በቅናሽ የሚሸጡ ቤቶችና ቦታ መግዛት ለምትፈልጉ ፍጠኑ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • በቅናሽ የሚሸጡ ቤቶችና ቦታ መግዛት ለምትፈልጉ ፍጠኑ
  • Zábava

Komentáře • 93

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před měsícem +4

    መግዛት የምትፈልጉ 0913720988 ያናግሩን

    • @SELAMMiss
      @SELAMMiss Před měsícem

      ወንድሜ ወልዲያ ሁለት ጓዳ አንድ ሳሎን እዲሁም ሶስት ክላስ በL ስንት ይጨርሳል አሁን ላይ ቡልኬት በናትህ አደራህን መልስልኝ ትክክለኛ መርጃ

  • @jemila602
    @jemila602 Před měsícem +2

    ቅመሙ ሁላ የኛ አቅም እና የኢትዮጵያን ኑሮ አወዳድረትና አፅናኑኝ አብዴላህ ሐይቅ ከተማ ቦታ አቅርብልን ህጋዊ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርከቱሁ ወንድም አብደላ🎉🎉🎉መሽአላህ በርታልኝ የኔመልካም ሰው 👉👉መግዛት የምትፈልጉ ግዙ ምርጥ ታማኝ ሀቀኛ ልጅ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu Před měsícem +8

    ቤቱም አሪፍነው ዋጋውም ምንም አይል እኛግን አረብ ሀገርያለን ልጆች አቅም የለንም😢😢እንደው ከቻልክ ወደ ውርጌሳ አካባቢ ከ6 መቶ እስከ 8መቶ ቢገኝ አሳየን እንኪ ወንድሜ😢😢

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 Před měsícem

      ወደ ናሲስስ ሜዳ የገበሬየ እርሻ ገና ህጋዊ ያልገባ ባለፈዉ ።700፡ሺ ሲሉ ነበር ህጋዊ ግን አይገኝም እኔየ 4፡መት ሆነኝ ከዛሁ ወደ አዉራ ጎዳና 450፡ካሬየ 120፡ሺ ነበር የገዛሁት አይ ግዜየ ግን ደህናቤትኳን አልሰራሁትተም 33፡ቆርቆር ብቻ ነው የሰራሁበት ህጋዊ ነው ስሜንም በዉክልና በኔየ አዙሬየ አለሁ አልሃምዱሊላህ እኔየ 3፡ሚሊየን አሲዞኛል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem

      @@lubabamamo1793 120 ሽ ማለት በየት ሀገር ነው

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu Před měsícem

      @@lubabamamo1793 ማሻአላህ እህቴ እኔስ ሲያቀብጠኝ ገጠር ቤት ሰርቼ አሁን ከተማ ብፈልግ እንደት ልቻለሁ😥😥ሁሉም ነገር ሰማይነካ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před měsícem

      ​@@lubabamamo1793ህገወጥ ቦታ 3 ሚሊየን አረ አትዋሺ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 Před 24 dny

      ​@@lubabamamo1793ነይ እህቴ የት የተማ ነው የምትፈልጊው እኔ ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው 200 ካሬ ቦታ አለኝ ዋጋው 800ሺ

  • @user-zv2lb4qw6p
    @user-zv2lb4qw6p Před 21 dnem

    ተያዘ ገና ነው አብደላህ ይህ ቤት

  • @hez8836
    @hez8836 Před měsícem

    ወአለይኩምእሰላምወድም

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před měsícem

    Enmsegnalin ❤

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před měsícem

    ሰላም ወድም 120ቆርቆሮ ጓርቲስ ለማስቀባት ስት ይፈጃል?

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před měsícem

    ዋአሊኩምሰላም🎉ማሻአሏህ ሶስት ነጥብ ቢኖረኝ ሀሪፍነዉ ወላሂ

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o Před měsícem

    የመርሳውስ ደሞ ጫን ያለ ነው እኔ የለሁበትም 🙉🙆‍♀️🏃‍♀️

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před měsícem +1

    ወንድሜ አትለፈኝ በአንደኛው የፈሪንችበር ዋጋ ስንት ነው በካሬ?

