Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
0912 79 88 55 imo ዋተሳፕ ቴሌግራም
❤❤
❤❤❤
ኢንሻ አላህ እኔም የቀረኝ የግርግዳ ጂብሰምና ኮርኒስ ነው የቀረኝ 😢ግን ቤት መስራት ቢከብድም. ግን ሞክሩት ስሩ ለመስራት የምንፈራ ሰዎች ብዙ አለን❤❤
እህት ለማስመረግና ለግርፍ ለበር ስንት ፈጀብሽ
@@sofia________bintislam8509 ውዴዋ እኔ አላሰብኩትም የምርጊቱ ብቻ ትዝ ይከለኛል 21 ሺ ነው ጭዱ ከአባቴ ነበር የሚስራልኝ ሂሳብ አላሰብኩም እንዴሚካበደው አይደለም ጨክነሽ ጀምሪው እኔም እንዳች እፈራ ነበር አይዞሽ
እኔም አልሀምዱሊላህ
እኔም እዳች ነኝ ያረብ አላህ ያበርታኝ ደክሞኛል 🥰🥰🥰
እኔም እሱ ነው የቀረኝ
ጥሩ መረጃ ነው
እናመሠግናለን ❤
በርታ
ማሻ አላህ😘😘
የግርግዳ ቀለም በድዛይን ሥራልን ማለቴ በአበባ የሚቀቡት
ባርናመካነሠላም ትሠራለክ
ቀኑን ጻፍ ወንድም
ኧረ ወንድም ባክህ ቴሌግራም መልስልኝ
ሰላም ወድም ወድራይ ቀቦ አክባቢ አትህዱም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ለቤትህ አድስነኝ ማሻአላህ ብያለው በርታ
👍👍👍👍👍👍👍👍
የ132 ጂቢ ሳምሰንግ ዋጋ ንገረኝ በቴሌ ግራም ጠይቄህ አልመለስክም
❤❤❤❤❤❤
ማሜ እኔ ኮቻ ማሰራት እፈልጋለሁ
😍😍😍😍
ሰሞኑን አሰራለሁ ኢንሻአላህ አሪፍ አርገዉ በጥራት ካሰሩ ኮቦልቻ ነኝ ስለ ጥራቱ አያዠ አተ ነክ 😂 ያወ ባንተ ስለሆኑ የመጡት አተን ነወ የምናዉቀዉ🎉
ለስልሳ ቅጠል ለጣራ ስንት ይፈጃል
ወንድሜ በናትህ መልስልኝ 110 ቆርቆሮ ጅብሠም ለማሠራት ስንት ይፈጃል
ቴኪው❤❤❤❤❤❤
ስለምታቀርብልን መረጃህ እናመሰግናለን ወንድም ከአየኸዉ ጥያቄየን መልስልኝ ወንድም የእኔ በት ሁለት በአንድ በደንብ ተገስፏል አሁን ሶስተኛ አስገርፉት ስል አያስፈልግም ቻክ ብቻ በቂ ነዉ አሉኝ እናም ችግር ያመጣል እንዴ
🎉
❤🎉
በደሴ ስንት የሠራል
75 ቆርቆሮነው በስት ትሠራለክ መልስልኝ
Enmsegnalin
ደሴ ይሠራል
ማሜ ለኮርኒስWGN ባስደርግ ለግርግዳው ግን ፓወር ያልከውን ባሰራ ምን ትመክረኛለህ .wGN እችላለሁ ሁለንም በአንዲ ወጥ ይሀልንሽ ካልከኝ ምክርህን ተቀባይ ነኝ
ሁለንም በአንዲ ወጥ ይሀልንሽ WGN
@@unboxingnewss መርሀባ
مايشلع
ወድሜ አንተ ጋኢተርቪዉ የሚሰጡ ሰዎች በዉስጥ ስደዉል አተጋ ከተናገሩት እጥፍ ነዉ የእጃቸዉን የሚጠይቁት
አንደየ ቦታ ይለያያል ሩቅ ቦታ አያዋጣቸውም
ከውጭ ስንደውል ዋጋ ያጋናሉ
👌👌👌👌👌👌@@user-kb6ec9gf6y
እዛው አንድ አካባቢ ሁነንኳ ዋጋቸው በሚዲያ ከምንሰማው እጥፍ ነው
