ ምንድነው ?

    • @allahkarim5390
      @allahkarim5390 Před 2 měsíci

      ይቅርብሽ ጅብሰም እኔ ጨርሶ ኮርኔሱ እስግድግዳው 70 ቆርቆሮ 2መቶ 20ሺ ፈጅቶብኛል ወላሂ

  • @user-ud4el3td4l
    @user-ud4el3td4l Před 4 dny

    ወንድም ኮርኒስ የሚሰራዉን ቁጥር ላክልኝ እኔ ስሪንቃ ነዉ

  • @user-pb1bt1it9e
    @user-pb1bt1it9e Před 4 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁ፡ ወድሚ ፡ከሚሴሄዳችሁ ትሰራላችሁ፡ ኮርኒስ ብቻ እና መብራት ቀበራ ፡ይህንን ነው የምፈልገው ከቻልክ መልስልኝ

  • @user-jl8ud4jo5h
    @user-jl8ud4jo5h Před 10 měsíci

    ,እድሜ. አብደላህ. 75 ቅጠል. ሰርቸ ነበር ዉስጡ.በጭቃ ልስን ነው. ጀብስም. ባሰራው. ከልስኑ ላይ ጥንካሬ አለው ወይ ከዛም ፕላስቲክ ኮርኒስ ላሰራነበር.

  • @user-oc1tl9bm6e
    @user-oc1tl9bm6e Před 10 měsíci

    ዳታ ተለቀቀደነዉ ዋይፋይፍ እየተጠቀምክነዉ

  • @YmamMosa
    @YmamMosa Před 5 měsíci

    ጥሎብኝ ዝጉርጉር ነገር አይመቸኝም

  • @foziyayimam1787
    @foziyayimam1787 Před 9 měsíci

    እኔምለው የሁሉም ክላስ ነው ወይስ የሳሎኑ ብቻ ይሄን ያከል የወሰደው?

    • @user-dz5fo9ib8q
      @user-dz5fo9ib8q Před 6 měsíci

      ሁሉም አሉኮ ውዴ የግድግዳም የጣራውም ሁሉም😂😂😂

    • @fatimasaeed8809
      @fatimasaeed8809 Před 6 měsíci

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Před 10 měsíci

    ቁጥርህየትነው

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 10 měsíci

    ግርግዳዉ ተጦቀጦቀሳ ኮርኒሱ ማኛ ነዉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      ግድግዳው እንደምርጫችሁ ቀለም የሚቀባው

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 7 měsíci

      ​@@-ahadutube ቀለም ነው እንዴ ግድግዳው በጣም ወድጄዋለሁ ጅብሠም አይደለም እ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 8 měsíci

    ኧረየትነውግርግዳውንእንዴትነውያሠራችሁትቀለምተቀብቶነውወይስሳይቀባ

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci +1

    ለ75 ቱ ቅጠል ቀለምና መሥታዋት ሥት ይፈጅብኛል ወድም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci

      የውስጥ ቀለም ወይስ የውጭ

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci

      @@-ahadutube የዉሥጥም ዉጪም እሥከነመሥተዋቱ

    • @uruhdhd6154
      @uruhdhd6154 Před 10 měsíci

      ​@@-ahadutubeቁጥርህንየትላገኝው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 10 měsíci

    ወድም ቤቴ ተለስኖ ቀለምተቀብቶነበር ግን አላማረኝም የግርግዳ ቻክ መሆንይችላልደ

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd Před 10 měsíci +1

      ይቻላል

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 7 měsíci

      ​@@AminAmin-ov4ydቸክ ለማሠራትግን ጅብሠም አያሥፈልግም አይደለ ቀለም ብቻ ነው ወይስ አልገባኝም

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd Před 7 měsíci

      @@user-ff8wp1jf7s ጀብሰም ቢሠራ የበለጠያምራል

  • @magdesslebanon7796
    @magdesslebanon7796 Před 10 měsíci

    በውስጥ መስመር ላዋራህ እፍልጋለሁ

    • @magdesslebanon7796
      @magdesslebanon7796 Před 10 měsíci

      ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ ካላቸገርኩህ

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci

    እኔም ጀብሠም እያሠራሁነዉ በጣም ዉድነዉ ጪቅላት ያናዉጣል በዚህ ሥንከታተል ግን በአካል ሥንሄድ ወላሂ በጣም ልዩነትአለዉ ኮረኒሡንም አሠረቸአለሁ

    • @user-yh5hv9yz2v
      @user-yh5hv9yz2v Před 10 měsíci

      ስንትፈጀብሽ

    • @user-vi8pr2wj7v
      @user-vi8pr2wj7v Před 10 měsíci

      ስት ፈጀብሽ ላሰራ ነዉ ኮርኒስና ጅምሰም

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci

      @@user-yh5hv9yz2v ለ75 ቅጠል 97 ሺ ብረ እሥከሁሉም ለጀሦም ደሞ 78 ሺ ልኬ ያሥሻል የተወሠነ ብሎኛል አድጀሦም 2መቶ 70 ብረ ነዉ አደኛዉ ሀይቅ

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci

      @@user-vi8pr2wj7v ኮረኒሥ የብላሥቲኩነዉ ለ75 ቅጠል እሥከሁሉም 97 ሺብረ ጀሦሙን ገና እያሠራሁነዉ እሥከ አሁን 78 ሺ ልኬአለሁ ግን አይበቃም የጃቸዉ ያሠኛል 💔💔💔

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před 10 měsíci

      መልሽልን እስኪ እኩቲ

  • @zainat5067
    @zainat5067 Před 4 měsíci

    ግርግዳላይ ያለው ይቅርባችሁ ይላጣል

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf Před 8 měsíci +1

    እራሴ እሰራዋለሁ ሀገር ስገባ ለዕጁ 70/000😢

    • @FatimaYousf-ro6wx
      @FatimaYousf-ro6wx Před 6 měsíci

      ወንድ ጎበዝ ወንድ ማለት ይሄ ነው

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy Před 5 měsíci

    ቤቱ ስንት ክላስ ነው አብደላ

  • @makiyaedres4880
    @makiyaedres4880 Před 10 měsíci

    የኔቀለም ተቀብቷል ቻክ ማሰራት እችላለሁ ወይ?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 10 měsíci +1

      ይቻላል

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 7 měsíci

      ​ቻክ ማለት ግልፀ አድርገው ጅብሠም ሣይሠራ ጭቃውን ብቻ ቻክ ማሥደርግ ይቻላል እንዴ

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi86 Před měsícem

    ወግዲትሄዳላችሁ

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Před 24 dny

    ቆጣራ አስቃመጣ