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +3

    ቦታውቆጆነው አድነጥብ ዘጠኚ ተደራጂተን እንግዛው እናተርፍበታን ብቻአይቻልም ነጥ

    • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
      @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před měsícem +2

      ጡሩ ሀሳብነዉ እሽ አብዱን ተያዥ አርገን እንግዛዉ

    • @zenbabelay1369
      @zenbabelay1369 Před měsícem +1

      ጡሩሀሳብነው

    • @user-xk9eg7op1s
      @user-xk9eg7op1s Před měsícem

      እንደሱ ሳይሻል አይቀርም እንቀራረብ 😂😂😂

    • @jamila3850
      @jamila3850 Před měsícem

      @@user-xk9eg7op1s ክክክክክ

  • @user-pj5gh5nt9f
    @user-pj5gh5nt9f Před měsícem

    አብደሏህ በውርጌሣ ቦታ ፈልግልኝ

  • @melektube
    @melektube Před měsícem

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ እስኪ ሐይቅ ምሪትም ና የምስርታ አቅርብልን

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před měsícem

    ውርጌሳ አሳየን

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem +3

    አዋታችሁ ግዙልኝ መርሶች ጎረቤት እንዲሆናችሁ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Před měsícem

      የተመታሺ😂

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před měsícem

      😂😂😂😂እሽ

    • @semiraebrahiml987
      @semiraebrahiml987 Před měsícem

      እኛ አንፈልግም አንችን

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 Před měsícem

      አዋታችሁ😂

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we Před měsícem

      @@zeynebe6065 አወ ለዩቱበር እያዋጡ አደል እኔም ወገናቸዉ ነኝ ከመዳም ስራ አስወጡኝ

  • @kunfeyekun5719
    @kunfeyekun5719 Před měsícem

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አብደሏህ

  • @Tube-xi1qv
    @Tube-xi1qv Před měsícem

    አብደላ ስልክህ አይሰራም ፈልጌህ ነበር

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem

    ዋለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem

    ሶስት ነጥብ ተወውነጥቡን ቆጆነወርላሎ ካልከውቦታ ከሆነ ቆጆነው

  • @jmaljmal7190
    @jmaljmal7190 Před měsícem

    ሰላም ነው አብደላ

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 Před měsícem +1

    መርሳ የወጣ ቦታ የዚህን ያህል ምን ስለሆነ ነዉ መርሳ አድሳባ ሆነች እንደኤ እኔ ሳላዉቃት ሸም ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሌላ ከዚህ የሚቀንስ መርሳ ከከተማዉ ቦታ ፈልግ

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri Před měsícem

    ኧረ መቸ ነው ብላን እሚገባው ከሰማህ ንገረን

  • @user-lo8hd9mj6b
    @user-lo8hd9mj6b Před měsícem

    ደብረብርሃን አሳየን እባክህ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    በጣም አሬፍ ነው ለሚገዛ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Před měsícem

    አሰላሙአሊኩም አብደሏ ለ55ት ቀጠል ቆርቆሮ ኮርቲዝ ለማሰራት ስት ይበቃል እስኪ መልስልኝ

  • @user-ud4el3td4l
    @user-ud4el3td4l Před měsícem

    የኮርኒስ ለማሰራት ፈልጌ ነበር አይመልሱም imo

  • @hez8836
    @hez8836 Před měsícem

    አሁላይቆርቆሮስትብርሆኖልንገረኝ

  • @mimiengida9934
    @mimiengida9934 Před měsícem

    የት ነዉ በናትህ መልስልኝ❤

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu Před 26 dny

    ኤልሸፕ ሆኖ የቡሎኬት አሳየኝ ሀከተማው መርሳ እፈልጋለሁ እኔ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před měsícem

    ፕላን የወጣለትነዉደ ቦታዉ አብዱ?