برت
አንዱኪሥወይስኩንታሉ310የሆነው
❤❤❤❤ሹክረን.ወንድም
እር ቁጥር ካለህ በአላህ እኔእፈልጋለሁ
ቁጥርህን እንደት ነው የማናገኛው
0912 79 88 55
እኔም ላሰራነው😢😢
Yebilastiku sit nw
ደበኛህነኝ መልስ ከላላ ሂደህ ብሰራለህ ወይ
በደቡብ ውሎ የሚሰራ የምታውቀው ካለ ብታገናኘኝ ወንድሜ
የት ነሽ ልስጥሽ የኔን የስራው
ለኔም. ወሎ መቅደላ
ማሜ እኔ ቤቴን አንደየ ብቻ ነዉ ያስገረፍኩት ቀለም ባስቀባዉ ችግር ይኖረዋል እንደ
ለፍተሽ ለፍተሽ አትተይው ቅርፁ አያምርም
@@zuzukmem6960 እሽ ያኡምሪ
ሁለተኛ አስደግሚው
አሁን እኔ ቤት እየሰራሁ ነው ያው ወደ ቆርቆሮ ማረግ አከባቢ ደርስዋል አልተለሰነም ማለት እና መቼ ነው ኮርኒስ ጅብሰም ድግድጋው ምሰራው ወላጆቼ ክፍለ አገር ስለሆኑ ስለዚ ነገር ምንም አያውቅም
ሁቤ ተመርጎ ካለቀ በኋላ ቀድመሽ ውጩን አስገርፊ ከዛ ኮርኒስ ከዛ ቻክ
ተለስኖ ጅብ ስም ቢሰራብይሻላል. ካልተለሰነ ጅብ ስም ይበላል. ሲሉ ሰምቻለሁ ግን ቀድመሽ ውጭ ውን አስገርፊ
@@hikmayesuf-ep3jsትክክል የተለስነና ያልተነስለ ይለያያል
ወሎ ትሄዳለህ
ለ65 ቀጠል ቆርቆሮቤት የግርግዳ ጂብሰም ስንት ይፈጃል እንዳታልፈኝ ወንድም
በካሬነው
@@bella12tube38ካሬ እኔ አላቅም
መቅደላ ማሻ ትሄዳለህ
83 ቆርቆሮ ጭቃ ምርግ የሆነ ቤት 5ክላስ ስንት ብር ይበቃኛል ጅብሰን ኮርኒስና ግርግዳውን ለማስራት በአማካኝ ስንት እንደሚበቃኝ ንገሩኝ የምታውቁ ቤቴ ውስጡ ጭቃ ብቻ ነው የተመረገው አልተለሰነም አልተገረፈም??????
ስንት ፈጀብሽ እህት
ደቢሊው ቢሄም ሶስት ካስር
AAAAAAAAAAAAAA❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለጭቃ ቤት የጅብሰም ኮርኒስ ይሻላል ወይስ የፕላስቲክ?????????
ጅብሰም
@@5gtube አይከብደውም እንዴ ጅብሰሙ
@@5gtubeየኔም ጥያቄ ነዉ አይከብደዉም
0912 79 88 55
imo ዋተሳፕ ቴሌግራም

83 ቆርቆሮ ጭቃ ምርግ የሆነ ቤት 5ክላስ ስንት ብር ይበቃኛል ጅብሰን ኮርኒስና ግርግዳውን ለማስራት በአማካኝ ስንት እንደሚበቃኝ ንገሩኝ የምታውቁ ቤቴ ውስጡ ጭቃ ብቻ ነው የተመረገው አልተለሰነም አልተገረፈም
??????
ስንት ፈጀብሽ እህት
ደቢሊው ቢሄም ሶስት ካስር
AAAAAAAAAAAAAA❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለጭቃ ቤት የጅብሰም ኮርኒስ ይሻላል ወይስ የፕላስቲክ?????????
ጅብሰም
@@5gtube አይከብደውም እንዴ ጅብሰሙ
@@5gtubeየኔም ጥያቄ ነዉ አይከብደዉም