ቤቴ ተጀመረ የኮርኒሱ ድዛይን ይህን ይመስላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2024
  • ቤቴ ተጀመረ የኮርኒሱ ድዛይን ይህን ይመስላል#ኮርኒስ#ጅፕሰም#ሲሚንቶ
  • Zábava

Komentáře • 39

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Před měsícem +4

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነዉ በሰላም እረጅም እድሜ ጋ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ

  • @HayatBnitAsseif
    @HayatBnitAsseif Před měsícem +2

    ቀጥልበት ወንድም በርታ ለእኛ ለስደተኙች ይጠቅመናል🎉🎉🎉

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem +1

    መሻአላህ የጤና ቤት ያርግልህ ወንዲም

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před měsícem

    የፈጀውን በሂሳብ አስቀምጥልን❤❤❤❤

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- Před měsícem

    Masha allah

  • @user-we3ls6sb8u
    @user-we3ls6sb8u Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před měsícem

    እሺ እናመሰግናለን በርታ ለመርጃህ እናመሰግናለን የሰላም የጤና ቤት❤❤❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem

    እደሥራሚክነው፡እሚቆርጡት፡ማሻላህ

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před měsícem

    Enmsegnalin wendmchin ❤❤

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před měsícem

    መሽ አላህ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před měsícem

    ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራህ❤❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před měsícem

    .2በ2ሜትር በቡልኬት ለማሰራት እና 3በ3 ሜትርስፋት ሴፍታንከር ለማሰራት በአሁን ሰአት 300ሺ ብር በኢትዮጵያ ይበቃኛል ንገረኝ ወንድሜ

  • @user-dc2uy4qv7e
    @user-dc2uy4qv7e Před měsícem

    ስት ክላስ ነዎ ወድሜ?

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Před měsícem

    ዋአሊኩም እሰላም ወራህመት ውላሂ ወበርካትሁ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Před měsícem +2

    የኔንም ቤት እደምሰሩልኝ ተስፋ አለኝ

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před měsícem

    ሲጠየቁ በውስጥ ዋጋውን ስስት መቶ ሽ ነው የሚሉት ሰማሪያ ቆርቆር ግድግዳውና ኮርኒሱን ውድ ነው

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q Před měsícem

    ማሻአላህ ያምራል ወድሜ አላህ በፍቅር በደስታ ከነቤተሰቦችህ የምኖርበት ያርግልህ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Před měsícem

    መቃም የሚባለዉን ግን ጅብሰማ ሊደረግ ሲል መቀየር ይቻላልደ እኔ ቤቴ በፊት ተደርጎ የነበረዉ ለፕላስቲክ ነዉጅ ለጅብሰም አይሆንም ተባልኩ

    • @user-xg2kp3zn2f
      @user-xg2kp3zn2f Před měsícem

      መቃን ቤቱ ከመመርጉ በፊት ነውመገጠም ያለበት

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ጅፕሰም ሊሰራ ሲል መቀየር ይቻላል

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před měsícem

      ​@@user-xg2kp3zn2f የመቃን እስከ ስንት ይወስዳል ታዳ እህት ጥራት ያለው ስንት ያስወጣል

    • @user-xg2kp3zn2f
      @user-xg2kp3zn2f Před měsícem

      @@user-ff9xr1sz4l አሺ እህት በር ካስገጠምሺ ባድ ይታሰባል ዋጋው በሜትር ለክተው ነው ሂሳብ እሚሰሩት እና ደርጃም አለው

  • @tube3507
    @tube3507 Před měsícem

    ማሻ አላህ ጂምሰም ስንት ነው የሚፈጀው የሚጨርሰው ከነባለሙያ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +1

      በቅርብ አሳውቃችኃለሁ

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před měsícem

    እንደውየቤትጣጣመቸምአያልቅገናእሰራለሁብዬሳስብሀሳቡአደከመኝ

  • @user-hl9fm7op6j
    @user-hl9fm7op6j Před měsícem

    አትለፈኝ ወድሜ የፕላስቲክ ኮርኔክስና የግርግዳ ጅብሠን የጃቸዉ ስት ይላሉ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 Před měsícem

    የድዛይን ቀለም ብቻዉን ይሰሩልኛል ወይ ወድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ይሰሩልሻል

    • @sethiotube5682
      @sethiotube5682 Před měsícem

      @@-ahadutube በጂብሰሙ ላይ ነዉ አደለ የሚቀቡት እስኪ ንገረኝማ ማሠራት ፈልጌ ነዉ ስድስት በአራት የሆነ ሣሎኑን ብቻ ፍሬች ዶር አለዉ ቀለም ከተቀባስ በላዮ ላይ ቢደረብ

  • @MohamdSeid
    @MohamdSeid Před měsícem

    የወርቃል ለጨት ቤት አሆንም

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 Před měsícem

    ማሻ አላህ ከታች ግርዳው ጋ የተለጠፈው ሸክላ የሚመስለው ምንድን ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ቀለም ነው በድዛይን ተቀብቶ ነው

  • @fatmamama6480
    @fatmamama6480 Před měsícem

    ገን ዘናበ ሲዘንበ አይወድቅም እንዴ

  • @RawdaMohammed-co2eu
    @RawdaMohammed-co2eu Před měsícem +1

    ቤትህን በውጭ በኩልም አሳየን

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we Před měsícem

      ወደታችወርደሺ ፈልጊዉ ቪደወ ሰርቶበታል እያስገረፈ