  • @user-rv7vp9sb1g
    @user-rv7vp9sb1g Před měsícem +1

    3ሚሊየን ረካሽነዉደ ግን😅

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před měsícem

    Eski 80 kerkro mastwet snti birr ybakli

  • @user-sz1pu9tu2p
    @user-sz1pu9tu2p Před měsícem

    ሀይቅ ፈልግ ቦታ ህገወጥም ቢሆን ከነጥብ በታች

  • @sarayoutube1494
    @sarayoutube1494 Před měsícem

    እረ ኡኡ😭

  • @user-tx5ll3mg4b
    @user-tx5ll3mg4b Před měsícem +2

    ረካሸ ነዉ 😂

  • @fatemhn7488
    @fatemhn7488 Před měsícem

    ሀርቡ ካለ አሳየን

  • @habibaseid2595
    @habibaseid2595 Před měsícem

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላም ወንድም አብዱ አቧሬ ኮባ መውጫው ላይ ፕላን አልተጀመረም ጠይቅልን ይሄን አቅማችን አይፈቅድም ለኛ ለመዳም ቅመሞች

  • @abebuali
    @abebuali Před měsícem

    እስኪ ውጫሌ ወይም ፣ሀይቅ ፍልግልኝ

  • @EeEe-vp3vm
    @EeEe-vp3vm Před měsícem

    እኔ መርሳ የሚሸጥ አክሲወን አለኝ የሚገዛ ካለ

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před měsícem

    አረየትነዉ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem

      ምነው ብሰሚ የሚለውን ያላለህ መቸኮል😅

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem

      ምነው ብሰሚ የሚለውን ያላለህ መቸኮል😅

  • @jmaljmal7190
    @jmaljmal7190 Před měsícem

    ፕላን የወጣለት ነው ?

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 Před 24 dny

    አሰላሙ አለይኩም ወንንሜ እን ህጋዊ ካርታና ያለው 200 ካሬ ቦታ አለኝ ዋጋው 800ሺ የቦታውን ቪዲዮ ልላክልህና በቻናልህ አስተዋውቅልኝ 2% ታገኛለህ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed Před měsícem +2

    😂😂😂😂😂የጨትቤት ሶስትሚሊን ምነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      አስር ሺ ሲገባ አሳውቅሻለሁ ጠብቂኝ የምን ሚሊዮን ነው

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem

      ሞናኒዛ ቬላውን ላች ተውንው እድሰሪው 😅

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před měsícem

      😂😂😂😂ehtia mesrtwne byrshew endmdkme ehhh

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před měsícem

      ​@@-ahadutube😃😎

    • @user-tv6xj9rl9y
      @user-tv6xj9rl9y Před měsícem

      ​@@-ahadutubeእኮ😂😂😂😂

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem

    አደኘነኚ ዱአርጉልኚ እህቶቸ

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před měsícem

    ሀቢቢቢቢቢአቧሬከመሥጊዱአካባቢአቅርብአብደሏ

  • @user-fz2sv9bi4p
    @user-fz2sv9bi4p Před měsícem

    ቤቱእርካሽነው

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Před měsícem

    ምን አለ ከሜሤ ቢሆን

  • @user-zv2lb4qw6p
    @user-zv2lb4qw6p Před měsícem

    ጀዛከላህመርሳከከተማውካገኘህአሳየንየሀምሀሪፍነውማሻአላህ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Před měsícem

    ነጥብ ምድነው ሚሌየን ሲባል እስማላሀ አየድላችን

    • @SadiaAbdu-xg3dp
      @SadiaAbdu-xg3dp Před měsícem

      ነጥብ ሚሊየን ነው
      ቤቱ ደሞ ሶስት ሚሊየን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem

    እኔም የወንድሜን ማሳከሚያ ሁኔታ ልይና ቤቴን ትሸጥልኛለህ 😭😭☝️☝️

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      አብሽሪ እህቴ አላህ ነገራቶችን ያግራልሽ ወንድምሽንም ሙሉ አፊያውን ይመልስለት

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před měsícem

    አቧሬከመሥጊዱአካባቢከመገዲበላይምበታችምአቅርብ አብደሏ

  • @user-cj7qt6cw8f
    @user-cj7qt6cw8f Před měsícem

    ምነለወልደያ ቢሁን ወልደያ አይቀመሰም

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +1

    ነጥብ ትተህ ንገረንን እምትሉው😂😂😂😂😂 ይህነጥብ እኔአይመቸኚም

  • @yuniyuni-lm7gw
    @yuniyuni-lm7gw Před měsícem

    Yet. new